"ትልቅሰው ሪል እስቴት "
በመሃል ካዛንችስ እንደራሴ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በማስተዋቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል ።
ትልቅ ሰው ሪል እስቴት
🌹 የኔክሰስ ሆቴል
🌹 የግራንድ ሆቴል
🌹 የኢግል ፓክ ኢንዱስትሪያል እና
🌹 የስካይ ፔትሮሊየም እህት ኩባንያ ነው
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ
👉የሚገርም ማራኪ እይታ ያላቸው !!!
👉ግንባታቸው 90% የደረሰ !!!
👉ማስረከቢያ ጊዜ ከ6 ወር -1 አመት
👉ከአማራጭ አከፋፈል ጋር
✍️100% በ1 አመት በ"4"ዙር
✍️50/50 ከባንክ ጋር ከ5-20 አመት
🙏🙏🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ
@setu1988
+251936606665

🔥🔥አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር💥💥
🔴በሁሉም ስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት እንፈልጋለን።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
📞 ስልክ:- 09 78 88 18 19
09 77 64 18 19
💥ጉዳይ አስፈፃሚ/smart phone ያለው/
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:5000+ የቀን አበል
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,500
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
💥 ሼፍ/ዋና እና ረዳት/
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=ያለው
🔹ደሞዝ=6000-10,000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan

ለአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ አዲስ ተቋራጭ ጨረታ ሊወጣ ነው
👉በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል!
ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ የቆየውን የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአዲሱ በጀት ዓመት እንደገና ለማስጀመር በጀት መያዙን ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።
በቅርቡም ሥራ ተቋራጭ ለመምረጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ የሚወጣ መሆኑ ተመልክቷል።
የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በ48 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባውና 62ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም ያለው ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን ለማስቀጠል በ2016 ዓ.ም በጀት የተያዘለት በመሆኑ በቅርቡ ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጥቶ ግንባታው ይጀመራል።
የብሔራዊ ስታዲየሙ ግንባታ በቻይናው ኩባንያ ይካሄድ እንደነበረ አስታውሰው፤ ግንባታው በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ መቆየቱን ገልፀዋል።
በኋላም የግንባታ ተቋራጩ ለሥራው ያቀረበው የዋጋ ማስተካከያ ከገበያ በላይ የተጋነነ በመሆኑ መንግሥት ከያዘው በጀት ጋር ሊመጣጠን አልቻለም። በዚህም ከግንባታ ተቋራጩ ጋር ያለው ውል እንዲቋረጥ መደረጉን ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ተቋራጩ ኮቪድ-19ን እንደ ምክንያት በማድረግ ስራውን አቀርጦ በመቆየቱ ግንባታውን ለማስቀጠል ከፍተኛ ጥረት ሲደረግ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትሩ፤ በጉዳዩ ላይ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው አስታውሰዋል።
የግንባታ ተቋራጩ ለሥራው አሳማኝ ያልሆነና ከገበያ በላይ የሆነ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደረግ መጠየቁን አውስተው፤ የተጠየቀው የዋጋ ማስተካከያ የተጋነነ በመሆኑ ብዙ ድርድር በማድረግ ውል ከማቋረጥ ጋር ተያይዞ ችግሮች እንዳያጋጥሙ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጓል።
በዚህም ከተቋራጩ ጋር የነበረው ውል በዚህ ዓመት በመጋቢት ወር 2015ዓ.ም መቋረጡን ሚኒስትሩ አስረድተዋል።
የስታዲየሙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ መከናወኑን የገለፁት ሚኒስትሩ፣ ግንባታውን የጎበኙ የውጭ ሀገር ባለሙያዎች አስተያየትም ሥራው ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ መከናወኑን እንደሚያሳይ ተናግረዋል።
ስታዲየሙ በውስጡ በርካታ ነገሮችን የያዘ ትልቅ ፕሮጀክት መሆኑን ጠቁመው፤ የበጀት እጥረት ችግር ካላጋጠመ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ገልፀዋል።
የስታዲየሙን ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ለማስቀጠል ምን ያህል በጀት እንደተያዘ ይፋ አልሆነም።
የስታዲየሙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በ2 ነጥብ 47 ቢሊዮን ብር በጀት ታህሳስ 2008 ዓ.ም እንደተጀመረ የሚታወስ ሲሆን ፣ ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በ5 ነጥብ 57 ቢሊዮን ብር በጀት መጋቢት 2012 ዓ.ም ተጀምሮ በዘጠኝ መቶ ቀናት ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ እንደነበር ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa

