ከጁምዓ ሶላት በኋላ በመርካቶ አካባቢ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሰው ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ!
ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ በሌሎች አካባቢዎች መስጂዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በመርካቶ ዙሪያ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።ፖሊስ ባወጣው መግለጫ በተፈጠረው ረብሻና ግርግር ህግ በማስከበር መደበኛ ሥራ ላይ በነበሩ የፖሊስ አባላት ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱንም አስታውቋል።
በተለይም በተለምዶ ጋዝ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተፈጥሮ በነበረ ግርግር ሁለት ግለሰቦች ጉዳት ደርሶባቸው ለህክምና ሆስፒታል ከተላኩ በኋላ ሕይወታቸው ማለፉንም ነው የገለጸው።በተጨማሪም አራት ግለሰቦች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ህግን ለማስከበር በተሰማሩ 37 የፖሊስ አመራርና አባላት እንዲሁም 15 የሚሆኑ የተለያዩ የፖሊስ አጋዥ ሀይሎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ለህክምና መላካቸውንም ገልጿል።
ረብሻውን ባስነሱት አካላት በተጨማሪ ንብረትነታቸው የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሆኑ ሁለት አውቶቡሶች ላይ ጉዳት መድረሱንም በመግለጫው አመላክቷል።መነሻውን አንዋር መስጂድ ያደረገው ረብሻ በጋዝ ተራ፣ ቆርቆሮ ተራ፣ ሰባተኛ አካባቢ፣ አመዴ እና በተለያዩ አካባቢ ለማዛመት የተሞከረ ቢሆንም በፀጥታ አካሉ ጥረት ረብሻው ሳይስፋፋ መቆጣጠር ተችሏልም ነው ያለው።
[FBC]
@YeneTube @FikerAssefa

ከሀዋሳ ፣ ከአዳማ ፣ ከሻሸመኔ አስቸኳይ ፖስታ ወደ አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በ 300 ብር ብቻ።
እንዲሁም
Online የገዙትን ልብስ፣ጫማ የተለያዩ እቃዎችን ከአዲስ አበባ እቃው ያለበት ድረስ በመምጣት እንቀበሎታለን። እንዲሁም ሀዋሳ ፣ አዳማ ፣ ሻሸመኔ ፣ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
የየኔቲዩብ እህት ድርጅት አዲስ ኤክሰረስ
T.me/Addisexpressdelivery

መርጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል በቲክቶክ መቷል።
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
tiktok.com/@u0917040506_0912718883

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

🔥🔥አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር💥💥
🌕ድርጅታችን ከታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
💥NGO በማንኛውም
🔹የት/ደረጃ:ዲፕሎማ/ድግሪ
🔹የስራ ልምድ: 0 ዓመት
🔹ደሞዝ: 18,500+
💥ሹፌር በሁሉም
🔹የት/ደረጃ:መፃፍ ማንበብ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:13,500+
💥ስልክ ኦፕሬተር
🔹የት/ደረጃ: 10 ጀምሮ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 6500
💥ጉዳይ አስፈፃሚ
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:7000
💥ባንክ ቤት ፅዳት ተላላኪ
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡4500
💥አካውንታንት
🔹የት/ት ደረጃ= ድግሪ/ድፕሎማ
🔹 ልምድ = 0-2 አመት
🔹ደሞዝ=8500
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥 ዌተር የጧት እና የከሰዓት
🔹የት/ደረጃ: 10 ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 3500
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,000
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan

Telegram
Jobs At Hewan
ይህ ቻናል አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች በቀጥታ የሚተላለፍበት የምንግዜም ምርጥ ቻናል ነው
ይከታተሉ
ስልክ 09 91 33 39 43
09 91 33 40 43
ይከታተሉ
ስልክ 09 91 33 39 43
09 91 33 40 43
በቱኒዚያ ፍልሰተኞች አሻጋሪው በቁጥጥር ሥር ዋለ!
