#በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ባጋጠመው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
እንዲሁም 326 ሰዎች ደግሞ በጠና መታመማቸውን የዞኑ አስተዳዳር የማህበራዊ ልማት አማካሪ አቶ ግደይ በርኸ አስታውቀዋል፡፡
በአሁኑ ሰዓት በጠና የታመሙት ሰዎች የህክምና ክትትል እያደረጉ መሆኑንም አንስተዋል፡፡
አቶ ግደይ የአተት በሽታ በክረምቱ ወቅት በአህፈሮም፣ መረብ ለኸ፣ ወርዲ ለኸ እና ቆላ ተምቤን ወረዳዎች መታየቱን ገልጸዋል፡፡
በሽታው ሊከሰት የቻለው በቂ ዝግጅት ባለመደረጉ የተፈጠረ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡
በ2010 ዓመተምህርት በአህፈሮም ወረዳሴሮ ቀበሌ እንደ አባ እንድርስ በተባለው የፀበል ቦታ የተፈጠረው ጉዳት የከፋ ሲሆን እስከአሁንም መቆጣጠር አለመቻሉንም ጠቅሰዋል፡፡
አቶ ግደይ የተከሰተውን በሽታ በቁጥጥር ስር ለመዋልም ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
በተለይም በሴሮ ቀበሌ ያጋጠመው ከበድ ያለ በመሆኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ አካላት ርብርብ እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር መድቦ መጸዳጃ ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሩን አቶ ግደይ አንስተው÷ ተጨማሪ ጥረት የሚፈልግ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡
ምንጭ፦ድወት ©fbc
@yenetube @mycase27

አማራና ኦሮሚያ የሚባሉ ክልሎችን የፈጠረው ኢህአዴግ ነው ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
ከማንነት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ለማፍረስ የሚደረግ ሙከራ ነው ሲሉም የህወሃት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል።
አቶ ጌታቸው ረዳ ከድምጸ ወያኔ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ እንደገለጹት የወልቃይትና ራያ የማንነት ጥያቄዎች የቀድሞውን የጠቅላይ ግዛት መዋቅር ለመመለስ የሚደርግ እንቅስቃሴ ነው ።
በሌላ በኩል የማንነት ጥያቄን በተመለከተ በአፈጉባዔዋ የተሰጠውን መግለጫ አዛብቶ አቅርቧል በማለት ፌዴሬሽን ምክር ቤት የአማራ መገናኛ ብዙሃንን ወቅሷል።
የአማራ መገናኛ ብዙሃን የመግለጫውን ያልተቆራረጠ ቪዲዮ ሙሉውን ለህዝብ እንደሚለቅ አስታውቋል።
አቶ ጌታቸው ረዳ ወደ አማራ ክልል ይካለሉ እያሉ አካባቢዎችን እየጠቀሱ የሚጠይቁትን ጂኦግራፊ ምን እንደሆነ ያማያውቁ ናቸው ሲሉ ነው ለድምጸ ወያኔ በሰጡት ቃለመጠይቅ።
ባህርዳርና ጎንደር ላይ ሆነው ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ፣ ራያ አዘቦ የእኛ ነው ብለው የሚጮሁና ሰልፍ የሚወጡ ሰዎች የቀድሞውን ጠቅላይ ግዛት ለመመለስ የሚፈልጉ ናቸው ያሉት አቶ ጌታቸው አማራ ክልልን የፈጠረው ኢህአዴግ፣ አማራ የሚባል ክልል አልነበረም ሲሉ ገልጸዋል።
ወልቃይት፣ ራያም ሆነ ሌላ አካባቢ ወደ አማራ ክልል ይመለስ የሚለው ጥያቄ ህገመንግስቱን የሚያፍርስ እንደሆነም አቶ ጌታቸው በቃለመጠይቁ ላይ አንስተዋል።
‘’የህዝብ ፍላጎትን ግምት ውስጥ ያላስገባ ግዛታችን የሚል ጥያቄ በታሪክም በህግም አያስኬድም።
በኢትዮጵያ ታሪክ አማራ የሚባል ክልል አልነበረም፣ ኦሮሞ የሚባል አልነበረም፣ ትግራይ የሚባል ክልል አልነበረም።
ምናልባት ትግራይ ለረዥም ግዜ የነበረው ግዛት በተወሰነ መልኩ ተቀራራቢ ነው ማለት ይቻላል።
የትግራይ ክፍለ ሃገር በታሪክም ትግራይ የሚባል የሚታወቅ ክፍል አለ። በታሪክ አማራ የሚባል ክልል ግን አልነበረም፣ አማራ ጠቅላይ ግዛት የሚባልም አልነበረም። በታሪክ አማራ የሚባል አካባቢ አልነበረም።
ኦሮሞ የሚባል ክልል በፊት አልነበረም፣ ኦሮሚያ የሚባል ክልል የኢህአዲግ ህገ መንግስት የፈጠረው ነው። ብለዋል የህወሀቱ አቶ ጌታቸው ረዳ።
አቶ ጌታቸው የህዝብ ፍላጎትን ከግምት ያላስገባ ሲሉ #ወልቃይትና ራያዎች በየትኛው ህዝበ ውሳኔ ወደ #ትግራይ ክልል እንደተጠቃለሉ የሚገልጽ ማብራሪያ ግን አላቀረቡም።
በትግርኛ ቋንቋ ለድምጸ ወያኔ ቃለመጠይቅ የሰጡት አቶ ጌታቸው ረዳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወሎ ክፍለሀገር እንደተፈተኑ የገለጹ ሲሆን እሳቸው ፈተናውን የወሰዱበት አከባቢ አሁን #በትግራይ ክልል ውስጥ መጠቃለሉን አለመረዳታቸው #አስገራሚ እንደሆነባቸው ነው ቃለመጥይቁን የተከታተሉ ወገኖች የሚገልጹት።
አቶ ጌታቸው በማንነት ዙሪያ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ህገመንግስቱን የሚያፈርስ በመሆኑ እንደህወሀትና ኢህ አዴግ ልናወግዘው ይገባልም ብለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የፌደሬሽን ምክር ቤት የአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ በአፈጉባዔዋ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ያቀረበው ዘገባ የተዛባ ነው ሲል ቅሬታውን ማቅረቡ ታወቀ።
ፌደሬሽን ምክር ቤት በደብዳቤው እንደገለጸው አፈጉባዔ ወይዘሮ #ኬሪያ መሃመድ የማንነት ጥያቄን በተመለከተ አጠቃላይ በሆነ መልኩ የሰጡትን ማብራሪያ የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ባልደረባ በሚመቸው መልኩ አዛብቶ አቅርቧል ሲል ከሷል።
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ወዲያውኑ ምላሽ የሰጠ ሲሆን በቀረበው ዘገባ የህግም ሆነ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ጥሰት #የሌለው ነው ብሏል።
©የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን
@YeneTube @Fikerassefa

ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዛሬ በሰጠው መግለጫ #አቶ_ጌታቸው_አሰፋን ጨምሮ በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የእስር ማዘዣ እንደወጣባቸው አስታውቋል፡፡
እስካሁን በቁጥጥር ስር ሊዉሉ ያልቻሉት በተጠረጠሩበት ወንጀል ውስብስብነት እና በፊት ከነበራቸው ከፍተኛ የአመራርነት ቦታ አንጻር መሆኑን አቃቤ ህግ ገልጿል፡፡
ግለሰቦቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ የሚኖሩበት አካባቢ እና ስለተጠረጠሩበት ጉዳይ መረጃዎች ሲሰበሰቡ ቆይተዋልም ተብሏል፡፡
ህብረተሰቡ ጠቃሚ መረጃዎችን ለፖሊስ እያደረሰ እንደሆነም ተነግሯል፡፡
#ብሔርን_ሽፋን_አድረገው የተደበቁ ግለሰቦች #በትግራይ ክልል ብቻ ሳይሆን #በሌሎችም አካባቢዎች እንደሚስተዋሉ አቃቤ ህግ አሳዉቋል፡፡ ማንም ከህግ ዉጭ ሊሆን እንደማይችል እና በቅርቡ ግለሰቦቹ ለፍርድ እንደሚቀርቡ መግለጫውን የሰጡት የጠቅላይ አቃቢ ህግ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዝናቡ ቱኑ ገልጸዋል፡፡
ምንጭ:- አምሓራ ማስ ሚዲያ

ግጭቱ #በአማራና #በትግራይ ክልል ተማሪዎች መካከል ሲሆን፣ፖሊስ ግጭቱን ለመቆጣጠር አስለቃሽ ጢስ ተጠቅሟል። የፌድራል ፖሊስ ወደ ዩንቨርስቲው የገባ ሲሆን፣ መረጋጋት ተፈጥሯል ተብሏል።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
ዜና፡ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ #በትግራይ የተፈናቃይ መጠለያዎች በርሃብ ሳቢያ ስምንት ሰዎች ሞተዋል ተባለ
በተመሳሳይ #በአማራ ክልል የእርዳታ መቋረጥ ችግር እየፈጠረ መሆኑም ተገልጿል
በትግራይ እና በአማራ ክልሎች ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሰብአዊ እርዳት መስጠት ከተቋረጠ ወዲህ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸው ተገለጸ።
በትግራይ አክሱም ከተማ በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ከሚገኙ ተፈናቃዮች መካከል ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ስምንት ሰዎች በረሃብና በመድሃኒት እጦት መሞታቸውን የምዕራብ ትግራይ ዞን የአክሱም ክላስተር ተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ ካህሳይ አሳየሀኝ አስታውቀዋል።
በተያያዘ ዜና በአማራ ክልል አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ይሰጥ የነበረ እርዳታ መቀነስና በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ መቋረጥ በክልሉ በሚገኙ ተፈናቃዮች ዘንድ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሆነ ተፈናቃዮች ገልጸዋል።
ተፈናቃዮቹ ምግብ የለም፣ የመጠለያ ድንኳኖች ፈርሰዋል፣ የህክምና ባለሙያዎች ከመጠለያዎች ወጥተዋል፤ “ይደረጉ የነበሩ የዱቄት፣ የዘይትና አልባሳት ድጋፎች የሉም” ማለታቸውም ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa

😭21👍10❤2😁2