የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ማህበር ለመንግሥት ሰራተኞች ደሞዝ እንዲከፈል ጠየቀ!
በትግራይ ጦርነቱ ሲካሄድ በቆየባቸዉ ዓመታት ደሞዝ ማግኘት ላልቻሉ የመንግሥት ሰራተኞች ክፍያ እንዲፈጸምላቸዉ የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ማህበር በጻፈው ደብዳቤ ጠይቋል።
ማህበሩ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ ለትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጊዚያዊ አስተዳደር፣ ለኢፌዴሪ ህዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሁም ለፌዴሬሽን ምክርቤት በጻፈው ደብዳቤ፤ “በትግራይ የመንግሥት ሰራተኞች እንዲከፈላቸው ይገባ የነበረው ደሞዝ ባለመከፈላቸው ምክንያት፤ ከነበሩበት የኪራይ ቤት እንዲወጡ እና ከእነቤተሰባቸው ኑሮኣቸው ጎዳና ላይ እንዲሆን ተደርገዋል።” ብሏል።
በተጨማሪም ሰራተኞቹ የሚበሉት እና የመሚጠጡት አጥተው በረሃብ እየተሰቃዩ እንደሚገኙ የገለጸው ማህበሩ፤ ለህልፈት የተዳረጉም በጣም ብዙ መሆናቸውን አስታውቋል። እንዲሁም፤ ደብተር እና የመሳሰሉት የትምህርት ቁሳቁስ ገዝተው ልጆቻቸውን ማስተማር እማይታሰብበት ሁኔታ መፈጠሩን በመግለጽ፤ “ራሳቸው እና ማንኛውም የቤተሰብ አባል ቢታመምም ሊታከም የሚችልበት እድል ዝግ ሆኖባቸዋል። ” ሲልም ገልጿል።
ይህም “የፕሪቶርያው ስምምነት በተሟላ መልኩ ባለመተግበሩ፤ የመንግሥት ሰራተኞች ደሞዛቸው ባለመከፈሉ፣ ጡረተኞች የጡረታ አበላቸው ስለተከለከሉ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት መስጠት የነበረባቸው ተቋማት አገልግሎቱ መስጠት ባለመቻላቸው እና በመሳሰሉት ምክንያቶች” የተፈጠረ መሆኑን ማህበሩ ገልጿል።
“በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ቢያንስ በብዙ የትግራይ አካባቢዎች ዉግያ እንዳይኖር እና የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ የተደረገ ቢሆንም፤ አሁንም ግን የትግራይ ሕገ መንግስታዊ ግዛት፣ በስምምነቱ መሰረት ትግራይ ዉስጥ መኖር ባልነበረባቸው የኤርትራ ወራሪ ሃይሎች እና የአማራ ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር በመሆኑ በእነዛ ቦታዎች ግፉ እና ሰቆቃው እየቀጠለ ለመሆኑ የአለም ህዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው።” ያለው ማህበሩ፤ የፕሪቶርያ ስምምነት በተሟላ መልኩ ባለመተግበሩ ምክንያት አሁንም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች በተመሳሳይ ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለተለያዩ እንግልቶች እንደተዳረጉ እንደሚገኙ አስታውቋል።
የጥይት ድምፅ በማይሰማባቸው ቦታዎችና አከባቢዎችም ቢሆን እልቂቱ፣ ረሃቡ እና እርዛቱ ገና አለመቆሙንም ገልጿል።ስለዚህም የስምምነቱ ዋና አላማን ታሳቢ በማድረግም ስምምነቱ በተሟላ መልኩ ተተግብሮ የተፈናቀሉት ዜጎች ወደየቀያቸው እንዲመለሱ፣ የመንግሥት ሰራተኞችም እስካሁን ድረስ ያልተከፈላቸው ደሞዝ፣ ጥቅማ ጥቅምና ካሳ እንዲከፈላቸውና በቀጣይነትም እነዚሁ የሚገቧቸው ክፊያዎች በሙሉ ሳይቆረጡና ሳይቆራረጡ እንዲከፈላቸው የትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ምሁራን ማህበር በደብዳቤው ጠይቋል።
👉ማህበሩ የጻፈው ደብዳቤ ከላይ ተያያዟል
@YeneTube @FikerAssefa

