YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#update ሜቴክ

ፍ/ቤቱ የሜ/ጄ ክንፈንና የወንድማቸውን የጠበቃ ይመደብልን ጥያቄ ተቀብሎ መንግስት ጠበቃ እንዲመድብላቸው #ትዕዛዝ ሰጠ

ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘውና ወንድማቸው አቶ #ኢሳያስ ዳኘው አቅም ስለሌለን መንግስት ጠበቃ ያቁምልን ሲሉ ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ #ተቀብሎ መንግስት ተከላከይ ጠበቃ እንዲመድብላቸው ትዕዛዝ ሰጠ።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ተጠርጣሪዎቹ ከተመደበላቸው ጠበቃ ጋር በመሆን ሀሳባቸውን እንዲሰጡ #ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ምንጭ ፦ EBC
@yenetube @mycase27