በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ በሰዉና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ!
በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ በቆንጋ ቀበሌ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ በሰዉና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል።ከያቤሎ ወደ አዲስ አበባ 65 ሰዉ ጪኖ ስጓዙ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኦሮ 34983 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ተገልብጦ በሰዉና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
በተከሰተው የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ በ13 ሰዎች ላይ ከባድ አደጋ ማድረሱን የይርጋጨፌ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኢንስፔክተር ታምራት ምትኩ ገልጸዋል።ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በይርጋጨፌና በዲላ ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የአደጋ መንሴና ፖሊስ እያጣራ መሆኑን የዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ዘግቧል ።
@YeneTube @FikerAssefa

በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታግደው የነበሩ አገልግሎቶቹን ሰኞ የካቲት 14 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው ሰኞ በሚጀምረው አገልግሎቱ ከአዲስ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት ውጭ ያሉ መደበኛ አገልግሎቶቹን መስጠት እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል፡፡
ኤጀንሲው አገልግሎቶችን በሁሉም ክ/ከተማ እና ወረዳው በተዘጋጀ መርሃ ግብር ነዋሪው እንዲስተናገዱ እንደሚደረግ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አስታውቋል፡፡
በተመሳሳይ ኤጀንሲው አዲስ ሴኪውርድ የሰርተፍኬት ፕሪንተር ለክ/ከተማ እና ወረዳ እያሰረጨ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
ተቋሙ ከ2013ዓ.ም ጀምሮ ፎርጀሪን ሙሉ ለሙሉ ያስቀርልኛል እንዲሁም የውስጥ ሌብነትንም ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለውን “የሴኪውርድ “ ፕሪንተር ወደ ስራ በማስገባት የማሰራጨት እና የኮንፊግሬሽን ስራ በክ/ከተማ እና በወረዳ ጽ/ቤቶች ሲሰራ መቆየቱን አስታውሷል፡፡
የከተማውን የወሳኝ ኩነት ማስረጃዎች አለም ዓቀፍ ደረጃ እንዲኖራቸው፣ የሰርተፍኬቶቹን ደህንነት ከፍ የሚያዱርግ፣ እና ሲስተም ባለባቸው እና በሌለባቸው ወረዳዎች አገልግሎት በመስጠት የእጅ ፅሁፍ ንክኪን ለመጨረሻ ግዜ የሚያስቀር ነው ተብሎለታል።
ከዚህ ቀደም ከነበረው መደበኛ ሰርተፍኬት በውስጡ የባለማስረጃውን ስም እንዲሁም ፎቶግራፍ በምስጢራዊ ህትመት ይዞ የሚወጣ ሲሆን በ UV ማሽኖች ተፈትሾ በቀላሉ ኦርጅናል መሆን አለመሆኑን ከባለማስረጃው ስምና ሌሎች መረጃዎች ጋር በማመሳከር መለየት የሚያስችል ሲሆን በውጭ የሚሰራ የፎርጀሪ ስራን ከማስቀረት ባሻገር በሰርተፍኬቱ ላይ በሚኖር ልዩ Licensed QR ኮድ ፈቃድ የሚሰጣቸው ተቋማት ሰርተፍኬቱ ትክክለኛ ስለመሆኑ ማረጋገጥ የሚችሉበት ስርዓት እንደያዘ ኤጀንሲው አስታውቋል።
በአልግሎት ወቅት ታትመው የሚሰጡት የወሳኝ ኩነት እና የያላገባ የምስክር ወረቀቶች በዋናነት ማስረጃው (ሰርተፍኬቱ) በየትኛው ወረዳ፣ በየትኛው ባለሙያ (User) እና ለማን እንደታተመ መረጃ በመያዝ በማዕከል ቁጥጥር የሚያደርግ አሰራር ያለው ከመሆኑ ባሻገር በምን አይነት ኮምፒውተር የህትመት ትዕዛዝ እንደተሰጠው መለየት የሚያስችል ዘመናዊ አስራርን እንደሚያካትት የአዲስ አበባ አስተዳደር ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
Via Ethio FM