‹ በፈረሱት ሸራ ቤቶች ውስጥ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል ሲፈፀም እንደነበረ በጥናት አረጋግጬያለሁ › - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
የቢሮው ሃላፊ ሊዲያ ግርማ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለመንግስት ቅርበት ላላቸው መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ቢሯቸው አድርጎታል ባሉት ጥናት ‹ በሸራ ቤቶቹ ውስጥ ከአስገድዶ መድፈር አንስቶ ከትንሽ እስከ ከባባድ ወንጀሎች እየተፈፀሙ መሆናቸውን › አረጋግጠዋል፡፡ከዚህ ውጪም ‹ የሸራ ቤቶችን ለሦስተኛ ወገን ሲተላለፉ › ነበር ብለዋል፡፡
ከተማ አስተዳደሩ ‹ በከተማዋ ኢ-መደበኛ የንግድ እንቅስቃሴዎች እየበዙ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትሉ ይችላሉ የሚል ስጋት መኖሩን በጥናት ተለይቷል › ባይ ነው።በዚሁ ተደርጓል በተባለው ጥናት መሰረት ‹ ወደ መደበኛ የንግድ ስርዓት እንዲገቡ እንዲሁም በዘላቂነት መልክ ለማስያዝ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን › ኢዜአ ዘግቧል።
በዚህም በከተማዋ በሚገኙ በሸራ የተሰሩ ቤቶች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ተከትሎ ቅሬታዎች መኖራቸውን ጠቅሰዋል።የቢሮ ሃላፊዋ ‹ ከተማ አስተዳደሩ ዜጎች በጊዜያዊነት ለስራ እድል ፈጠራ በተዘጋጁ የሸራ ቤቶች ውስጥ በአነስተኛ የንግድ ስራ እንዲሰማሩ ባመቻቸው ዕድል በአግባቡ የተለወጡ መኖራቸውን › አመላክተዋል።
ምንም እንኳን ሃላፊዋ እኒዘህ የሸራ ቤቶች ‹ በከተማ አስተዳደሩ ዕውቅና በጊዜያዊነት እንደተዘጋጁ › ይግለፁ እንጂ አሻም ከሁለት ሳምንት ገዳማ በፊት በሰራችው ዘገባ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ‹ የሸራ ቤቶች የፈረሱት ህገ ወጥና የጽንፈኞች መነኸሪያ በመሆናቸው ነው › ማለታቸው ይታወሳል፡፡‹ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ህግንና አሰራረን መሰረት ያደረጉ › ናቸው ያለው ከተማ አስተዳደሩ ‹ እርምጃውን በተሳሳተና መሰረተ ቢስ በሆነ መንገድ የሚያናፍሱ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ › አሳስበዋል።
[Asham]

