YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ #የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት #ተበረከተላቸው

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች በአገሪቱ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለባረከቱት አስተዋጽኦ የሜዳሊያ #ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
©EBC
@yenetube @mycase27
#በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ #የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አህጉረ ስብከት የእርስ በርስ ትውውቅ፣ የሰላም ማብሠሪያ እና የአንድነት ልዩ ጉባኤ ዛሬ #በፍራንክፈርት ከተማ አካሄዱ። #Germany

©DW
@YeneTube @Fikerassefa