ከ2016 ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ እርምጃ ይወሰድባቸዋል
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው ቢያንስ 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት መስኮቻቸው እንዲታጠፉ የሚያስገድድ መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ መመሪያ መዘጋጀቱን ገልጿል።
በባለስልጣኑ የከፍተኛ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ክትትል እና ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ከፍያለው አድነው ለፋና ብሮድካስቲንግ እንደተናገሩት፥ የመማር ማስተማር ስራው ጥራቱ የተጠበቀ እንዲሆን አዲስ መመሪያ እና መስፈርት ተዘጋጅቷል።
የሚታዩ ክፍተቶችን በመሙላት የሚጠበቀውን ደረጃ እና ጥራት ማስጠበቅ ያስችላል የተባለው አዲስ መመሪያ እና መስፈርትም ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ነው ያሉት።
በመመሪያው የትምህርት ጥራቱን ለማስጠበቅ በርካታ መለኪያዎች የተቀመጡ ሲሆን፥ አንዱ የመውጫ ፈተናን የሚመለከት መሆኑንም አስረድተዋል።
በዚህም እያንዳንዱ ተቋም ለመውጫ ፈተና ከሚያስቀምጣቸው ተማሪዎች በየትምህርት መስኩ ቢያንስ 25 በመቶዎቹ ማለፍ እንደሚጠበቅባቸው በማንሳት ይህ ካልሆነ ግን የትምህርት ፕሮግራሙ ይሰረዛል ብለዋል።
በተጨማሪም የትምህርት ተቋማቱ ለማስተማር የሚመዘግቧቸውን ተማሪዎች ለባለስልጣኑ የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው ተብሏል።
ዘንድሮ በተሰጠው የዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተናውን ከወሰዱ 72 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት 50 እና ከዛ በላይ ያመጡት 12 ሺህ 422 ወይም 17 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ መሆናቸው ይታወቃል።
@Yenetube @FikerAssefa

❤1
የፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የልብ አድናቂ እንደሆነ የሚናገረው አሜሪካዊ እውቅ ዩቲዩበር አይ ሾው ስፒድ ከባድ የራስ ህመም አጋጥሞት ሆስፒታል መግባቱ ተገልጿል።
የ 18ዓመቱ ዩቲዩበር አይ ሾው ስፒድ ባጋጠመው ከባድ የራስ ህመም ምክንያት የቀዶ ጥገና ሊደረግልት እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ቤተሰቦቹ ከአሜሪካ ወደ ቶክዮ በማምራት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
አይ ሾው ስፒድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ በለጠፈው ተንቀሳቃሽ ምስልም " ከባድ በሆነ የራስ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አይኔን መግለጥ አልቻልኩም ፣ መመገብም አልችልም።"ሲል ተናግሯል።
@Yenetube @Fikerassefa
የ 18ዓመቱ ዩቲዩበር አይ ሾው ስፒድ ባጋጠመው ከባድ የራስ ህመም ምክንያት የቀዶ ጥገና ሊደረግልት እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ቤተሰቦቹ ከአሜሪካ ወደ ቶክዮ በማምራት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
አይ ሾው ስፒድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ በለጠፈው ተንቀሳቃሽ ምስልም " ከባድ በሆነ የራስ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አይኔን መግለጥ አልቻልኩም ፣ መመገብም አልችልም።"ሲል ተናግሯል።
@Yenetube @Fikerassefa
"ትልቅሰው ሪል እስቴት "
በመሃል ካዛንችስ እንደራሴ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በማስተዋቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል ።
ትልቅ ሰው ሪል እስቴት
🌹 የኔክሰስ ሆቴል
🌹 የግራንድ ሆቴል
🌹 የኢግል ፓክ ኢንዱስትሪያል እና
🌹 የስካይ ፔትሮሊየም እህት ኩባንያ ነው
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ
👉የሚገርም ማራኪ እይታ ያላቸው !!!
👉ግንባታቸው 90% የደረሰ !!!
👉ማስረከቢያ ጊዜ ከ6 ወር -1 አመት
👉ከአማራጭ አከፋፈል ጋር
✍️100% በ1 አመት በ"4"ዙር
✍️50/50 ከባንክ ጋር ከ5-20 አመት
🙏🙏🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ
@setu1988
+251936606665
በመሃል ካዛንችስ እንደራሴ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በማስተዋቂያ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል ።
ትልቅ ሰው ሪል እስቴት
🌹 የኔክሰስ ሆቴል
🌹 የግራንድ ሆቴል
🌹 የኢግል ፓክ ኢንዱስትሪያል እና
🌹 የስካይ ፔትሮሊየም እህት ኩባንያ ነው
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ
👉የሚገርም ማራኪ እይታ ያላቸው !!!
👉ግንባታቸው 90% የደረሰ !!!
👉ማስረከቢያ ጊዜ ከ6 ወር -1 አመት
👉ከአማራጭ አከፋፈል ጋር
✍️100% በ1 አመት በ"4"ዙር
✍️50/50 ከባንክ ጋር ከ5-20 አመት
🙏🙏🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ
@setu1988
+251936606665
ከመንግሥት መተማመኛ የተሰጠው የቱሉ ካፒ ወርቅ ፕሮጀክት ሥራ ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ!
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን በከፊ ሚነራልስ ፒኤልሲ አማካይነት ለሚተገበረው የቱሉ ካፒ ወርቅ ልማት ፕሮጀክት፣ መንግሥት የፀጥታ ማስተማማኛ በመስጠቱ፣ ኩባንያው ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ወደ ሥራ ለመግባት ‹‹ተፈላጊውን ፋይናንስ አላሟላም›› በሚል ከመንግሥት ጋር በውዝግብ የቆየውና ባለፈው ዓመት የተለያዩ ማስጠንቀቂያዎች ሲደርሱት የቆየው የእንግሊዝ ኩባንያ ካፊ ሚነራልስ ባለፉት ስድስት ወራት ወሳኝ የሚባሉ ለውጦች በራሱ፣ እንዲሁም በመንግሥት በኩል በመደረጋቸው ምክንያት፣ ፕሮጀክቱን በይፋ ለመጀመር የሚችልበት ቁመና ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
የከፊ ሚነራልስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሃሪ አናግኖስታረስ ለሪፖርተር እንዳስረዱት፣ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ መንግሥት በቅድመ ሁኔታ ሲጠይቀው የነበረው የፕሮጀክት ፋይናንስ ጉዳይ በአሁኑ ወቅት እልባት አግኝቷል፡፡ በተለይ ኢትዮጵያ በመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም. የአፍሪካ ፋይናንስ ትብብር ተቋም አባል ከሆነች በኋላ፣ ሁለት ዋነኛ የፕሮጀክት አበዳሪ ባንኮች መተማመኛ በማግኘታቸው ወደ ሥራ ይገባል ብለዋል፡፡
ባለፈው ወር ለቱሉ ካፒ ወርቅ ልማት አስፈላጊ የሆነውን የፋይናንስ ስምምነት እንደተፈራረመ ይፋ ያደረገው ከፊ ሚነራልስ፣ ይህም ስምምነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፖሊሲና መርህ መሠረት የተከናወነ መሆኑን አስታውቋል።
ኩባንያው ባለፈው ወር ለሦስት ቀናት የቆየ ዓውደ ጥናት በማካሄድ፣ ከመንግሥት ተወካዮች ጋር በመሆን የድርጊት ዕቅድ በማዘጋጀት፣ በቀጣይ ወራት ውስጥ ፕሮጀክቱን ለማስጀመር የሚያስችል ፈጣን እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል፡፡
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa

Forwarded from YeneTube
🔥🔥አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር💥💥
🔴በሁሉም ስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት እንፈልጋለን።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
📞 ስልክ:- 09 78 88 18 19
09 77 64 18 19
💥ጉዳይ አስፈፃሚ/smart phone ያለው/
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:5000+ የቀን አበል
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,500
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
💥 ሼፍ/ዋና እና ረዳት/
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=ያለው
🔹ደሞዝ=6000-10,000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan
🔴በሁሉም ስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት እንፈልጋለን።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
📞 ስልክ:- 09 78 88 18 19
09 77 64 18 19
💥ጉዳይ አስፈፃሚ/smart phone ያለው/
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:5000+ የቀን አበል
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,500
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
💥 ሼፍ/ዋና እና ረዳት/
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=ያለው
🔹ደሞዝ=6000-10,000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 11 ወራት በየቀኑ የአራት ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ማለፉ ተነገረ!
በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 3 ሺ 631 የትራፊክ አደጋዎች መከሰታቸውን የክልሉ ትራፊክ ቁጥጥር እና ደህንነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ኮማንደር በላቸው ትኪ በተለይ ለብስራት ሬዲዮና ቲቪ ተናግረዋል፡፡በደረሰዉ አደጋ 1ሺ 492 ሰዎች ህይወታቸዉን ሲያጡ፣ 1 ሺ ሰዎች ላይ ከባድ እና 1ሺ 28 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል።
በአደጋዉም በአማካይ በየቀኑ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል።በተከሰተው አደጋ ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸውን ያጡ ፣በዊልቸር የሚንቀሳቀሱ እና ከፊሎቹ ደግሞ በደረሰባቸው አደጋ በተለያዩ ሆስፒታሎች አሁኑም የህክምና እየተሰጣቸው ድጋፍ መሆኑን ኮማንደሩ ተናግረዋል፡፡
ከደረሰዉ አደጋ ከፍተኛ ቁጥር የተመዘገበው በምእራብ አርሲ፣ ምስራቅ ሀረርጌ ፣ ምስራቅ ወለጋ ፣ምዕራብ ሸዋ ፣ጅማ፣ ሰሜን ሽዋ ዞኖች እንዲሁም ሱሉልታ፣ገላን፣ለገጣፎ ፣አዳማ ፣ቡራዩ እና ሰበታ ከተሞችና ክፍለ ከተሞች ላይ ናቸው።በአለም አቀፍ ደረጃ በየቀኑ በአማካይ 3 ሺ 7 መቶ ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን ይህም በአመት ውስጥ በአጠቃላይ 1.3 ሚሊዮን ሰዎች ህይወታቸዉን እንደሚያጡ ጥናቶች ያመላክታሉ::
በተጨማሪም በአማካኝ 71 በመቶ የሚሆነው አደጋ የሚደርሰው በወንድ አሽከርካሪዎች ነው።በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል 95 በመቶ የተከሰተው አደጋ የደረሰው በወንድ አሽከርካሪዎች መሆኑ ተገልፆል፡፡
እንዲሁም 90 በመቶ የሚሆነው አደጋ በቀኑ ክፍለ ጊዜ የደረሰ ሲሆን 10 በመቶ የሚሆነው ደግሞ በሌሊቱ ያጋጠሙ መሆናቸው ተገልፆል።ከፍጥነት ወሰነ በላይ ማሽከርከር እና የአሸከርካሪዎች ጥንቃቄ ጉድለት፣ ያለ እረፍት ማሸከርከር ፣ለእግረኛ ቅድሚያ አለመስጠር ፣የቴክኒክ ችግር፣ አቅጣጫን መልቅቀ የአደጋዎቹ መንስኤዎች መሆናቸውን ኮማንደር በላቸው ትኪ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቲቪ ተናግረዋል፡፡ የደረሰው አደጋ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ233 አደጋዎች መቀነሱ ተገልፆል፡፡
Via Bisrat FM

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ማግኘቱን አስታወቀ!
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የቀረቡለትን የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ጥያቄዎችን ተከትሎ ባደረገው የማጣራት ሥራ ሕጋዊነት የሌላቸው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ዩንቨርስቲው የዩኒቨርሲቲው ምሩቃን በአገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ተቋማት በሚቀጠሩበት ወይም ተቀጥረው እየሠሩ ባሉበት ጊዜ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት ይጣራልን ጥያቄዎችን እየተቀበለ የትምህርት ማስረጃ አጣርቶ በማረጋገጥ በተከታታይ ምላሽ በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
በዚህም መሰረት የማጣራት ሂደት ከአንዳንድ ተቋማት የቀረቡ የዩኒቨርሲቲው ምሩቃን የትምህርት ማስረጃዎች፤ በዩኒቨርሲቲው በተሰጣቸው የተማሪ ውጤት ኮፒ ላይ የአጠቃላይ ነጥብ ለውጥ የተደረገባቸው እንዲሁም ፈጽሞ በዩኒቨርሲቲው ያልተማሩባቸው ሐሰተኛ ዲግሪ ማስረጃዎች መሆናቸውን ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡
በመሆኑም መሰል ኃላፊነት የጎደላቸው ተግባራት እንዳይበረታቱ ብሎም ሕዝብና መንግሥት ሙያዊ ብቃት በሌላቸውና ኃላፊነት በጎደላቸው ዜጎች ለጉዳት እንዳይጋለጥ በማሰብ በዩኒቨርሲቲው የትምህርት ማስረጃ ላይ የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ በማስመሰልና በመቀየር እንዲሁም፤ በዩኒቨርሲቲው ሥምና ሎጎ ያልተማሩበትን ዲግሪ ይዘው የማጭበርበር ተግባር ላይ የተሠማሩና ወደ ፊትም የሚሠማሩ ቢኖሩ ለሕዝብ የማጋለጥ ሥራ በተከታታይነት እንዲሠራ ዩኒቨርሲቲው መወሰኑን ገልጿል፡፡
ስለሆነም ከላይ በተያያዘው የሐሰተኛ ማስረጃ ማጣራት ሪፖርት ላይ ሥማቸው የተጠቀሱ ግለሰቦች፤ በእነዚህ የትምህርት ማስረጃዎች በየትኛውም ተቋም ቢቀጠሩ ማስረጃዎቻቸው ሕጋዊነት የሌላቸው መሆኑን ማረጋገጡን ዩንቨርስቲው አስታውቋል፡፡

👍1