በባህሬን በአሰሪዋ ተደብድባና ተደፍራ ያረገዘችው ኢትዮጵያዊ ወጣት ፍትህ እንድታገኝ መደረጉ ተገለጸ!
በባህሬን አንዲት ወጣት 4 ዓመት ሙሉ ስትሰራበት የነበረበት ቤት ውስጥ በአሰሪዋ በመደፈር፣ በመደብደብ እና የመግደል ዛቻ ሲደርስባት በመቆየቱና የድረሱልኝ ጥሪዋን በማሰማቷ ምክንያት፤ በባህሬን የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት እና በባህሬን የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በጋራ በመሆን ለሚመለከተው የሕግ አካል በማመልከት ፍትሕ እንድታገኝ መደረጉ ተገልጿል።
ይሁን እንጂ አሰሪዋ “አልደፈርኩም” ብሎ የሕክምና ወረቀት በማቅረብ ጉዳዩ ትኩረት እንዳያገኝ በማድረግ ወጣቷን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ሙከራ ያደረገ ቢሆንም፤ ጽ/ቤቱና በባህሬን የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ከ6 ወራት በላይ በመከራከርና የDNA ምርመራ በማስደረግ በተገኘው የምርመራ ውጤት መሰረት፤ ወጣቷ የስድስት ወር እርጉዝ መሆኗና የእርሱም ልጅ እንደሆነ ፍርድ ቤት መወሰኑ ተነግሯል።
በዚህም መሠረት፤ የወጣቷን እና የልጇንና መብት በማስከበር 64 ሺሕ 800 የባህሬን ዲናር (9 ሚሊዮን 344 ሺሕ 886 ብር) በየአራት ዓመት ክፍያ እንዲከፍል አሰሪው የተስማማ ሲሆን፤ ለመጀመሪያ አራት ዓመት የሚሆን ቅድመ ክፍያ 14 ሺሕ 200 የባህሬን ዲናር (2 ሚሊዮን 47 ሺሕ 799 ብር) በመቀበል ፍርድ ቤት ፈርሞበት ወጣቷ ፍትህ እንድታገኝ መደረጉን በባህሬን የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ አስታውቋል።
[Addis Maleda]

ገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴ መንግሥት በቀጣዩ በጀት ዓመት አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥር እንደማይፈጽም አስታውቀዋል።
አሕመድ ይህን የገለጡት፣ የቀጣዩን ዓመት በጀት ትናንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው። አንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት ግን፣ መንግሥት አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር አዳዲስ ሠራተኞችን የማይቀጥር ከኾነ፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመረቁ ምሩቃን እጣ ፋንታቸው አስቸጋሪ እንደሚኾን ስጋታቸውን ገልጸዋል። አሕመድ በበከላቸው፣ መንግሥት አዲስ የሲቪል ሰርቪስ መዋቅር ተግባራዊ እንደሚደረግና የመንግሥት መስሪያ ቤቶች አንዳንድ ነባር የሥራ ዘርፎቻቸውን እንዲያጥፉ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
[Wazema]

ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
በትዛዝ አእናመጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን ።
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga

