YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.92K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
🔥 ቲክቶክዎን ከቡስትግራም ያሳድጉ!

📱 ፎሎወሮች: ከ100 እስከ 1 ሚሊዮን
👀 ቪውስ: እስከ 90 ሚሊዮን ቪውስ
❤️ ላይኮች: እስከ 10 ሚሊዮን ላይኮች


ዛሬው በቡስትግራም ቲክቶክዎን ያሳድጉ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2213🔥8👀1
በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ!

መንግሥት በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና ታይላንድ ወታደራዊ ካምፕ ተጠልለው የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ።

ትላንት መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም 23 ዜጎችን እንዲሁም ዛሬ መጋቢት 8 ቀነ 2017 አ.ም ደግሞ 30 ዜጎችን በአጠቃላይ በካምፑ የነበሩትን 53 ዜጎች እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉን ገልጿል።

ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የተደረጉት ኢትዮጵያውያኑ ከማይናማር እገታ ወጥተው ታይላንድ ወታደራዊ ካምፕ የነበሩ መሆናቸውን ጠቁሟለ።

ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው እነዲመለሱ የተደረገው ከኢትዮዽያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር እና በአካባቢው ከሚገኙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር መሆኑን አስታውቋል።

እስካሁን ከማይናማር እገታ ወጥተው ታይላንድ ወታደራዊ ካምፕ የነበሩ በመጀመሪያውና ሁለተኛው ዙር በጠቅላላው 130 ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@YeneTube @FikerAssefa
👍327
ክሬምሊን የፑቲን እና ትራምፕ የስልክ ጥሪ ማክሰኞ እንደሚካሄድ አረጋገጠ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ለውይይት የሚቀርቡትን ርዕሰ ጉዳዮች አልገለፁም።

@Yenetube @Fikerassefa
👍141
🇪🇹 በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች እሁድ ምሽት የተከሰቱ ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጦች የፈጠሩት ንዝረት ብዙ ከተሞች መሰማቱ ተነገረ

እሁድ ሌሊት 6፡20 ላይ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ከአቦምሳ ከተማ 48 ኪ.ሜ ርቆ በሚገኝ ስፍራ በሬክተር ስኬል 4.3 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል፡፡

በተጨማሪም በአፋር ክልል በታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ ምሽት 3:53 ሲል በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍203
🇪🇹✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቪ.አይ.ፒ እና የልዩ የቻርተር በረራ አገልግሎት ይሰጣል ያለውን ቦይንግ 737-800 የቢዝነስ አውሮፕላን ተረከበ

የቢዝነስ አውሮፕላኑ በተለይም በአፍሪካ የንግድና ኢንቨትመንት ሥራዎቻቸውን ለማሳለጥ በርካታ ጉዞዎችን ለሚያደርጉ ነጋዴዎች፣ ድርጅቶች እና ደረጃውን የጠበቀ የቻርተር በረራ ለሚሹ ተጓዦች ልዩ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችለው አየር መንገዱ በማህበራዊ የትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
👍35😁8🔥21
Luxembourg work visa
ሉዘምበርግ የሥራ ቪዛ


መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
ፎቶ በሶፍት ኮፒ
እድሜ ከ19—65
የትምህርት ደረጃ: ሃይስኩል እና ከዛ በላይ

የስራዎቹ አይነት
የፋብሪካ ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች
የጽዳት ሥራዎች
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የሆቴል ሥራዎች
የመጋዘን ሥራዎች
የዴሊቨሪ ሥራዎች
የላውንደሪ ስራ
መምህር
ነርስ
መካኒካል/ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ካሸር
መካኒክ
የፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር

ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም
በሰአት ከ15 - 30 ዶላር  
አኮሞዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው

ፕሮሰስ ግዜ
ከ 2 ወር - 2 ወር ከ15 ቀን ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 98% በላይ

ቅድሚያ ክፍያ 25% ቀሪ ክፍያ ቪዛ ሲያልቅ
አጠቃላይ ክፍያ 900,000 ብር ትኬት አይጨምርም



ዋሥትና
የድርጅት ውልና የባንክ ቼክ እንሰጣለን
   
   ለበለጠ መረጃ

የቴሌግራም
inbox ላይ : @Sabinavisa2

☎️👇

🤳ስልክ  ቁጥር :
+251927555551 / 2 / 3 / 4 / 8

Website

https://sabina.et/

ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 አድራሻ:- ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ታውን እስኩዌር ሞል 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602

