ኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት #ሳህለወርቅ_ዘውዴ ከአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት ስር ከሚገኙ ኩባንያዎች የስራ ሃላፊዎች ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ከፕሬዚዳንቱ ጋር የተወያዩት ከ20 በላይ የሚሆኑ ኩባንያዎች ሲሆኑ ኢነርጂ፣ ትምህርት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ፋይናንስና ቱሪዝም ደግሞ ኩባንያዎቹ ከተሰማሩባቸው የስራ መስኮች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው።
የኩባንያዎቹ ልዑክ መሪ የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትና የኩባንያው የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሃላፊ ሚስተር ማይረን ብሪሊያንት ውይይቱ የአሜሪካ የቢዝነስ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ያለውን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መሆኑን ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa