#በጋምቤላ ክልል ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።
የፀጥታ ሀይሎች እስካሁን ቢያንስ
#ስድስት ወጣቶችን ገድለዋል።በርካቶች ቆስለዋል። የሰልፉ ምክንያት በክልሉ አስተዳደራዊ ለውጥ እንዲደረግ የሚጠይቅ ነው።
በጋምቤላ የኑዌርና አኙዋክ ጎሳ አባላት መካከል የስልጣን መጋራት ውዝግብ ተደጋግሞ ይታያል። ከተማይቱ አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ናት።
ምንጭ ፦ ዋዜማ
@yenetube @mycase27