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአይኤምኤፍ ኒውስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ!
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ኒውስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤"ከክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ኢትዮጵያ ተቋም ጋር ያላትን ትብብር ስለ ማጠናከር እና የለውጡን ሂደት በቀጣይነት ስለ መደገፍ ተወያይተናል" ብለዋል።

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ተፈራ የርዕሰ መሥተዳደሩ አማካሪ ሆነው ተመደቡ!
የአማራ ክልል መንግሥት በፀጥታ ዘርፍ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የርዕሰ መሥተዳደሩ አማካሪ ሆነው ተመደቡ።
ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ ያሉ የፀጥታ መዋቅሩ ላይ ያሉ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን በዝርዝር መገምገሙን ክልሉ አስታውቋል።
ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያው አስፈልጓል ነው የተባለው።
ይህን ተከትሎ ወበዚህምው የልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴ ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የፀጥታ አማካሪ ሲደረጉ፤ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል መሠለ በለጠ የልዩ ኃይል ዋና አዛዥ ሆነው መሾማቸው ነው የተገለፀው።

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት፣ ነፃነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች መብቶችን በተመለከተ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ (National Inquiry) ለማካሄድ ከፌዴራልና ከዘጠኝ ክልሎች የተወጣጡ የፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የፍትሕ ተቋማት ተወካዮች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ የካቲት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ስብሰባ ተካሂዷል።
ውይይቱ ነፃነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ጉዳይ የሚደረገውን የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ ያስተዋወቀ ሲሆን፤ ብሔራዊ ምርመራን ለማካሄድ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል መግባባትን ፈጥሯል።
[Capital]
@YeneTube @FikerAssefa
ውይይቱ ነፃነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ጉዳይ የሚደረገውን የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ ያስተዋወቀ ሲሆን፤ ብሔራዊ ምርመራን ለማካሄድ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል መግባባትን ፈጥሯል።
[Capital]
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
#ሀብት_ያለው_አእምሮህ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
የእለት ጉርስህን ለማግኘት እየተጣጣርክ ወይም ያለህ ሀብት እንዲበዛ የምታደርግበትን መንገድ እየፈለግክ ነው?
እንግዲያውስ ሀብት ያለው አእምሮህ የተሰኘው አዲሱ የዶ/ር ጆሴፍ መርፊ መጽሀፍ ይረዳሀል፡፡ መጽሐፉ “የሁሉም ሀብት መነሻ አእምሮ ነው” ይለናል፡፡
“የምትኖረው በአእምሮህ ውስጥ ነው፡፡ ሀብታም ወይም ደሀ፣ ለማኝ ወይም ሌባ የምትሆነው እዚያ ነው፡፡ በህይወት ውስጥ የምትፈልጋቸውን ነገሮች የመፍጠር ኃይል እንዳለህ ስትገነዘብ ታላቅ ዋጋ ያለው እንቁ እንዳለህ ታውቃለህ፡፡ በውስጥህ ያለው ሀብት እና ኃይል በጭራሽ የሚቀንስ ስላልሆነ አንተ ከምታስቀምጠው ገደብ በስተቀር የአእምሮህ ሀብት ገደብ አያውቅም፡፡”
ከዝቅታ ህይወት ወደ ከፍታ ህይወት ተሸጋግረህ አንገትህን ቀና ለማድረግም ሆነ፣ በሕይወትህ ውስጥ የሚገባህን ብልጽግና ለማግኘት ይህ መጽሐፍ እንዴት የድብቁን አእምሮህን ኃይል መጠቀም እንዳለብህ ያስተምርሀል፡፡
#ሀብት_ያለው_አእምሮህ መጽሐፍ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል
ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://tttttt.me/teklu_tilahun