ፍልሰተኞችን በሜዲትሬንያን ባህር ላይ የሚያሻግር ሕገ ወጥ ቡድን አደራጅ ነው በሚል የተጠረጠረን ግለሠብ በቁጥጥር ሥር ማድረጓን ቱኒዚያ ትናንት አስታውቃለች፡፡ከጣልያን ላምፔዱሳ ደሴት 130 ኪ. ሜ. ርቀት ላይ የምትገኘው ቱኒዚያ፣ ወደ አውሮፓ መሻገር ለሚሹ ፍልሰተኞች ተመራጭ አቋራጭ ነች፡፡
ግለሰቡ 24 በሚሆኑ ክሶች ተከሶ፣ በሌለበት የ79 ዓመት እስራት ተፈርዶበት ነበር።ከአገሪቱ ወደ አውሮፓ ለሚደረገው ሕገ ወጥ ጉዙ ዋና አስተባባሪ እንደነበር የቱኒዚያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል።
ባለፈው መስከረም ባህር ላይ ለሰመጡት 20 የሚሆኑ ቱኒዚያውያን ዕልፈትም ተጠያቂ መሆኑን የአገሪቱ የባህር ድንበር ጠባቂ ኃይል አስታውቋል።የአውሮፓ ኅብረት የድንበር ቁጥጥር ድርጅት እንደሚለው፣ በሜዲትሬንያን በኩል ወደ አውሮፓ የሚደረገው ጉዞ በ300 እጥፍ ማደጉንና፣ 42 ሺሕ 200 ፍልሰተኞች መግባታቸውን አስታውቋል።
Via VoA

ዘመን ባንክ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባውን ባለ 36 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ኤርሚያስ እሸቱን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ኤርሚያስ እሸቱ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ዘመን ባንክ ባደረገው ስኬታማ ጉዞ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋትና የማዕከላቱን ቁጥር በመጨመር ተደራሽነቱን እያሰፋ ይገኛል ብለዋል፡፡የተመረቀው ባለ 36 ወለል ህንጻ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት ጠቁመው ለባንኩ ስኬት አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ለከተማዋ ልዩ ውበት የሚያጎናጽፍ ከመሆኑ ባሻገር ባንኩ የደረሰበትን ከፍታ የሚገልጽ መሆኑንም ጠቁመዋል።የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ እጅግ ውብ ተደርጎ እንደተገነባና በርካታ አገልግሎቶች እንደሚሰጥም ተናግረዋል።እስከ 5ኛ ወለል ድረስ መኪና ማቆሚያ ያለው ይህ ህንጻ ከምድር በታች 3 ወለሎችም አሉትም ነው የተባለው።
የህንጻው ወደ ስራ መግባት ባንኩ ለዋና መስሪያቤት ህንጻ ኪራይ በዓመት ሲያወጣ የነበረውን ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚያስቀር መሆኑም ተገልጿል።ዘመን ባንክ ከ15 ዓመታት በፊት በ87 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ካፒታል የተመሠረተና በአሁኑ ወቅት በ100 ቅርንጫፎች 35 ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ እንዳለውም ተገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በመንግሥት ዉስጥ ሆነው ሕዝብንና መንግሥትን የሚያጋጩ አካላት ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድባቸው ጥሪ አቀረበ!
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መንግሥት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግሥት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግሥትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና አገሪቷን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ አቀረበ።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ትናንት ግንቦት 18/2015 በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ በአዲሱ ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን የመስጂዶች ፈረሳ እንዲቆም ለማሳሰብ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እና በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፤ በዛሬው ዕለት በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ የምክክር ጉባኤ ባለ አስራአንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያወጣው አቋም መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
እኛ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በግንቦት 19/2015 በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ የምክክር ጉባኤ ላይ የተሳተፍን የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፥ የዑለማ ምክር ቤት እና የክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አባላት በወቅታዊ የህዝበ ሙስሊሙ ጉዳዮች ላይ ባደረግነው ምክክር የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል።
1. በሸገር ከተማ እየተደረገ ካለው የመስጂድ ፈረሳ ሂደትን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንዋርና ኑር መስጊዶች ዙሪያ የመስጂድ ፈረሳውን በሚቃወሙ ሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹኃን ሙስሊሞች አላህ በሸሂድነት(ሰማዕትነት) እንዲቀበላቸው፥ ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን አላህ እንዲሰጣቸው እንማጸነዋለን። በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን በቶሎ መሻርን አላህ እንዲለግሳቸው እንማጸነዋለን።
2. በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በአንዋርና ኑር መስጊድ የተፈጠረው ክስተት እንዴት እንደተፈጠረና የደረሰውን ሞትና ጉዳት መንስኤዎች የሚያጣራ ከመንግሥትና የእስልምና ጉዳይ ም/ቤት በጋራ ያሉበት ገለልተኛ አጣሪ ቡድን በአስቸኳይ እንዲቋቋም እንጠይቃለን።
3. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ ኢስላምንና ሙስሊሞችን በናቀ መልኩ በመስጂዶች ላይ እየተደረገ ያለው የጅምላ ፈረሳ ሂደት በአስቸኳይ እንዲቆም፥ እንዲሁም ለፈረሱት መስጊዶች የክልሉ መንግስት ምትክ ቦታ በመስጠት በአስቸኳይ ተመልሰው እንዲገነቡ በማድረግ ሕዝበ ሙስሊሙን በይፋ ይቅርታ በመጠየቅ እንዲክስ እናሳስባለን።
4. በኦሮሚያ ክልልም ሆነ በሌሎች የአገራችን ክልሎች ለእምነት ቦታዎች ተገቢውን ክብርና ጥበቃ እንዲደረግ፥ እንዲሁም ለመስጂዶች ካርታ በመከልከልና ሆነ ብሎ ቢሮክራሲውን በማንዛዛት ሕዝቡን ላማረሩ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መንግስት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ እንዲፈታቸው እናሳስባለን።
5. በሕገ መንግሥቱ እውቅና የተሰጣቸው የእምነት ነጻነትን በመጻረር በአገራችን አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም በጉራጌ ዞን በጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎችን ለይቶ ከትምህርት የማባረር ሂደት በአስቸኳይ እልባት እንዲሰጠበት። መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትም በኢስላም ጠልነት ምክንያት በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በዘላቂነት የሚያስቀርና ለሃይማኖታዊ መብቶቻችንን የሚጥሱ አካላትን የሚቀጣ ሕግን መንግስት እንዲያወጣ እንጠይቃለን።
6. ሕዝበ ሙስሊሙ ከመሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ጎን በመቆም ሃይማኖታዊ መብቶችን ለማስከበር የሚደረገውን ጥረት በሕጋዊ እና ሰላማዊ መንገድ ብቻ እንዲያደርግ ጥሪ እናደርጋለን።
7. የሃይማኖታችንን ክብር ብሎም የአላህ ቤት የሆነውን መስጂድ መድፈርና ማዋረድ እጅግ ዉስጥን የሚያደማ ብሎም ስሜታዊ የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት የጸጥታ አካላት በመገንዘብ ወደ ሕብረተሰቡ ከመተኮስ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።
8.ሕዝበ ሙስሊሙ የመብት ጥያቄዎቹን ለማስከበር ከመሪ ተቋሙ መጅሊስ ጎን በመቆም በሚያደርገው ህጋዊ ትግል ለራሳቸው የፖለቲካ ፍላጎት ሕዝበ ሙስሊሙን መረማመጃና መጠቀሚያ ሊያደርጉ ከሚችሉ አካላት የማባባስና ግጭትን የማስፋፋት ቅስቀሳና ሴራ ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ እናደርጋለን።
9.የሕዝበ ሙስሊሙን የመብት ጥያቄዎች የምናስከብረው በአንድነትና በመደማመጥ በመቆም ሕዝበ ሙስሊሙ በየእርከኑ ካሉ የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤቶች ጎን በመቆም አንድነቱን በማጠናከር ለመብቱ ትግል ስኬት በአንድነት እንዲቆም ጥሪ እናደርጋለን።
10. መንግሥት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግሥት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግሥትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና አገራችንን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ እናደርጋለን።
11. በአገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ሕዝበ ሙስሊሙ በንቃትና በስፋት በመሳተፍ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ የሕዝበ ሙስሊሙ ችግሮችን፥ ጥያቄዎችንና አጀንዳዎችን በማንሳት ኹሉንም ኢትዮጵያውያንን በፍትሃዊነትና በእኩልነት የምታስተናግድ አገር ለመግንባት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን ጥረት እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ግንቦት 19/2015
አዲስ አበባ

በቦረና እና ሱማሌ የድርቁ ተፅዕኖ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ!