👉 _ አስደሳች ዜና
በተለያዩ መናፍስትና አጋንንት ውለሽ አይነጥላ ገርጋሪ በሽታወች ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሀገር በቀል በሆኑና ከአባቶቻችን ባገኘናቸው ጥበቦች እያገለገልን ቆይተናል።
አሁን ደግሞ ለየት ያሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ በሚሰሩ
ከሱዳን ከሳውዲ አረቢያና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በምናስመጣቸው ፍቱን በሆኑ መድሀኒቶችና ገቢሮች የወገኖቻችን ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት ዝግጅታችን ጨርሰናል።
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ
ማእከል
👉 _ለመካንነት ችግር በልጅ እራብ በልጅ ናፍቆት ለምትሰቃዩ ወገኖቸ አስደሳች ዜና ::
👉 _ለህገጠብቅ እየሔደ እየሔደይ የምንለውን ችግር ለመፍታት በታማኝነት ለመኖር አስተማማኝ የሱዳን መፍትሔ ::
👉 _ለስንፈተወሲብ ስንፈተወሲብ አራት አይነት ችግር ነው መቸኮል ፈፅሞ አለመነሳት ተነስቶ ዳር ሲደርስ ባዶ መሖን ሲነሳ ጥንካሬ ማጣት መልፈስፈስ በአስተማማኝ ከችግሩ ነፃ ይሆናሉ_
👉 _መስተፋቅር በተለያየ አይነት ማለትም ለህዝብ ለሚፈልጉት ሰው ብቻ እንዲሁም ሌሎች በልዩ ሁኔታ። ለምሳሌ በማየት በመሳቅ እንዲሁም በንግግር እና በሌሎች ነገሮች።
_ 👉የገቢያ በጥንቃቄ ለሱቅ ለሆቴል ለመጋዘን ለማንኛውም አይነት የገብያ ቦታ ።
👉 _ለሀብት ለለውጥ ለእድገት::
👉_ ራስወን ከማንኛውም ሊጎዳወት ከሚችሉና
ከሚያስብ ነገር መጠበቂያ።
👉 _ አሁን ሚኖሩበት ቦታ ወይም ሀገር አልመቸወት ብሎ ከሆነና በህይወትወ ደስታ ርቆወት ከሆነ የትኛው ቦታ ቢኖሩ መልካም እንደሆነ ማሳየትና ተለውጠው ደስተኛ ሚሆኑባቸውን ሁኔታወች ማመቻቸት።
👉_ የተበታተነ ሀሳብና ጭንቀት ነገሮችን የመወሰን ችግር ካለብወት ያማክሩን
👉_አሁን በሚሰሩት ስራ ውጤታማ ካልሆኑ ሊለወጡበትና ውጤታማ ሚሆኑባቸውን ስራወች ማመቻቸት ለምሳሌ ንግድ -ግብርና ወይም በትምህርት ዙሪያ
👉 _ በትዳርወ በገቢያ በስራ በልጅ ወይም በፍቅረኛወ ዙሪያ የሚገረግሩ ማንኛውንም አይነት ችግሮች አስተማማኝ መፍትሔ ::
👉_ በሚሰሩበት መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት የስልጣን እድገት ቢፈልጉ ያማክሩን።
👉_ ተናግረው አለመደመጥና አለማሳመን ችግር ካለብወ አንደበትወ ተወዳጅና እርስወ ያሉበት ነገር ሁሉ ተፈላጊ ሚያደርጉ ነገሮችን መስራት።
👉_ ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ወይም መድረክ ላይ ለመናር ሚፈሩ ከሆነና በራስ መተማመን ከሌለወት ያማክሩን።
ለትምሕርት ለሽምደዳ የተማሩትን ለመርሳት ችግር አስተማማኝ መፍትሔ ::
👉 _ እለታውዊ እጣወች ማይወጡለወት ከሆነ ማለትም እቁብና የመሳሰሉት አስተማማኝ በሆነ መልኩ እንሰራለን።
👉 _ ሚፈልጉትን ሁሉ ያማክሩን እኛ ጋ የሌሉ ነገሮች የሉም። በታማኝነትና በግልፅነት እናግዝወታለን። ለስራችንም 100% ዋስትና እንሰጣለን። ለሚያገኟቸው ማንኛውም አይነት አገልግሎቶች ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
አድራሻ ባሕርዳር ቀበሌ 11 ዲያስቦራ በአዲሱ አስፓልት ንግድ ባንኩ ህንፃ
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ
የቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2Y2h3Tx/
እኒህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን
ለማግኔት ይደውሉ
☎️ 0912718883
0917040506

TikTok
TikTok - Make Your Day
TikTok - trends start here. On a device or on the web, viewers can watch and discover millions of personalized short videos. Download the app to get started.
👎1
ካናዳ 🇨🇦 የትምህርት እድል ማግኘት በጣም ቀላል ሆኗል Eyob Travel Consultancy ህልዎን ለማሳካት ተዘጋጅቷል
ከናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት አድራሻዎች መፃፍ ወይንም መደወል ነው
Telegram channel ይቀላቀላሉ
https://tttttt.me/eyob_travel_consultancy
Telegram : @Eyobtravel
Call +251921256367 or 0987971996
Facecook:
https://www.facebook.com/profile.php?id=100093020628881&mibextid=ZbWKwL
Tiktok: tiktok.com/@eyobtravel

