#ሰላም_ጤና_ይስጥልን
ይችን ሀገራዊ ጥሪ ፖስት በማድረግ እንድንተባበር በእግዚአብሔር ስም አደራ እላለው
ደራሽ የሌላቸውን የኢንጅነር ስመኘውን አባትን እንርዳ!!
አባ በቀለ ዛሬ ለሁላችን የእርዳታ ጥሪ አቅርበዋል ⬇️⬇️
ዛሬ አባ በቀለ በጎንደር ሆስፒታል የነበራቸውን የዓይን ህክምና ካጠናቀቁ በኃላ ሁላችንም እንድንረዳቸው ወደ ሕብረት ባንክ በመጓዝ የባንክ አካውንት ከከፈቱ በኃላ ሸንበቂት ወደ ሚገኘው ደሳሳ የቆርቆሮ ቤታቸው አምርተዋል
እውነት ለመናገር አባ በቀለን ያለ ጧሪ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ማየቱ ልብ ይሰብራል
አሁን ኢንጅነርን እንወዳለን የምንል ሁላችን ማዘኑ ብቻ ምንም ዋጋ የለውምና እኚህ ያለ ጧሪ የቀሩ ብቸኛ አባቱን በምንችለው መጠን እንርዳ
የባንክ አካውንት ቁጥር
2030416173549018
በቀለ አይናለም አየለ
ሕብረት ባንክ ጎንደር ቅርንጫፍ
መረጃውን ያገኘሁት የሁሌም ጠያቂያቸው የሆነው
ወንድማችን #Abe_Lulu::
ለዚህ ደግ ስራው እግዚአብሔር ወረታውን ይክፈለው::
እባካችሁ Share ሸር በማድረግ የቻልነውን ሁሉ እናድርግ
©አስጠራሁ ከበደ
@YeneTube @Fikerassefa