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን እንዲሁም በሱማሌ ክልል ያለው የድርቅ ተፅዕኖ ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ኮሚሽኑ በኦሮሚያና ሱማሌ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ ባስከተላቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ባለፈው ሐምሌ ወር ባቀረባቸው ምክረ ሐሳቦች አተገባበር ላይ ሲያደርግው የቆየውን ክትትል አስመልክቶ ሪፖርት አውጥቷል፡፡ በዚሁ ሪፖርት በቦረና ዞን በሦስት ዓመት ውስጥ ባሉ አምስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ባለመዝነቡ የድርቁ ተፅዕኖ መጨመሩን አመላክቷል፡፡
በዞኑ 870 ሺሕ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ እና 900 ሺሕ የሚጠጋ የኅብረተሰቡ ክፍል ደግሞ አስቸኳይ የውሃ ምላሽ ያስፈልዋል ተብሏል፡፡በተጨማሪም ከምግብ እጥረት የሚመነጩ የጤና እክሎች በሕጻናት፣ በእርጉዝና በሚያጠቡ ሴቶች እንዲሁም በአረጋዊያን ላይ መከሰታቸውን አስገንዝቧል፡፡
በቦረና ዞን 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚሆኑ የቤት እንስሳት በድርቁ ሳቢያ የሞቱ ሲሆን፤ ይህም በገንዘብ ሲተመን ወደ 33 ቢሊዮን ብር ይሆናል ተብሏል፡፡ ይህን ተከትሎም 60 ሺሕ የሚሆኑ አባወራዎች እንስሶቻቸውን ሙሉ በሙሉ ያጡ መሆናቸው ተጠቅሷል፡፡ኮሚሽኑ አክሎም በዞኑ የድርቁ ተፅዕኖ በመባባሱ ወደ 69 ሺሕ የሚሆኑ አባወራዎች ወይም ከ378 ሺሕ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን በመጥቀስ፤ በዚሁ ሳቢያ ሴቶች ለጾታዊ ጥቃቶች ይበልጥ ተጋላጭ ሆነዋል ነው ያለው፡፡
በሶማሌ ክልል ያለው ወቅታዊው የድርቁ ተፅዕኖም በኹሉም የክልሉ 11 ዞኖች ጨምሮ ይገኛል ብሏል፡፡ለሦስት ተከታታይ የዝናብ ወቅት ዝናብ ባለመዝነቡ የድርቁ ተፅዕኖ በዳዋ፣ በሊበን፣ በአፍዳር፣ በኮራህይ እና በጀረር ዞኖች ይበልጥ የጸና መሆኑን ኮሚሽኑ ጠቅሷል፡፡ አያይዞም በክልሉ ኹለት ሚሊዮን የሚደርሱ የቤት እንስሳት መሞታቸውን እና በሸበሌ ዞን ብቻ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 50 ሺሕ የሚሆኑ የቤት እንስሳት በድርቁ ምክንያት እንደሞቱ አመላክቷል፡፡
በክልሉ 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የውሃ ምላሽ እንዲሁም 4 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡እንዲሁም ከ112 ሺሕ በላይ ሕጻናት ለምግብ እጥረት የተጋለጡ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ይህ አኃዝ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ14 በመቶ ጭምሯል ነው የተባለው፡፡
የክልሉ ማኅበረሰብ አስቸኳይ እርዳታ ፍለጋ ይበልጥ ተፈናቅለው ወደ መጠለያ ጣቢያዎች እየገቡ እንደሚገኝ እንዲሁም በድርቁ የተነሳ ከ600 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል በመዘጋታቸው ከ90 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ተጎጂ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ሆኖም በኹለቱም ክልሎች በድርቁ ጉዳት ለደረሰባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች እየቀረበ ያለው ሰብዓዊ እርዳታ ከደረሰው መጠነ ሰፊ ጉዳት ጋር ተመጣጣኝ አለመሆኑ ተጠቅሷል፡፡
[አዲስ ማለዳ]

ከሀዋሳ ፣ ከአዳማ ፣ ከሻሸመኔ አስቸኳይ ፓስታ ወደ አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በ 300 ብር ብቻ።
እንዲሁም
Online የገዙትን ልብስ፣ጫማ የተለያዩ እቃዎችን ከአዲስ አበባ እቃው ያለበት ድረስ በመምጣጥ እንቀበሎታለን። እንዲሁም ሀዋሳ ፣ አዳማ ፣ ሻሸመኔ ፣ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
የግል ድርጅት ያላችሁ አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ በ0980526262 ወይም በ0962627762 ላይ ይደውሉልን።
የየኔቲዩብ እህት ድርጅት አዲስ ኤክሰረስ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ 25% ቅናሽ ያግኙ
T.me/addisexpressdelivery
እንዲሁም
Online የገዙትን ልብስ፣ጫማ የተለያዩ እቃዎችን ከአዲስ አበባ እቃው ያለበት ድረስ በመምጣጥ እንቀበሎታለን። እንዲሁም ሀዋሳ ፣ አዳማ ፣ ሻሸመኔ ፣ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