ኢሰመኮ፤ የጋዜጠኛ ታምራት ነገራ እስር “ስልጣንን አላግባብ የመጠቀምና ፍትሕን የማጉደል ነው” አለ!
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፤ የጋዜጠኛ ታምራት ነገራ እስር “ስልጣንን አላግባብ የመጠቀም እና ግልፅ የሆነ የፍትሕን መጓደል መሆኑን አስታወቀ።ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ሁለት ወር ከ 10 ቀን ለሚሆን ገሂዜ በእስር ላይ መቆየቱን የገለጸው ኢሰመኮ ጋዜጠኛውን ጨምሮ ልክ እንደ እርሱ ሁሉ ያለአግባብ የታሰሩ አካላት ያለቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳስቧል።
[Alain]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሹልዝ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው "ከኦላፍ ሹልዝ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ ስላደረግነው ጠቃሚ ምክክር አድናቆቴ ይድረስ" ሲሉ ጽፈዋል።
ኢትዮጵያ እስካሁን ጀርመን ያደረገችላትን የልማት ድጋፍ የምታደንቅ ሲሆን፣ ትብብራችንም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጽኑ እምነት አላት ነው ያሉት።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤልጄም የአፍሪካ ኅብረት - አውሮፓ ኅብረት ጉባኤ እየተሳተፉና የጎንዮሽ ውይይቶችን እናደረጉ ነው።

ድርቅ በሸበሌ ዞን በርካታ እንሰሳትን ገደለ!
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ በርካታ እንስሳቶቻቸው መሞታቸውን የሸቤሌ ዞን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬሌ ተናግረዋል። የክልሉ መንግስትም ሆነ ለጋሽ አካላት የተረፉ ሌሎች እንስሳትን እና የህብረተሰቡን ህይወት ለመታደግ የጀመሩት ጥረት ቢኖርም በቂ ባለመሆኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። በዞኑ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ውሀ ፣ ምግብ እና የእንስሳት መኖ ለህብረተሰቡ ለማዳረስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የገለፁት የዞኑ አደጋ ስጋት አመራር ፅ/ቤት የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ምላሽ አስተባባሪ አቶ አብዲ አህመድ በበኩላቸው ድጋፉ ግን በቂ አይደለም ብለዋል።
ዝርዝሩን ለማንበብ:- https://p.dw.com/p/47BJN?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
Via DW

https://tttttt.me/sabinaadvisor
👇👇👇👇👇👇👇👇
🇹🇷#Turkey_visa
የቱርክ ኢምባሲ አሁን ላይ ስራ ስለጀመረ ፕሮሰስ ለመጀመር ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን አሁኑኑ ያናግሩን
👇
የሥራ ቪዛ ወደ ቱርክ
የሆቴል ሥራዎች
ጾታ፡ ወንድ እና ሴት
1. Cleaners
2. Dishwashers
3. Janitors
#Benefits
1. Food and accommodation
2. One way flight ticket
3.Training
4. Salary
5. Service bus
#Process_time = 2 months
#Work_in_Turkey
#Requirements
👉 Passport
👉 Photo
Contact:
@Sabinavisa
@Sabinavisa2
+251118683939
0936363639
0936363680
https://tttttt.me/sabinavisaa

Forwarded from YeneTube
ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉 https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
Forwarded from YeneTube
#የኢትዮጵያ_ታሪክ_ከንግስተ_ሳባ_እስከ_አዲስ_አበባ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
የኢትዮጵያን ታሪክ ከንግስተ ሳባ እስከ አዲስ አበባ የሚቃኘውና በአማዞን የምንጊዜም የኢትዮጵያ ታሪክ መጻህፍት ሽያጭ ከፍተኛ ደረጃን የተቆናጠጠው መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉሞ ቀረበ፡፡
ይህ አለም በጣም ያደነቀው መጽሐፍ ኢትዮጵያን በትናንት፣ በዛሬና በነገ መነጽር የሚያሳይ የ30 ዓመታት ምርምር ውጤት የሆነ በቅጡ ሊነበብ የሚገባው መጽሐፍ ነው፡፡
የአጼ ኃይለስላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል አስፋ ወሰን አስራቴ ስለመጽሐፉ እንዲህ ነው ያሉት፡-
“አንብቤ ለመጨረስ ሶስት ሌሊቶች ብቻ ነው የወሰደብኝ፡፡ ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥንታዊ፣ ኃይማኖታዊ ልምምድ ላይ ባልተለመደና ቀልብን በሚያነሆልል ሁኔታ የተጻፈ ነው፡፡ መጽሐፉ በአፍሪካ ምድር ከሚገኙ መሳጭ ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለንን ግንዛቤ የሚያፋፋ እጽ ነው፡፡”
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

