YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አሁን #አዲስ_አበባ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን

ከገርጂ ወደ ጎሮ መንገድ በጎርፋ ስለ ተሞላ በተለዋጭ መንገድ ተጠቀሙ።

በተጨማሪ በመገናኛ - ጉርድ ሾላ - አያት መንገድም በተመሳሳይ ሁኔታ በጎርፋ ስለተሞላ ተለዋጭ መንገድ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

@YeneTube @Fikerassefa