YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Are you the one?

👉  Learning Management System Developers
👉  Tech Startups & Incubators
👉  Digital Solution Providers
👉  Music Streaming Service Providers
👉  Coding Learning Centers
👉  Digital Library Service Providers
👉  Social Media Training Centers
👉  Student Tutorial Service Providers
👉  Professional Toastmaster's Clubs
👉  Student Club Association
👉  Online Education Service Providers
👉  Digital Theology Service Platforms
👉  Distance Education Learning Centers
👉  Short-term Training Service Institutes

When Yes:
Don't miss a chance to exhibit at the

Edition
5th

Event
Back to School Africa
Festival, 2023.

When
May 19 - 21/2023

Dates
Friday, Saturday, & Sunday

Duration
9am - 7pm

Visit event website👇!  
www.backtoschoolafrica.com 

Follow us on👇
Facebook and LinkedIn

Contact us
 
    ☎️ :   +251 974 08 2036
              +251 974 08 2037

With Support of
FDRE Ministry of Education

     Sponsors
Oracle Academy
Study in Japan
BUKU Digital Platform
DSTV Ethiopia
መርጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል በቲክቶክ መቷል።

የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ

👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
          0912718883

    ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah

👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

tiktok.com/@u0917040506_0912718883
አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️

በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።

ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ

ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️

የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ

ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦

🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን  ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።

ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።

በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።

አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!

For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj


For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926

#Nedaj #nedajapp
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር

ላንጋኖ  ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች

✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን

✔️  ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን

✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር

✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን

✔️  ዘመናዊ ኪችኖች

✔️  የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
       
       ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣

♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣

♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን

♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣

♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን

♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣

♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡

🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ

በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511

ይደውሉልን,ይጎበኙን!       
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
👎1
የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ጊዜ ተገለፀ።

በ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በልዩ ሁኔታ በሪሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች ፈተናና ተዘጋጅቶ እንዲላክና አጠቃላይ ሂደቱ  እስከ ሰኔ 30/2015ዓ.ም ድረስ እንዲጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ተቀምጧል።ፈተናውም በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በተሰጠው ትምህርት መሠረት ከማዕከል በጋራ ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ ተብሏል።

በዚህም መሰረት በሴሚስተሩ በተሰጠው ትምህርት የተቋማት የውስጥ ፈተና ውጤት 50 ከመቶ እንዲሁም በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና ውጤት 50 ከመቶ  ይይዛል ተብሏል።ተማሪዎችም በ2016 ዓ.ም ትምህርታቸውን ለመከታተል ብቁ ሆነው ለመገኘት የሁለቱ ድምር አማካይ 50 ከመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋልም ተብሏል።

ዩኒቨርሲቲዎችም ፈተናውን በማስተዳደርና ውጤት በመግለጽ በ2016 የፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን  ለይተው እስከ ሰኔ 30/2015ዓም እንዲያጠናቅቁ ተገልጿል።ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ የ2016 የትምህርት ካሌንደር የተስተካከለ እንዲሆን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

@YeneTube @FikerAssefa
በፋኖና በመከላከያ መካከል በተደረገ ውጊያ በትንሹ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ!

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ዙሪያ ራሳ ተብሎ ከሚጠራ ስፍራ ረቡዕ ግንቦት 92015 በፋኖ እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በትንሹ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።በሸዋሮቢት ዙሪያ እና አካባቢዋ በተደረገው በዚህ ውጊያ ንፁሃን ዜጎች የሞት ሰለባ ሁነዋል የተባለ ሲሆን፤ ሰላማዊ ሰዎች አካባቢያቸውን ለቀው መሄዳቸው ነው የተገለጸው፡፡

በዚህ በአገር መከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ መካከል በተከፈተው ጦርነት ሌሎች የሸኔ አባላት እና የአካባቢው ነዋሪዎችም ተሳትፈዋል የሚሉት ነዋሪዎቹ፤ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን መካከል በሚገኙ አካባቢዎች ላይ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ተናግረዋል።