👉እንዲሁም በሃዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://tttttt.me/sabinaadvisor
👎7👍51😁1
🎺🎺🎺 ቅናሻችን አምልጧችሁ የነበረ  ደንበኞቻችን በዲያስፖራ ቁጥር 2 ሳይታችን ልንክሳችሁ መጥተናል


65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር

📣60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ

👉ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ

💥2 ከርሰ ምድር ውሀ
💥standby generator
💥ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
💥4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
💥በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት
💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ
💥የባስኬትቦል መጫወቻ
💥ቤተ መፃህፍት (library)
💥ጂም እና ስፓ
💥የልጆች መጫወቻ ስፍራ
💥አረንጓዴ ስፍራ
💥ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ
💥ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ

ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉   ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው ,ላውንደሪና  ስቶር ጋር

የተለያየ የካሬ አማራጭ:-

📌 ስቱዲዮ(studio)
        56.60 ካሬ
📌 ባለ አንድ መኝታ
         77.70ካሬ , 69 ካሬ ,85ካሬ, 98ካሬ
📌  ባለ ሁለት መኝታ
        99ካሬ,123ካሬ,128ካሬ እና 148.20 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ
      118ካሬ,104ካሬ,123ካሬ, 139ካሬ, 146ካሬ,151ካሬ, 157ካሬ
📌 ባለ አራት መኝታ
       170ካሬ እና 186ካሬ



👉 እንዲሁም የንግድ ሱቆች 

✉️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በDHL የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ ☎️ +251929928392 ይደውሉልን
Telegram  @BetelZewelde
1👍1
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ
✍️  ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ

✍️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ

✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት

✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት

📍 መገኛ ቦታዉ

✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት።

✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል

✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ +251912685310 ይደውሉልን
👍51
የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ22 አመራርና ሰራተኞች ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያና የደሞዝ ቅጣት እርምጃ ወስጃለው አለ፡፡

ተቋሙ በ2017 አ.ም ሰባት ወራት ውስጥ ብልሹ አስራርን ለማሶገድ ባከናወናቸው ተግባራት በ22 አመራርና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቋል፡፡

እርምጃው የተወሰደው ከደንበኞች የቀረቡ ጥቆማዎችን መሰረት በማድረግ እና አስፈላጊው ማጣሪያ ተደርጎ መሆኑን በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ መላኩ ታዬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡

እርምጃ ከተወሰደባቸው አመራር እና ሰራተኞች መካከል 3ቱ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ እና 19ኙ የደመወዝ ቅጣት የተቀጡ መሆናቸውን ስራ አስፈፃሚው ገልፀዋል፡፡

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የብልሹ አሰራር እና የሙስና ጥቆማ መስጫ ዲጂታል የሞባይል መተግበሪያ ስራ ላይ ማዋሉ የሚታወስ ነው፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
👍9😁51🔥1
#ኢትዮጵያ ከምትገዛቸው ከ800 በላይ የመድኃኒት አይነቶች ውስጥ የምታመርተው ከ100 በታች መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከምትገዛው ከ800 በላይ የመድኃኒት አይነቶች ውስጥ የምታመርተው ከ100 በታች መሆኑን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ንጉሴ አገልግሎቱ መድኃኒቶችን ከሀገር ውስጥና ከውጪ አገራት ገዝቶ እንደሚያቀርብ ጠቅሰው፣ በግዢ መዘርዝር ከያዛቸው መድኃኒቶች 20 በመቶው አቅራቢ የሌላቸው መሆኑን ለኢፕድ ገልጸዋል።
አክለውም 30 በመቶው መድኃኒት አንድ አቅራቢ ብቻ እንዳላቸውና ቀሪዎቹ ቢሆኑም የተሻለ አቅራቢ እንደሌላቸው ተናግረዋል።

ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ የማህበረሰቡን የጤና ፍላጎት መሰረት ያደረጉ 800 መድኃኒቶች በመንግስት ጤና ተቋማት ቢመረጡም በኢትዮጵያ የሚመረተው ከመቶ በታች ነው ብለዋል፡፡

የሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርት መጠንን ማሳደግ ስትራቴጂካዊ መፍትሄ መሆኑን ጠቅሰው፣ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ኢንቨስትመንትን መሳብ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡

አገልግሎቱ ከሚገዛው መድኃኒት በገንዘብ መጠን ሲታይ የዛሬ አራት አመት የአገር ውስጥ መድኃኒት ድርሻ ከ20 በመቶ በላይ እንደነበረ በመግለጽ፣ ባለፉት ሶስት ዓመታት ወደ 8 በመቶ እየቀነሰ የመጣ ሲሆን በተደረገው ማሻሻያ ወደ 36 በመቶ ከፍ ማለቱንና አሁን ደግሞ ወደ 41 እያደገ እንደሚገኝ አስረድተዋል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
👍14😁2
የአሽከርካሪዎች ብቃት ምዘና ሊጀመር ነው!

የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመከላከል የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በህዝብና በጭነት አገልግሎት የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም ከሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር የአሽከርካሪዎችን ብቃት ለመመዘን የሚያስችል ሰነድ እያዘጋጀ መሆኑ ተጠቁሟል።

ምዘናው በየደረጃው የሚሰጥ ሲሆን፣ በመጀመሪያው ዙር የአገር አቋራጭ አውቶቡሶችንና የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት ተጠናቋል።

Via Capi
@YeneTube @FikerAssefa
👍36👎42😁2
🚀 ቴሌግራምዎን አሁን ያሳድጉ!

✈️ መምበሮች: 500 በ193 ብር ብቻ, 1000 በ387 ብር ብቻ (እስከ 200ሺህ መምበሮች)

👁️ ቪውስ: ከ10 ጀምሮ ማዘዝ ይችላሉ

👍 ሪአክሽኖች: ከ10 ጀምሮ በ5 ብር ብቻ

ዛሬ በቡስትግራም ይዘዙ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍92👎1
🇨🇩🇦🇴 የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና የኤም 23 አማፂያን በአንጎላ ሊደራደሩ ነው

ቀደም ሲል ከኤም 23 ጋር ፊት ለፊት አልወያይም ይሉ የነበሩት ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ፤ አሁን ሀሳባቸውን በመቀየር ማክሰኞ በሉዋንዳ ድርድር ለማድረግ መወሰናቸው ትልቅ ለውጥ ነው ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የኤም 23 ቃል አቀባይ ላውረንስ ካንዩካ ቡድኑ በድርድሩ ላይ እንዲሳተፍ ከአንጎላ ጥሪ እንደቀረበለት እሁድ እለት በኤክስ ገፃቸው በኩል አሳውቀዋል። ቃል አቀባዩ ኤም 23 በድርድሩ ላይ የሚሳተፉ አምስት ልዑካኑን እንደሚልክ ሰኞ እለት አረጋግጠዋል።

አደራዳሪዋ አንጎላ ለውይይቱ የበለጠ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አፋጣኝ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠይቃለች። እነዚህ ሙከራዎች ቢደረጉም በዋሊካሌ ክልል በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ግጭቶች እንደቀጠሉ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍163
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጋዛ ዳግም ያገረሸው የእስራኤል ጥቃት

እስራኤል በጋዛ ከሁለት ወራት ወዲህ ከፍተኛውን የቦምብ ጥቃት የፈጸመች ሲሆን፤ በጥቃቱ የተፈናቃዮች መጠለያ ድንኳች በእሳት ነደዋል።

እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች መሞታው ተነግሯል።

@Yenetube @Fikerassefa
😭42👍103👀2😁1
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ በፓርላማ ተገኝተው ለጥያቄዎች ምላሽ ሊሰጡ ነው!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከነገ በስቲያ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሊሰጡ ነው።የሐሙሱ የፓርላማ መደበኛ ስብሰባ፤ የፌደራል መንግስት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለምክር ቤት አባላት መላኩን ተከትሎ የሚካሄድ ነው።

በ57 ገጾች የቀረበው እና “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው ይህ ሪፖርት፤ በዘንድሮው በጀት ዓመት የመንፈቅ ጊዜ ውስጥ የፌደራል መንግስት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ስራዎች የሚዘረዝር ነው።ሪፖርቱ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ ልማት፣ በሰላም እና ደህንነት ግንባታ፣ በውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ እንዲሁም በፍትህ እና አስተዳደር ዘርፎች የነበሩ አፈጻጸሞችን ዳስሷል።

ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ አፈጻጸምም በሪፖርቱ ላይ ተካትቷል።የተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሪፖርቱ ላይ ያላቸውን ጥያቄ በጽሁፍ አስገብተው ያጠናቀቁት ባለፈው ሳምንት ሐሙስ እንደሆነ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የፓርላማ ምንጮች ገልጸዋል።

Via Ethiopia Insider
@YeneTube @FikerAssefa
👎63👍34😁185😭1
ሰላም

የሞባይል አፕልኪሽን አበልፃጊዎች እንደሚታወቀው ከ2024 ወዲህ Google play store ላይ Application List ለማድረግ Tester እንደሚያስፈልግ ይታወቃል።

