የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ!
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዳውድ ሙሜ፣ ዛሬ ጠዋት 2 ሰዓት ላይ በአዳማ ከተማ ችግኝ ተክለው በ3 ሰዓት ላይ በፈጣን መንገድ እየተመለሱ ሳለ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል።
አቶ ዳውድ በችግኝ ተከላው ወቅት ከአዳማ ብሮድካስት ሰርቪስ ጋር ቆይታ አድርገው እንደነበር የዘገበው መገናኛ ብዙኃኑ፤ በቀጣይ የኦሮሚያን የቱሪዝም መስህብ በማስተዋወቅ ረገድ ከአዳማ ብሮድካስት ሰርቪስ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ለመፈረም ዝግጁ እንደነበሩ ጠቁሟል፡፡አቶ ዳውድ ሙሜ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት እንደነበሩ ዘገባው ጠቁሟል፡፡
Via Addis Admas
@YeneTube @FikerAssefa

😭40❤13😁4
ሀገራዊ ጥቅል ምርት (GDP) እንዴት ነው የሚሰላው?
ሀገራዊ ጥቅል ምርት አንድ ዋነኛ የሀገራት ኢኮኖሚ መለኪያ እንደሆነ ይታወቃል። መለኪያው ስለ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፣ ስለኑሮ ደረጃ እና የአንድ ሀገር የፋይናንስ ጤና ይነግረናል።
መንግስታት፣ የንግድ ድርጅቶች እና ባለሀብቶች ውሳኔዎቻቸውን መሰረት ለማድረግ ይጠቀሙበታል። ነገር ግን ሀገራዊ ጥቅል ምርት እንዴት ነው የሚለካው? የሚለውን በዛሬው ፕሮግራም ለመዳሰስ ሞክረናል፣ ሊንኩን በመጫን ይከታተሉት።
መሰል መሰል ዝግጅቶችን እንደተለቀቁ ለመከታተል ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ቻናሉንም ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://youtu.be/4HHRUb0lRm8?si=dL1TiEKdD78aWFpX

YouTube
ሀገራዊ ጥቅል ምርት (GDP) እንዴት ነው የሚሰላው?
ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) ስለ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፣ ስለኑሮ ደረጃ እና የአንድ ሀገር የፋይናንስ ጤና ይነግረናል። መንግስታት፣ የንግድ ድርጅቶች እና ባለሀብቶች ውሳኔዎቻቸውን መሰረት ለማድረግ ይጠቀሙበታል። ነገር ግን ይህን ግዙፍ ቁጥር እንዴት ነው የምናሰላው? ለሚለው ሦስት ዋና ዋና ዘዴዎች አሉ፣ እና እያንዳንዱን እንመለከታለን።
#abiyahmed #habesha #history #ethiopia…
#abiyahmed #habesha #history #ethiopia…
❤11
Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
❤3😭1
Forwarded from YeneTube
🎁ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት
💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ
- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው
-እንዲሁም በ ግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች ዳጎስ ያለ ቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው
ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!
☎️0900025097
#telegram (@SamuelDMCRealtor)
#WhatsApp

❤2
Forwarded from YeneTube
የ5 ሚሊየን ቅናሽ ተደረገ 😳😳
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
☎️09-89-26-43-80
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉በ6 ወር የምትረከቡት
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 የልጆች መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
እድሉን ለመጠቀም
☎️09-89-26-43-80
Whatsup: 09-89-26-43-80
Telegram: @fiyami11
Email:hiwottadi22@icloud.com
❤3
'የነጻ መሬት ታጣቂዎች በትግራይ ኃይሎች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ' - የትግራይ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ
የትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ታጣቂዎች ምላዛት በተባለው አካባቢ በሰፈረው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኃይል ላይ ጥቃት አድርሰዋል ሲል ከሰሰ።ቢሮው ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ በአካባቢው በሚገኘው የትግራይ ታጣቂዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት አንድ አባል መሞቱን አስታውቋል።
ረቡዕ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም. በተፈጠረው ግጭት የተገደለው የትግራይ ኃይሎች አባል አንዳይ ክንደያ የተባለ መሆኑንም ገልጿል።ትግራይ ክልል ከአፋር ጋር በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀሱ የሚነገርላቸው እና በተለምዶ "ሓራ መሬት" (ነጻ መሬት) ተብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች፣ ከትግራይ ኃይሎች ተነጥለው የወጡ ናቸው።
እነዚህ ታጣቂዎች በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ክንፍ እና ድርጅቱን የሚደግፉ የትግራይ ኃይሎች አዛዦች ከሥልጣን ለማስወገድ ወደ አፋር ክልል ሄደው መደራጀታቸውን ይናገራሉ።
Via BBC

