YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#update
አቶ #መሀመድ አዴሞ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) ዋና ዳሬክተር በመሆን ተሾሙ።
@Yenetube @Mycase27
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር #ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አልጋ ወራሽ #መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ተነጋገሩ።

አቶ ደመቀ አለም በነፍስ አስገዳይነት አይኑን የጣለባቸውን #መሀመድ ቢን ሳልማንን ካነጋገሩት ጥቂት የሀገር መሪዎች #አንዱ ሆነዋል።

አልጋ ወራሹ ስደተኛ #ጋዜጠኛውን ከማል ኪጎሺን በደህንነት ሰራተኞቻቸው አስገድለዋል በሚል #እየተብጠለጠሉ ነው።

አንዳንድ ሀገራት በሳዑዲ በተካሄደው የንግድ ጉባዔ ላይ ላለመሳተፍ ወስነው ቀርተዋል፣ ሌሎች ደግሞ #ዝቅ ያሉ ባለስልጣናትን ልከዋል።

አቶ ደመቀ በሳዑዲና ኢትዮጵያ የጋራ የንግድ ፎረም ላይም ተካፍለዋል።
©wazema
@yenetube @mycase27