የግል ድርጅት ያላችሁ አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ በ0980526262 ወይም በ0962627762 ላይ ይደውሉልን።
የየኔቲዩብ እህት ድርጅት አዲስ ኤክሰረስ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ 25% ቅናሽ ያግኙ
T.me/addisexpressdelivery
መርጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል በቲክቶክ መቷል።
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
tiktok.com/@u0917040506_0912718883
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
tiktok.com/@u0917040506_0912718883
👍1
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
👍1
🔥🔥አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር💥💥
🌕ድርጅታችን ከታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
💥NGO በማንኛውም
🔹የት/ደረጃ:ዲፕሎማ/ድግሪ
🔹የስራ ልምድ: 0 ዓመት
🔹ደሞዝ: 18,500+
💥ሹፌር በሁሉም
🔹የት/ደረጃ:መፃፍ ማንበብ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:13,500+
💥ስልክ ኦፕሬተር
🔹የት/ደረጃ: 10 ጀምሮ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 6500
💥ጉዳይ አስፈፃሚ
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:7000
💥ባንክ ቤት ፅዳት ተላላኪ
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡4500
💥አካውንታንት
🔹የት/ት ደረጃ= ድግሪ/ድፕሎማ
🔹 ልምድ = 0-2 አመት
🔹ደሞዝ=8500
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥 ዌተር የጧት እና የከሰዓት
🔹የት/ደረጃ: 10 ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 3500
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,000
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan
🌕ድርጅታችን ከታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
🔥ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን።
💥NGO በማንኛውም
🔹የት/ደረጃ:ዲፕሎማ/ድግሪ
🔹የስራ ልምድ: 0 ዓመት
🔹ደሞዝ: 18,500+
💥ሹፌር በሁሉም
🔹የት/ደረጃ:መፃፍ ማንበብ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:13,500+
💥ስልክ ኦፕሬተር
🔹የት/ደረጃ: 10 ጀምሮ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 6500
💥ጉዳይ አስፈፃሚ
🔹የት/ደረጃ:10
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ:7000
💥ባንክ ቤት ፅዳት ተላላኪ
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡4500
💥አካውንታንት
🔹የት/ት ደረጃ= ድግሪ/ድፕሎማ
🔹 ልምድ = 0-2 አመት
🔹ደሞዝ=8500
💥ካሸር አሰልጥኖ
🔹የት/ት ደረጃ= 12/ዲፕሎማ
🔹ልምድ= 0 አመት
🔹ደሞዝ= 5,500
💥ባርማን/ባሬስታ
🔹የት/ት ደረጃ= መፃፍ ማንበብ
🔹ልምድ= ያለው
🔹ደሞዝ=በስምምነት
💥 ዌተር የጧት እና የከሰዓት
🔹የት/ደረጃ: 10 ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ: 3500
💥ሪሴፕሽን ለገስት ሀውስ/ለሆቴሎች
🔹የት/ደረጃ:10ኛ- ከዚያ በላይ
🔹የስራ ልምድ: 0 አመት ጀምሮ
🔹ደሞዝ፡ 4,000
💥ቤቲንግ ቤት ካሸር (በፈረቃ)
🔹የት/ት ደረጃ= 10ኛ በላይ
🔹የስራ ልምድ=0
🔹ደሞዝ=5000
▶ለበለጠ መረጃ
🏘አድራሻ: አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብለው ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ.ቁ 006
👇👇https://tttttt.me/JobsAtHewan
Telegram
Jobs At Hewan
ይህ ቻናል አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች በቀጥታ የሚተላለፍበት የምንግዜም ምርጥ ቻናል ነው
ይከታተሉ
ስልክ 09 91 33 39 43
09 91 33 40 43
ይከታተሉ
ስልክ 09 91 33 39 43
09 91 33 40 43
የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኛ በሥራ ላይ እያለ በኤሌክትሪክ አደጋ ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ!