❤26😁4😭3👎2👍1
ግብፅ እና አሜሪካ በውሃ ደህንነት እና ቁልፍ በሆኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙርያ መከሩ!
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩብዮ ከግብጹ አቻቸው ባድር አብደላቲ ጋር በግብጽ የውሃ ደህንነት ዙርያ እንዲሁም በመካከላኛው ምስራቅ ሰላማን ለማስፈን በሚደረጉ ጥረቶች እና ቁልፍ በሆኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታወቀ።
ሚኒስትሮቹ ረቡዕ ሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ ላይ ሩቢዮ፤ “ግብፅ በሐማስ ተይዘው የነበሩ ታጋቾችን ለማስለቀቅ ላሳየችው ጽኑ ድጋፍ” ለአብደላቲ ምስጋና አቅርበዋል ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስነብቧል።
በተጨማሪም በሱዳን ወደ ሲቪል አስተዳደር ስለሚደረገው ሽግግር አስፈላጊነትም ተወያይተዋል ሲል መስሪያ ቤቱ አክሎ ገልጿል።የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባድር አብደላቲ ስብሰባውን አስመልክቶ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነትን በማጠናከር፣ ቁልፍ በሆኑ ቀጠናዊ ጉዳዮች እና በግብፅ የውሃ ደህንነት ዙርያ መምከራቸውን ገልጸዋል።
ሁለቱ ሚኒስትሮች ውይይቱን ያካሄዱት በጋዛ ስላለው ረሃብ አስመልክቶ ከሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች በኩል የሚደረጉ ጥሪዎች እየተበራከቱ በመጡበት በአሁኑ ወቅት ነው።
Via AS

👎22❤15👍1
ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት ከጠቅላላው የወጪ ንግዷ 8 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ!
ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት ከጠቅላላው የወጪ ንግዷ 8 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡በበጀት ዓመቱ ከጠቅላላው የወጪ ንግድ ገቢ 5.145 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 8.3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር መገኘት መቻሉን ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡
ይህም በ2016 በጀት ዓመት ከተገኘው 3.71 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶለር ጋር ሲነፃፀር የ4.59 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወይም 123.78 በመቶ ብልጫ አለው ብለዋል፡፡እንዲሁም የቅዳሜና እሁድ ግብይት ማዕከላትን በ2016 ዓ.ም. ከነበረበት 1066 ወደ 1,300 ለማሳደግ ታቅዶ 501 አዳዲስ ገበያዎች በመክፈት 1,567 ማድረስ መቻሉን ጠቁመዋል፡፡
በተጨማሪም ከ8.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጥራት መንደር ተገንብቶ 5 ጥራት አስጠባቂ ተቋማትን በአንድ ቦታ በመያዝና አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ ቀጠናዊ ውህደት እና ዓለም አቀፍ የንግድ ግንኙነትን ከማጎለበት አንጻር የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ተግባራዊነት ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በማቋቋም ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል ያሉት ሚኒስትሩ፤ አያይዘውም በ2018 በጀት ዓመት ስኬቶችን ለማስቀጠል እንደሚሰራ አመልክተዋል፡፡

❤10👎5👀5😁4🔥1
ተቃውሞ የቀረበበት ድንጋጌ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ እንዲወጣ ተደረገ!
አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለ'ፖለቲካል አድቮከሲ' እና ከምርጫ ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት ከውጭ የፋይናንስ ምንጭ ገንዘብ እንዳይቀበሉ የሚከለክለው ድንጋጌ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ እንዲወጣ ተደረገ።
ቢቢሲ የተመለከተው የማሻሻያው 'የመጨረሻ ረቂቅ' አገር በቀል ድርጅቶች ማንኛውም ከምርጫ ጋር የተያያዘ ስራ ላይ ለመሰማራት "ቅድሚያ [ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች] ባለስልጣን የድጋፍ ደብዳቤ ማግኘት" እንዳለባቸው ያትታል።
ማሻሻያ እየተደረገበት የሚገኘው በስራ ላይ ያለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ የጸደቀው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር።
አዋጁ ከ16 ዓመት በፊት ወጥቶ የነበረውን እና 'አፋኝ ነው' በሚል የሚተቸውን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት አዋጅ ሙሉ በሙሉ የሻረ ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ስልጣን ሲወጡ እንደነበረው ተስፋ ሁሉ ከስድስት ዓመት በፊት የወጣው አዋጅም ለአገሪቱ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ይኖረዋል የሚል ግምት ነበር።

