በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን የወሊድ አገልግሎት ፈልገው የመጡ አይነ ሥውር አራስ አናትን በመጸዳጃ ቤት አስተኝተዋል በተባሉ የጤና ባለሙያዎች ላይ መንግሥት ተከታትሎ እርምጃ እንዲወስድ የዞኑ አይነ ሥውራን ማህበር ጠየቀ፡፡
አራስ እናት እና ልጅ በመጸዳጃ ቤት ተኝተው የሚያሳየው የፎቶ ግራፍ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መሰራጨቱን ተከትሎ የጤና ተቋማቱና የአካል ጉዳተኞች ማህበር በጉዳዩ ላይ እየተወዛገቡ ይገኛሉ፡፡ዶቼ ቬለ ያነጋገራችው የአካባቢው የጤና ተቋማ ሃላፊዎች ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ አንድ የሥራ ሃላፊና ሦስት ባለሙያዎችን ከሥራ ማገዳቸውን ቢገልጹም የአካል ጉዳተኞች ማህበር አመራሮቸ ግን ጉዳዩ በህግ ሊታይ ይገባል እያለ ነው፡፡
ዶይቸ ቨለ እንደዘገበው ተጎጂዋ መጀመሪያ መጥፎ ጠርን እንሸተታቸው እና መጸዳጃ ቤት እንዳስተኟቸው የተረዱት ግን ዘግይተው እንደነበር ተናግረዋል።በተፈጸመባቸው ድርጊትም እጅጉን ማዘናቸውን ወይዘሮ ስምረት ጥላሁን ገልጸዋል፡፡በርካቶች በተጋሩት የወይዘሮዋ ፎቶ ግራፍ ላይ አራስ ልጃቸውን እንደታቀፉ ከተኙበት ራስጌአቸው አጠገብ የመጸዳጃ ቤት መቀመጫ ወይም ሲንክ ይስተዋላል፡፡
[DW]
@YeneTube @FikerAssefa

የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር የሱማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች በጉርሱም ወረዳ ስምንት ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል ሲል በትዊተር ገጹ ከሷል። ኦብነግ የክልሉ ልዩ ኃይሎች ግድያውን ፈጸሙ ያለው ባንባስ ጉርሱም በተባለች የወረዳው ከተማ ባንድ የጎሳ ስነ ሥርዓት ላይ በታደሙ ሰዎች ላይ በከፈቱት ተኩስ ነው። የክልሉ ልዩ ኃይሎች በአካባቢው የሚያካሂዱትን "የዘመቻ ተልዕኮ" እንዲያቆሙ እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለምን ግድያ እንደተፈጸመ ፌደራል መንግሥቱ እንዲያጣራ ጠይቋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ የክልሉ መንግሥት ለውንጀላው ምላሽ አልሰጠም።
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የመንግሥት የፀጥታ አካላት የትግራይ ተወላጅ እሳት ውስጥ ወርውረው መግደላቸውንና ይህም እጅግ እንዳሳዘናቸው በገለጹበት በሰሞኑ ንግግራቸው ላይ የሰጡትን አስተያየት፣ ለአንድ ወገና ያደላና የተሳሳተ ሲል መንግሥት ተቃወመ።
ቅዱስ ፓትርያርኩ «ትግራይ ሚዲያ ሀውስ» በተባለው መገናኛ ብዙሀን ባሰሙት ንግግራቸው በ2013 ዓ. ም "ትግሬዎችን ለማጥፋት ፣ የተጀመረው" ያሉት ጦርነት "አሁን በሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ተስፋፍቶ በአብዛኛው ቦታ ሁከት ፣ ብጥብጥ ፣ ረሃብና ችግር እየደረሰ ነው" ሲሉ ተናግረው ነበር።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ "ፓትርያርኩ ያቀረቡት ክስ ለአንድ ወገን ያደላ፣ በቁጥር የጠቀሱት መረጃም የተሳሳተ እና ሆን ተብሎ መንግሥት ላይ ጫና ለማሳደር የተደረገ ነው።" ብለዋል። መንግሥት ድርጊታቸውን ሕዝብን ለመከፋፈል ሲባል የተደረገ አድርጎ ያየዋልም ብለዋል ሚኒስትሩ። የፓትርያርኩ ንግግር ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሕዝብ ዘንድ የድጋፍም ፣ የተቃውሞም ሀሳቦች በስፋት እየተንሸራሸሩ ይገኛል።
Via DW

