YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ፖሊስ ኢንጂነር ስመኘው ሞተው የተገኙበት መኪና ውስጥ የተገኘው ሽጉጥ በእርሳቸው #ተመዝግቦ የሚገኝ መሆኑን ገለፀ።

#በፎረንሲክ ምርመራ በተገኘው ውጤት መሰረትም ቀለሃውና የተገኘው አርሳስም የዚሁ #ሽጉጥ መሆኑን #ፖሊስ እንዳረጋገጠ አስታውቋል።

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በሰው በደረሰባቸው ጉዳት ህይወታቸው #እንዳላለፈና #ራሳቸውን እንዳጠፉ የምርመራ ውጤቱ እንደሚያመልክት ፖሊስ አስታውቋል።
©FBC
@yenetube @mycase27