በአካባቢው ሲካሄድ በነበረው የተኩስ ልውውጥ የከባድ መሳሪያ ድምፅ ይሰማ እንደነበርም ነው ለማወቅ የተቻለው፡፡በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን አካባቢዎች በሚከሰቱ ግጭቶች በየወቅቱ የሰው ሕይወት እየጠፋ፣ ቤት እየተቃጠለ፣ ሃብት ንብረት እየወደመ የቀጠለ ቢሆንም፣ የፌደራል መንግሥቱ በዘላቂነት ሊያስቆመው ባልመቻሉ በርካታ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲሰደዱ እንዳስገደዳቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡

በዚህ ዓመት ብቻ ከሦስት ጊዜ በላይ በአካባቢው ጦርነት ተካሂዶበታል የሚሉት የራሳ እና ግድም ነዋሪዎች፤ በአካባቢው ሰላም ያስከብራሉ ተብለው የተመደቡ የአገር መከላከያ ሰራዊት የንፁሃንን ሕይወት ከመጥፋት አልታደጉም ብለዋል።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
👍1
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች ልየታን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ወደ አራት ክልሎች እና አንድ ከተማ አስተዳደር በመሄድ ለሀገራዊ ምክክሩ ተሳታፊዎችን የመለየት ስራ እንደሚሰራ ተናግረዋል።

በዚህም በጋምቤላ፣ ሲዳማ፣ ሀረሪ፣ ደቡብ ምዕራብ ክልሎች እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ላይ የተሳታፊዎች ልየታው እንደሚጀመር አንስተዋል፡፡ከወረዳ እስከ ዞን ከተሞች በሚደረገው ልየታ የተመረጡ ተሳታፊዎችም ወደ ክልሉ በመሄድ ተወካዮቻቸውን እንደሚመርጡም ተነስቷል።

ሂደቱን የመታዘብ ሚና እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን ጨምሮ በአጠቃላይ ሰባት ተባባሪ ተቋማት ስለመመረጣቸው የተነሳ ሲሆን 11ዱም ኮሚሽነሮች ወደየአካባቢዎቹ በመሄድ የልየታ ስራውን እንደሚከታተሉ ተገልጿል፡፡ተወካዮች ከተለዩ በኋላ የመወያያ አጀንዳ የማሰባሰቡ ስራ እንደሚቀጥል የተነሳ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአጀንዳ የማሰባሰቡ ስራ እንደሚሳተፍም ተጠቁሟል፡፡

[Walta]
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ፡፡የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት ጀምሮ እየተካሄዱ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ዛሬ ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 በመሸነፉ መሪው ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ማረጋገጥ ችሏል፡፡በዚህም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት ማደጉን ከወዲሁ አረጋግጧል ነው የተባለው።

@YeneTube @FikerAssefa
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ ሲሆን፤ ይህ አዋጅ የታክሱን መሰረት በማስፋት እና የታክሱን አስተዳደር ስርዓት በመቀየር ከፍተኛ ጠቀሜታን ማስገኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 19/2015 ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው በአዋጁ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ታሳቢ በማድረግ የአዋጁ ማሻሻያ መድረጉንም ሚኒስቴሩ አስታውሷል።

የአዋጁ ማሻሻያ ታሳቢ ያደረገው ተደራራቢ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላይ የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈል ለማድረግ፣ የኤክሳይዝ ታክስ ተጥሎባቸው የነበሩት አንዳንድ ምርቶች ላይ ታክሱን ለማንሳት መሆናቸው ተገልጿል።እንዲሁም በአስተዳደር ምክንያት የተደረጉ ማስተካከያዎችን እና የማሻሻያውን ዋና ዋና ምክንያቶችን ከመረመረ በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 እንዲጸድቅ ማድረጉን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

በመሆኑም ገቢዎች ሚኒስቴር የአዋጁ ማሻሻያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል እንዲደረግ እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት፤ የንግዱ ማህበረሰብ ሁሉ እንዲያውቁት መመሪያ ሰጥቷል።

👆የተደረገው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ከላይ ተያይዟል

@YeneTube @FikerAssefa