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ የሚያመቻች የመንግስት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ሳዑዲ አረቢያ መግባቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዜጎቹን ከረመዳን ጾም መግባት በፊት ወደ አገራቸው መመለስ እንደሚጀምሩ ገልጿል።
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ የሚያመቻችና የሚከታተል የመንግስት ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡድን ሳዑዲ አረቢያ መግባቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዜጎቹ ከእስልምና እምነት ተከታዮች የረመዳን ጾም መግባት በፊት ወደ አገራቸው መመለስ እንደሚጀምሩ ተናግረዋል።
መንግስት በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ለመመለስ ከሳዑዲ አረቢያ መንግስት ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
አምባሳደር ዲና ባለፈው ሳምንት በነበራቸው ሳምንታዊ መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ እስካሁን 35 ሺህ ዜጎች መመዝገባቸውንና ተገቢው ማጣራት እየተካሄደ መሆኑን መግለጻቸው የሚታወስ ነው።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንታት የቀሩት አለም አቀፍ የትምህርት ኤክስፖ
በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ
ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 ትምህርት ቤቶች
👉 ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
👉 የሶፍትዌር ገንቢዎች
👉 ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች
👉 ት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣
👉 አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች
👉 ኢንኩቤተሮች
👉 የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች
👉 የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች
👉 ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና
👉 ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ👇!
www.backtoschoolafrica.com
☎️ : +251 974 08 2036
+251 974 08 2037
በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ
ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 ትምህርት ቤቶች
👉 ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
👉 የሶፍትዌር ገንቢዎች
👉 ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች
👉 ት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣
👉 አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች
👉 ኢንኩቤተሮች
👉 የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች
👉 የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች
👉 ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና
👉 ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ👇!
www.backtoschoolafrica.com
☎️ : +251 974 08 2036
+251 974 08 2037
🖲ሴኩሪቲ ካሚራ ከነፃ ገጠማ ጋር...
📍በተጨማሪም በቻናላችን join በማለት እቃዎችን ማየት ይችላሉ👇👇
join :- @Dawitengineering
📍የፈለጉትን ይዘዙን እኛን ለማግኘት ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
ስልክ :- 0920757958
inbox :- @Dawit757985