❤17
አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዛሬ ጀምሮ አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡
አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ሲያገልግሉ ነበር፡፡
ከዛሬ ጀምሮ የግብርና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

😁25❤16👍1
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ከወጪ ንግድ ለማግኘት ያቀደውን ገቢ ማሳካት እንዳልቻለ ተመላከተ!
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፈው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት ያቀደውን ገቢ ሙሉ በሙሉ ማሳካት አልቻለም። ኮርፖሬሽኑ 146 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ማግኘት የቻለው 124 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው። ይህም ከታቀደው በ22 ሚሊዮን ዶላር ያነሰ መሆኑ ከዘገባው ለመረዳት ተችሏል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እንደተናገሩት ፣ የውጭ ንግድ ገቢው የእቅዱን 85 በመቶ ያህል ማሳካት መቻሉን አስታውቀዋል። በተቃራኒው፣ በበጀት ዓመቱ የተገኘው አጠቃላይ የ4 ቢሊዮን ብር ገቢ የእቅዱን 99 በመቶ ማሳካት መቻሉን ገልጸዋል።
በተጨማሪም፣ ኮርፖሬሽኑ በተተኪ ምርት እንቅስቃሴ ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች መመረታቸውን ጠቁመዋል፣ ይህም ከእቅዱ በላይ ነው። ከ48,900 በላይ ለሚሆኑ ዜጎችም የስራ እድል መፍጠር መቻሉ ተገልጿል።
Via Capital

❤24👍6🔥2
7 ሳይቶችን በጥራት በታማኝነት አስረክበናል::
ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
📍 ፒያሳ ከሚኒልክ አደባባይ ወደ ሀገር ፍቅር ቲያትር የሚወስደው መንገድ ላይ የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል።
👉 2 ቤዝመንት ያለው
👉ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉በ1 ዓመት ተኩል የምትረከቡት
👉ምድር ቤት
20 ካሬ= 7ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 2.8ሚሊዮን ብር
👉1ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 5.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 2 ሚሊዮን ብር
👉2ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.8 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.5 ሚሊዮን ብር
👉3ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.2 ሚሊዮን ብር
👉4ኛ እና 5ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 3.9 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 900 ሺ ብር
👉ቀሪው በግንባታ ሂደት የሚከፈል።
ለበለጠ መረጃ
09-76-19-58-35
Telegram username
@Ruthtemersales
Whats app
Message Temer properties on WhatsApp. https://wa.me/251976195835

❤12
በህገወጥ ግብይት የተሳተፉ 354 የነዳጅ ማደያዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው!
በህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተሳተፉ 354 ማደያዎች ላይ ክስ እንዲመሰረትባቸው እየተደረገ ነው አለ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፡፡የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ የነዳጅ ማደያ ከሌለባቸው አካባቢዎች ውጭ ነዳጅ ከማደያ ውጭ እንዳይሸጥ በህግ ተደንግጓል፡፡
ሆኖም የህግ ድንጋጌውን በመተላለፍ በህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተሳተፉ 354 ማደያዎች ላይ በክልሎች ክስ እየተመሰረተባቸው ነው ብለዋል፡፡በተመሳሳይ ስድስት ኩባንያዎች ለሁለት ወር መታገዳቸውንና ሌሎች ሰባት ኩባንያዎችም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 3 ቢሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን ተናግረዋል፡፡ከዚህም ውስጥ 17 በመቶ የሚሆነው ለኢንዱስትሪዎች፣ ለማዕድን ስራ፣ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች፣ ለመንገድ ግንባታ እንዲሁም ለግብርና ሜካናይዜሽንና ለተለያዩ የልማት ስራዎች ውሏል ነው ያሉት፡፡
(ኤፍ ኤም ሲ)

❤17😁3
Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
አደጋው የደረሰው ሲኖትራክ የጭነት ተሸከርካሪ ከሀዋሳ ከተማ ወደ ቱላ ሲጓዝ በነበረበት ወቅት አነስተኛ የከተማ ታክሲ በመግጨት እንዲሁም እግረኞች ላይ በመውጣት የሞትና የአካል ጉዳት ማድረሱ ነው የተገለጸው፡፡
በአደጋው ከሟቾች በተጨማሪ 2 ሰዎች ከባድ ጉዳት አንዲሁም 6 ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል ተብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa

😭9❤3