አበልፃጊዎች ሀገራችን ላይ ይህ ችግር መኖሩና Test ለማስደረግ ያለአግባብ ወጪ መዳረጋቸው ሰምተን።

ለቴክኖሎጂው ቅርብ የሆናችሁ ልጆች ግሩፑን ተቀላቀሉ እና አንድ ላንዳችን Application Test እንደራረግ።


ተቀላቀሉ አሁን 20 Tester ያስፈልጋል በትንሹም

https://tttttt.me/apptestereth
👍323👎2
Luxembourg work visa
ሉዘምበርግ የሥራ ቪዛ


መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
ፎቶ በሶፍት ኮፒ
እድሜ ከ19—65
የትምህርት ደረጃ: ሃይስኩል እና ከዛ በላይ

የስራዎቹ አይነት
የፋብሪካ ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች
የጽዳት ሥራዎች
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የሆቴል ሥራዎች
የመጋዘን ሥራዎች
የዴሊቨሪ ሥራዎች
የላውንደሪ ስራ
መምህር
ነርስ
መካኒካል/ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ካሸር
መካኒክ
የፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር

ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም
በሰአት ከ15 - 30 ዶላር  
አኮሞዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው

ፕሮሰስ ግዜ
ከ 2 ወር - 2 ወር ከ15 ቀን ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 98% በላይ

ቅድሚያ ክፍያ 25% ቀሪ ክፍያ ቪዛ ሲያልቅ
አጠቃላይ ክፍያ 900,000 ብር ትኬት አይጨምርም



ዋሥትና
የድርጅት ውልና የባንክ ቼክ እንሰጣለን
   
   ለበለጠ መረጃ

የቴሌግራም
inbox ላይ : @Sabinavisa2

☎️👇

🤳ስልክ  ቁጥር :
+251927555551 / 2 / 3 / 4 / 8

Website

https://sabina.et/

ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 አድራሻ:- ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ታውን እስኩዌር ሞል 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602

👉እንዲሁም በሃዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://tttttt.me/sabinaadvisor
👍82😁1
Forwarded from YeneTube
🎺🎺🎺 ቅናሻችን አምልጧችሁ የነበረ  ደንበኞቻችን በዲያስፖራ ቁጥር 2 ሳይታችን ልንክሳችሁ መጥተናል


65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር

📣60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ

👉ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ

💥2 ከርሰ ምድር ውሀ
💥standby generator
💥ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
💥4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
💥በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት
💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ
💥የባስኬትቦል መጫወቻ
💥ቤተ መፃህፍት (library)
💥ጂም እና ስፓ
💥የልጆች መጫወቻ ስፍራ
💥አረንጓዴ ስፍራ
💥ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ
💥ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ

ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉   ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው ,ላውንደሪና  ስቶር ጋር

የተለያየ የካሬ አማራጭ:-

📌 ስቱዲዮ(studio)
        56.60 ካሬ
📌 ባለ አንድ መኝታ
         77.70ካሬ , 69 ካሬ ,85ካሬ, 98ካሬ
📌  ባለ ሁለት መኝታ
        99ካሬ,123ካሬ,128ካሬ እና 148.20 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ
      118ካሬ,104ካሬ,123ካሬ, 139ካሬ, 146ካሬ,151ካሬ, 157ካሬ
📌 ባለ አራት መኝታ
       170ካሬ እና 186ካሬ



👉 እንዲሁም የንግድ ሱቆች 

✉️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በDHL የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ ☎️ +251929928392 ይደውሉልን
Telegram  @BetelZewelde
👍3
Forwarded from YeneTube
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ
✍️  ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ

✍️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ

✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት

✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት

📍 መገኛ ቦታዉ

✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት።

✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል

✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ +251912685310 ይደውሉልን
👍41
ኤርትራ

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ፤ አስመራ በህወሓት እና በትግራይ ክልል "ጊዜያዊ አስተዳደር እየተካሄደ ባለው ግጭት" ውስጥ "ምንም አይነት ሚና" እንደሌላት ትናንት ለዲፕሎማቶች በሰጡት ማብራራያ ላይ ተናግረዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲያዊ መንገድም ይሁን በሀይል የባህር ሀይል ለመገንባት እና የባህር ባለቤት ለመሆን በምታደርገው እንቅስቃሴ ላይ የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንድታከብር ግፊት እንዲደረግባት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አቅርበዋል።

@Yenetube
😁12👍74😭3