https://tttttt.me/sabinaadvisor
የስራ ጉዞ ወደ # Europe
#Schengen_visa
👉 የሚሰራበት አገር - geneva, Swaziland
👉 የስራው አይነት :- accounting
👉 የስራ ቀናት - 6 ቀናት/ week
👉 የወር ደሞዝ - €10000_13000 and more
👉 ፆታ - አይጠይቅም
👉 ዕድሜ - 25እስከ 45
👉 መኖሪያ ቤት - በነፃ
👉 ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ ከ 2 - 3 ወር ነው
#10 persons
#Requirements
👉 Passport
👉photo
👉Degree documents
👉Work experience
Contact:
@Sabinavisa
+251118683939
0936363639
0936363680
የስራ ጉዞ ወደ # Europe
#Schengen_visa
👉 የሚሰራበት አገር - geneva, Swaziland
👉 የስራው አይነት :- accounting
👉 የስራ ቀናት - 6 ቀናት/ week
👉 የወር ደሞዝ - €10000_13000 and more
👉 ፆታ - አይጠይቅም
👉 ዕድሜ - 25እስከ 45
👉 መኖሪያ ቤት - በነፃ
👉 ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ ከ 2 - 3 ወር ነው
#10 persons
#Requirements
👉 Passport
👉photo
👉Degree documents
👉Work experience
Contact:
@Sabinavisa
+251118683939
0936363639
0936363680
በነገው እለት በመላው አዲስ አበባ የህዝብ ውይይት ይደረጋል ተባለ!
ነገ ረቡዕ 14/07/14 ዓ.ም በመላው አዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ወረዳዎች ፤በክ/ከተማ እንዲሁም በከተማ ደረጃ የህዝብ ውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡በውይይቱ በየደረጃው ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎችና ሃሳቦች ይደመጣሉ ብሏል የከተማ አስተዳደሩ።
@YeneTube @FikerAssefa
ነገ ረቡዕ 14/07/14 ዓ.ም በመላው አዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ወረዳዎች ፤በክ/ከተማ እንዲሁም በከተማ ደረጃ የህዝብ ውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡በውይይቱ በየደረጃው ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎችና ሃሳቦች ይደመጣሉ ብሏል የከተማ አስተዳደሩ።
@YeneTube @FikerAssefa
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ትናንት እንደገና ወደ ኢትዮጵያ እንደተመለሱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። ሳተርፊልድ ለሁለት ቀናት በሚኖራቸው ቆይታ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ ከተመድ ከፍተኛ ሃላፊዎች እና ከዓለማቀፍ ረድዔት ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ይመክራሉ ተብሏል። ሳተርፊልድ ትናንት በአዲስ አበባ ከአፍሪካ ኅብረት የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ እና ከኅብረቱ ባለሥልጣናት ጋር በኢትዮጵያ እና ሱዳን ዙሪያ ተነጋግረዋል ተብሏል።
በሌላ ዜና በአፍሪካ ቀንድ የቻይናው ልዩ መልዕክተኛ ዢ ቢንግ ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ አገራት መሃንዲሶችን እና ሳይንቲስቶችን እንጅ ጦር መሳሪያ አትልክም ሲሉ ለኢስት አፍሪካን ጋዜጣ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ቻይና ለአፍሪቃ ቀንድ ያመጣቻቸው ምክረ ሃሳቦች በጸጥታ፣ ልማት እና መልካም አስተዳደር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ መሆናቸውን የጠቆሙት ቢንግ ቻይና በቀጠናው ፍላጎቷ የልማትና ብልጽግና እንጅ ጅኦፖለቲካ እንዳልሆነ ገልጠዋል። የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ሐዲድ እና የናይሮቢ-ሞምባሳ ባቡር ሐዲዶች ባንድ ላይ ሊገጥሙ ወይም የቻይናው "ቤልት ኤንድ ሮድ" መሠረተ ልማት እቅድ አካል ሊሆኑ እንደሚችሉ ዢ ቢንግ ተናግረዋል። በልማት መስክ የቀይ ባሕር ዳርቻን እና የምሥራቅ አፍሪካ አገራትን የውቂያኖስ ዳርቻዎች ማልማት የቻይና አንዱ ትኩሩት እንደሆነ ልዩ መልዕክተኛው አውስተዋል።

ሩሲያ በሀገሯ የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር አምባሳደር ለማብራሪያ ጠራች!
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዙሪያ አስተያየት መስጠታውን ተከትሎ ሩሲያ በሀገሯ የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠርታለች።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደሩን ጠርቶ ያናገረው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሩሲያው አቻቸው ላይ በሰነዘሩት ያልተገባ አስተያየት ዙሪያ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የፕሬዝዳንት ጆ-ባይደን፤ ቭላድሚር ፑቲንን የቶር ወንጀለኛ ናቸው ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ሩሲያ የባይደን አስተያየት “ተቀባይነት እንደሌለው” የሚያስረዳ ደብዳቤ ለአምባሳደሩ መስጠቷን አስታውቃለች።
[Alain]

የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦኬሎ ኝጌሎ በ58 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
አቶ ኦኬሎ ከ1989 እስከ 1995 ዓ.ም ሶስተኛው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ማገልገላቸው የሚታወስ ሲሆን÷ ባደረባቸው ህመም ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
አቶ ኦኬሎ ባለትዳር እና የ 3 ወንድ እና የአንድ ሴት ልጆች አባት የነበሩ ሲሆን÷ የቀብር ስነ ስርአታቸው ዛሬ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት እየተፈፀመ ነው ሲል ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