አትሌት ለሜቻ ግርማ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የዓለም ሪከርድ ሰበረ!
አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡አትሌት ለሜቻ ርቀቱን በ7 ደቂቃ 52 ሰከንድ 11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ክብረ ወሰን በመስበር ያሸነፈው፡፡በዚህም በኬንያዊው አትሌት በ7 ደቂቃ 53 ሰከንድ 63 ማይክሮ ሰከንድ ተይዞ የቆየውን የርቀቱን ክብረ ወሰን ማሻሻል ችሏል፡፡
በሌላ በኩል ትናንት ምሽት በተካሄደው የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ሌላኛዋ አትሌት እጅጋየሁ ታየ ደግሞ በርቀቱ 3ኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋን የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡ኬንያዊቷ አትሌት ፉቲ ኪፕዮገን ርቀቱን 14 ደቂቃ 05 ሰከንድ 20 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የዓለም ክብረ ወሰን መስበር ችላለች፡፡

የ "ጉማ አዋርድ" አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ ትናንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት በኋላ ለእስር ተዳርጓል።
(በኤሊያስ መሰረት)
በስፍራው ከነበሩ ሰዎች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ዮናስን ሲቪል የለበሱ ደህንነቶች ከምሽቱ 5 ሰአት ገደማ ከነባለቤቱ አስረው ወስደዋቸዋል። ባለቤቱ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ብትፈታም ዮናስ አንበሳ ጋራዥ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኝ ታውቋል።
በትናንትናው ፕሮግራም ላይ "ልጅ ማኛ" በሚል የምትታወቀው ቲክቶከር ባደረገችው ሜካፕ ምክንያት "ልጅቷን አምጡ" በሚል አዘጋጆቹ ተጠይቀው እንደነበር እና እስሩም ከእሱ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል በስፍራው የነበሩ ግለሰቦች እና ሌሎች ምንጮች አረጋግጠውልኛል።
የኔ ጥያቄ:
- ሜካፕ ተቀብቶም ይሁን ፒካፕ ተኮናትሮ ሀሳብን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መግለፅ በቃ ተከልክሏል?
- የፕሮግራሙ አዘጋጅ የተለያየ ልብስ ለብሶ እና ሜካፕ ተቀብቶ ለሚመጣው የሀገር ህዝብ ሁሉ ሀላፊነት አለበት?

👍1
ውይይት አድርጎ ወደ ስራ ለመግባት ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ደብዳቤ ተፅፎ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስታወቀ።
በምክክሩ አስፈላጊነትና አካሄድ ላይ ዉይይት አድርጎ ወደ ስራ ለመግባት ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ደብዳቤ ተፅፎ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አስታዉቋል፡፡
የትግራይ ክልልን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ወረዳዎች የተሳታፊዎች ልየታና አጀንዳ የማሰባሰብና የመረጣ ስራ አስቸጋሪ ሁኔታ ካላጋጠመ በስተቀር የ2015 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት እንደሚጠናቀቅ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንዱ ኮሚሽነር እና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊዉ ዶክተር ዮናስ አዳዬ ተናግረዋል።
ከጊዜዊ አስታዳደሩ ለተፃፈዉ ደብዳቤ ምላሽ ሲገኝ ስራዎችን እንደሚኪያከናዉኑ አስታዉቀዋል፡፡በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ደረጃ ለሚደረጉ የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራዎች ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች ሁለት ሁለት ተወካዮችን ይመርጣሉ ብለዋል፡፡
[Ahadu]

ከአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የተረፉ 4 ሕፃናት በአማዞን ጥቅጥቅ ደን በሕይወት መገኘታቸውን ፕሬዘዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ማብሰራቸውን CNN ፅፏል፡፡
ሕፃናቱ ከአደጋው ተርፈው በጫካው ውስጥ በሕይወት የተገኙት ከ40 ቀናት በኋላ መሆኑ ታውቋል፡፡ፕሬዘዳንት ጉስታቮ ፔትሮ የህፃናቱ በሕይወት መገኘት ለመላ ኮሎምቢያውያን ታላቅ የምስራች ነው ብለዋል በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅፏል፡፡
በሕይወት ተራፊዎቹ ሕፃናት እድሜያቸው ከ4 እስከ 13 መሆኑ ታውቋል፡፡የህፃናቱ በዚያ ጥቅጥቅ ደን በሕይወት መገኘታቸው ከተአምር ተቆጥሯል ተብሏል፡፡
በአደጋው አውሮፕላኑን ታበር የነበረችው እናታቸው እና የሁለት ሌሎች አዋቂዎች አስከሬን በአደጋው ስፍራ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ሕፃናቱ ለጤና ምርመራ እና እንክብካቤ ወደ ርዕሰ ከተማዋ ቦጎታ ይወሰዳሉ ተብሏል፡፡
✍Sheger

አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ሕይወት አለፈ!
የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ጤና ባለሙያ ገመቹ ጀቤሣ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ።
ጤና ባለሙያው ትናንት ሰኔ 2/2015 ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢዶሎ በመመለስ ላይ እያሉ እናንጎ አካባቢ በአምቡላንስ ላይ በተከፈተው ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉን ከዩኒቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

የመንግሥት ቃል አቀባይ ለገሠ ቱሉ የአሜሪካው ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ መስጠት ማቋረጡ "ፖለቲካዊ ውሳኔ" ነው በማለት ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መናገራቸውን የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ለገሠ የድርጅቱ "የጅምላ ውሳኔ" በመንግሥት ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጠው፣ ውሳኔው ሰብዓዊ ገጽታ የለውም ማለታቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል። ድርጅቱ በምግብ ዕርዳታ ዝርፊያ ዙሪያ በመገናኛ ብዙኀን በኩል ባወጣው መረጃ፣ የፌደራል፣ የክልልና መንግሥታትንና የመከላከያ ሠራዊትን ስም አጉድፏል ሲሉ ቃል አቀባዩ ወቅሰዋል ተብሏል። መንግሥትና ድርጅቱ በምግብ ዕርዳታ ዝርፊያው ላይ የጋራ ምርመራ ለማድረግ ከትናንት በስቲያ መስማማታቸው ይታወሳል።

ወደ አፍሪካ ሊሰራጭ የነበረ አንድ ቢልየን ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በቱርክ ተያዘ
በኢስታንቡል የቱርክ ፖሊስ ልዩ ክፍል በሀገሪቱ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ 1 ቢሊዮን ዶላር የሚገመቱ ሀሰተኛ የብር ኖቶች መያዙን ገልፇል።
እንደ ህግ አስከባሪ ባለስልጣናት ገለጻ ገንዘቡ ወደ አፍሪካ ሀገራት ለማስገባት ታስቦ ነበር። በአጠቃላይ 10 ሚሊዮን ዶላር 100 ኖት ያላቸው ተይዘዋል።
በጉዳይ ስድስት ሰዎች ተጠርጥረው የተያዙ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አንድ ጋናዊና ሶስት ሲዊዲናዊ ይገኙበታል።
@Yenetube @Fikerassefa

ማንችስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነ!
ማንችስተር ሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ኢንተር ሚላንን 1 ለ 0 በማሸነፍ ማንሳት ችሏል። የማሸነፊያዋን ብቸኛ ጎል ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ አስቆጥሯል። ይህንንም ተከትሎ የሊጉንና የኤፍ ኤ ዋንጫን ቀደም ብሎ ያሸነፈው ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫን በማሳካት ሁለተኛው የእንግሊዝ ክለብ መሆን ችሏል። ፔፕ ጋርዲዮላም የሶስትዮሽ ዋንጫን ሁለት ጊዜ ያሸነፈ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆኗል። የመጀመሪያውን ያሳካው ከ14 አመት በፊት በባርሴሎና ነበር።
@YeneTube @ FikerAssefa

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ!
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ልዑክ በዛሬው ዕለት አማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል።
ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል።
[AMC]