በትላንናው ዕለት እሁድ ግንቦት 20/2015 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ዓለም ባንክ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በኤሌክትሪክ አደጋ የአንድ ሰዉ ሕይወቱ ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።
አደጋዉ ያጋጠመዉ ወጣት እድሜዉ 28 ዓመት የሆነ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኛ ሲሆን፤ ባለገመድ የስልክ መስመር በመዘርጋት ላይ እያለ ከከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር ተገናኝቶ የሞት አደጋ መድረሱን የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የወጣቱን አስከሬን አዉርደዉ ለፖሊስ ማስረከባቸውንም ንጋቱ ጨምረው ገልጸዋል።በተመሳሳይ ዓርብ ግንቦት 18/2015 በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፖርክ ሰራተኛ በሥራ ላይ እንዳለ በኤሌክትሪክ አደጋ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል።
[Bisrat FM]

ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ!
ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ።
በባለሥልጣኑ የተሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በድሉ ሌሊሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ መንግሥት ሕገወጥነትን ለመከላከል በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ሲሆን፤ ከዚህም ውስጥ አንዱ ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ መኪናዎችን የመለየት ሥራ አንዱ ነው። ይህም ከተጀመረ አንድ ወር ሆኖታል።
‹‹ባለሥልጣኑ ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን ባደረገው ጥናት በባለሥልጣኑ የሚመዘገበው የገንዘብ መጠን እና ለገቢዎች ቢሮ የሚቆረጠው ደረሰኝ ተመሳሳይ ያለመሆን ሁኔታዎች አሉ። በዚህም በተለይ የአዲስ ተሽከርካሪዎች ዋጋ የሚቆረጥበት ደረሰኝና ገዢዎች ለመኪናው የሚከፍሉት ዋጋ ሰፊ ልዩነት ያለው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡›› ብለዋል።
በዚህም መንግሥት ከተሽከርካሪዎች ግዥና ሽያጭ ማግኘት የሚገባውን የታክስ ገቢ እያገኘ አለመሆኑን የገለጹት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፤ ይህንን እና መሰል ችግሮችን ለመቅረፍ ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ መኪናዎችን የመለየት ሥራ መጀመሩን ተናግረዋል።
‹‹ተቋሙ በተለያዩ ጊዜያት ኹለት አይነት ሕገወጥ ተግባራት ይገጥሙታል›› ያሉት ኃላፊው፤ እነሱም ከክልል በዝውውር የሚመጡ መኪናዎች ላይ እና በተጭበረበረ ሰነድ የተመዘገቡ መኪናዎች መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ይህንን ለመከላከል የሚያግዝ ዘመናዊ ሥርዓት የመኪናዎቹን ሕጋዊነት የማጣራት ሥራ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
‹‹ይህም የማጣራት ሥራው የሚሠራው ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ ነው፡፡›› ያሉት በድሉ፤ ከዚህ በፊት አንድ የመኪና ሻጭ በሥሙ የነበረውን መኪና ለሌላ ሰው ሲያስተላልፍ የማጣራት ሥራ እንዳልተሠራ በመግለጽ፤ ‹‹በዚህም መንግሥት ማግኘት የሚገባውን ታክስ አላገኘም። አሁን ግን ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን አዲስ ሥርዓት መዘርጋት ተችሏል፡፡›› ብለዋል።
‹‹ሥርዓቱም መንግሥት ከተሽከርካሪዎች ማግኘት የሚገባውን ታክስ እንዲያገኝ ከማድረግ ባለፈ መኪና ገዢዎች እንዳይጭበረበሩ እና መንግሥት ሕገወጥነትን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት የሚያጠናክር ነው። በሂደቱም በሕገወጥ መንገድ የገቡ መኪናዎች የሚወረሱ ይሆናል፡፡›› ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም፤ ‹‹የአዲስ መኪና ገዢዎች የሚከፍሉት ዋጋ በደረሰኙ ላይ መጠቀሱን በማረጋገጥ ሊገዙ ይገባል። ይህንን ማድረግ ለገዢው በርካታ ጠቀሜታ የሚያስገኝ ከመሆኑ ባለፈ የሚሰበሰበው ገቢ ለከተማዋ መሠረተ ልማት የሚውል በመሆኑ በኃላፊነት ሊታይ ይገባል›› ሲሉም ተናግረዋል።