በትላንትናው እለት ከተከሰከሰው የቦይንግ አውሮፕላን እስካሁን በህይወት የተረፉ ሰዎች አልተገኙም ተባለ!
በትላንትናው እለት 132 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው የቦይንግ አውሮፕላን ከተከሰከሰ በኋላ እስካሁን በተደረገ የነፍስ አድን ስራ በህይወት የተገኘ ሰው አለመኖሩ ተዘገበ።የእንግሊዙ ኢንዲፔንደንት ጋዜጣ የቻይናን መንግስታዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው፤ በተራራማ ስፍራ የደረሰው አደጋው የነፍስ አድን ስራውን አስቸጋሪ ቢያደርገውም እስካሁን በህይወት ያለ ሰው ማግኘት አልተቻለም ብሏል።
ቦይንግ 737-800 የተሰኘው አውሮፕላን ከ30 ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ መከስከሱን የዘገበው ጋዜጣው፤ በቻይና ከረጅም ጊዜ በኋላ የተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ መሆኑን ገልጿል።የነፍስ አድን ባለሙያዎች ከሰዎች ህይወት ፍለጋ በተጨማሪ የአውሮፕላን መረጃዎችን የሚመዘግበው ‘ብላክ ቦክስ’ን እየፈለጉ ሲሆን የመረጃው መገኘት የአደጋውን መንሳኤ ለማጣራት ባለሙያዎችን እንደሚያግዝ ተስፋ ተደርጎበታል።
በአሁኑ ወቅት በቻይና በርካታ በረራዎች እየተሰረዙ ነው ያለው የኢንዲፔንደንት ዘገባ፤ የተከሰከሰው አውሮፕላን ባለቤት ቻይና ኢስተርን አየር መንገድ የቦይንግን ተመሳሳይ አውሮፕላኖች በሙሉ ከበረራ ውጪ ማድረጉን ገልጿል። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ አስቸኳይ ምርመራ እንዲደረግ ትዕዛዝ መስጠታቸውም ተሰምቷል።
✍Addis Zeybe

የማዕድን ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚገኘውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ ኔዘርላንድስ ስዌል እና አሶሼት ኢንክ ከተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር በዛሬው እለት ተፈርሟል።ኩባንያው በሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ 3 ሺህ 500 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ላይ የተሰሩ የፍለጋ እና የጥናት ውጤቶችን መነሻ በማድረግ በአካባቢው ያለውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት መጠን የማሳወቅና ኢኮኖሚያዊ ግምገማን የሚያሳይ ጥናት ያካሂዳል ተብሏል።
በስምምነት ስነስርአቱ ላይ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ትሬሲ አን ጃኮብሰን የኩባንያው ተወካዮች እና ሌሎች የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።
[FBC]

ከኢትዮጵያ ህዝብ 5 በመቶ የሚሆነዉ ሲጋራ ያጨሳል ተባለ
ኢትዮጵያ ካላት የህዝብ ቁጥር ውስጥ አምስት በመቶ የሚሆነው ትንባሆ እንደሚያጨስ የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ይህ ቁጥር ከሌሎች ሀገራት ቁጥር አንፃር አነስተኛ ቢመስልም በኢትዮጵያ ካለው የህዝብ ቁጥር ሰባ በመቶ የሚሆነው ወጣት በመሆኑ ለትንባሆ በቀላሉ ሊጋለጥ እንደሚችል የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡
እንደ ሄራ ገርባ ማብራሪያ በህገወጥ መንገድ የሚገቡት የተለያየ ፍሌቨር ያለዉ ትንባሆ መቆጣጠር ካልተቻለ ጣዕሙ የተለየ በመሆኑ ጀማሪ አጫሾች በቀላሉ ሊያማልሉ እና ሊጋብዝ እንደሚችል ስጋታቸዉን አስቀምጠዋል፡፡ በዓለም አቀፋ ደረጃ ትንባሆ የተከለከለ ሳይሆን ቁጥጥር ሊደረግበት የሚችል በመሆኑ ኢትዮጵያ ቁጥጥሯን አጠናክራ ከቀጠለች ለውጥ ይመጣል ሲሉ አክለዋል፡፡
የቁጥጥር ስራውን ለመስራት ግን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት እና ስነምግባር በተላበሰ መልኩ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል፡፡ከዛሬ ጀምሮ አዲስ አበባ ከተፈቀደ ቦታዎች ውጪ ከትንባሆ ነጻ ለማድረግ መመሪያ ተግባራዊ የማድረግ እና የመቆጣጠር ስራ መጀመሩ ተነግራል፡፡
[ዳጉ ጆርናል]
@Yenetube @Fikerassefa

