YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ አባላትና አመራር ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገባ።

የኦነግ ሊቀመንበር አቶ #ዳውድ ኢብሳን ጨምሮ የግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ #የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና በርከት ያሉ ደጋፊዎች አቀባበል አደርገውላቸዋል።

📌በአሁኑ ወቅት ከንጋቱ ጀምሮ ከአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ከሚገኙ ከተሞች ቁጥሩ ከፍ ያለ ነዋሪ በተሰባሰበበት መስቀል አደባባይ የአቀባበል ስነ ስርዓት በመከናወን ላይ ይገኛል ።
©fbc
@yenetube @mycase27
የኦነግ ሊቀመንበር አቶ #ዳውድ ኢብሳ ነገ ለንባብ ለሚበቃው አዲስ ዘመን ጋዜጣ⤵️

📌"«መገንጠል» የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አይገባንም፡፡ የራስን እድል በራስ መወሰን የሚለውን ሃሳብ በትክክለኛ መንገድ ይገልፀዋል ብለንም አናምንም፡፡"

📌"የብሄር ፖለቲካ አያስፈልግም የሚለው አስተሳሰብ በጣም የተሳሳተ ፕሮፖጋንዳ ነው፡፡"

📌"እኛ በማንኛውም ህዝብ ላይ ስጋት የለንም፤ በኛም ላይ ስጋት መኖር የለበትም"

📌"የነበሩት መንግስታት ሰንደቅ ዓለማውን ይዘው በእኛ ላይ ጭቆና አድርሰውብናል"

@YeneTube @Fikerassefa