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 42 ኪሎ ግራም ኮኬይን ተያዘ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሸቱ 2፡30 ኮኬይን የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ውስጥ በቁጥጥር ስር አዋሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሸቱ 2፡30 ኮኬይን የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ውስጥ በቁጥጥር ስር አዋሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን 200 ሺ ሜቲሪክ ቶን ስኳር ለመግዛት በቅርቡ ያወጣው አለም አቀፍ ጨረታ አለመሳካቱን ተከትሎ ለተመረጡ የውጭ አቅራቢዎች በቀጥታ ዋጋ እንዲያቀርቡ ጥሪ አደረገ፡፡
ቀደም ሲል ተከፍቶ የነበረው ጨረታ ሶስት ተጫራቾችን የሳበ ሲሆን አንደኛው ተጫራች በቴክኒካል መመዘኛ ማለፍ ባለመቻሉ ሁለቱ ድርጅቶች ማለትም ሱክደን እና ኢዲ ኤንድ ኤፍ ማን ወደ ፋይናንስ ምዘና አልፈው ነበር፡፡ሆኖም ኮርፖሬሽኑ የፋይናንስ ሰነዱን ሳይከፍት በመቆየቱ እና የዋጋ መቆያ ግዜ (price validation) በጨረታው ሰነድ ላይ ተቀምጦ ከነበረው 8 የስራ ቀናት በተጨማሪ ተጫራቾች 5 ቀናት እንዲጨምሩ ጠይቆ አንደኛው ተጫራች ሳይቀበለው ቀርቷል ሁለተኛውም ሰነዱ እስከሚከፈትበት ቀን ድረስ ብቻ በማራዘሙ ጨረታው ሊሳካ እንዳልቻለ ባለሞያዎች ይገልፃሉ፡፡
በመሆኑም ባሳለፍነው ሳምንት ኮርፖሬሽኑ ለተመረጡ ወደ ስድስት ለሚጠጉ አለም አቀፍ አቅራቢዎች ለመግዛት ለተፈለገው 200 ሺ ሜቲሪክ ቶን ስኳር ዋጋ እንዲያቀርቡ መጠየቁ ተሰምቷል፡፡በዚህም መሰረት ኩባንያዎቹ እስከዛሬ ከሰአት ድረስ እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል፡፡በአለምአቀፍ ደረጃ የሚታየው የዋጋ በከፍተኛ መዋዠቅ እንደ ስኳር ያሉ የፍጆታ እቃዎችን ግዥ በፍጥነት ለማከናወን አዳጋች እንደሆነ ባለሞያዎች እየገለጹ ነው፡፡
[Capital]

The Right Time,
The Right Moves!
Join The Global Education Expo Today.
www.backtoschoolafrica.com
List of Exhibitors:
Schools & Colleges/Universities
School Management Solution Providers
Software developers
App developers & Coders
Start-ups & TECH Entrepreneurs
Education Consultants
STEM Education Incubators,
Digital Service Providers
Education Material Producers & Suppliers
Digital Libraries
NGOs & related.
To Reserve Your Booth:
Call us:
+251 974 0820 36
+251 974 0820 37

👍1