🎁 #ArtLand_gifts 🎁
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✿ "እማይረሱ ስጦታዎችን ለሚወዷቸው" 🎁
✔️የወደዱትን "ፎቶ ወይም ምስል" እንጨት እና ቆዳ(ሌዘር) ላይ እንሰራለን 👌
✔️እንዲሁም MUG, PUZZLE, ሀብል እና ፕላስቲክ MDF ላይ የወደዱትን ፎቶ ወይም ፅሁፍ ያሰሩ 🎁
🔘☎️contact us: 0931465618
🔘For Order @Artlandgifts
Join our telegram channel👇
@artlandengraving

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ባሌ ሮቤ ገብተዋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የምክክር ኮሚሽኑን ለማቋቋም የተደረገው ሂደት ግልጽነት የጎደለው፣ ገለልተኛ እና አካታች አይደለም- የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
“ማንኛውም ኮሚሽነር ሆኖ የሚሾም ሰው ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ፣ የማንኛውም ፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ፣ ለሀገራዊ መግባባት ጉልህ አስተዋፅዖ ሊያበረክት የሚችል፣ በሕዝብ ዘንድ አመኔታ ያለው፣ በከባድ ወንጀል ተከሶ የጥፋተኝነት ውሳኔ ያልተላለፈበት“ የሚል ይዘት ያለው ቢሆንም፤ አሁን የተጀመረው የኮሚነሮች የምርጫ ሂደት ግን ከነዚህ መስፈርቶች ያፈነገጠ እንደሆነ ምክር ቤቱ ገልጿል።
የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር ራሄል ባፌ፤ በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ውስጥ በኃላፊነት እንዲሰሩ ጥቆማ ከተደረገላቸው 632 ሰዎች ውስጥ 42 ሰዎች የተመረጡበት ሂደት ግልጽነት የጎደለው እንደሆነ ገልጸው፤ ይህ ሂደት በአስቸኳይ መስተካከል እንዳለበት አንስተዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopian-political-parties-council-on-general-dialogue

መድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች ወደ ትግራይ ክልል መድረሳቸው ተረጋግጧል ሲል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ወደ ክልሉ 107 ሜትሪክ ቶን ተጨማሪ መድኃኒት ለማድረስ ዝግጅት መደረጉንና የካርጎ በረራ እየተጠበቀ መሆኑም ገልጿል።
የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለፁት፤ በሽብርተኝነት የተፈረጀው የህወሃት ቡድን በኢትዮጵያ በከፈተው ጦርነት በርካታ ወገኖች ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዋል። በትግራይ ክልል ያሉ ወገኖችም ድጋፍ ፈላጊ በመሆናቸው ፍቃድ ባገኙ ሰብዓዊ ድርጅቶች አማካኝነት ከጥር ወር ጀምሮ መድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁሶች እየደረሳቸው ይገኛል።
እስካሁን ባለው ሂደት በረድዔት ሥራ የተሰማሩ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ማለትም “ኢንተርናሽናል ኮሙኒቲ ኦፍ ሬድ ክሮስ”፣ “ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ”፣ “ፕላን ኢንተርናሽናል”፣ የዓለም ጤና ድርጅት፤ “ሴቭ ዘ ቺልድረን” እና “ዩኒሴፍን” ጨምሮ ስምንት ያህል ተቋማት ወደ ትግራይ ክልል መድኃኒት ማስገባታቸው ተረጋግጧል ብለዋል።
እንደ ደበበ ገለፃ ከሆነ፤ ባለፈው ሳምንት ብቻ በ“ኢንተርናሽናል ኮሙኒቲ ኦፍ ሬድ ክሮስ”፣ “ዎርልድ ሄልዝ ኦርጋናይዜሽን”፣ “ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ” አማካኝነት 41 ሜትሪክ ቶን መድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች መቀሌ ደርሰዋል።
በድጋፉም ክትባትን ጨምሮ የተለያዩ መድኃኒትና ሌሎች የሕክምና ግብዓቶች ወደ ትግራይ መድረሱ ተረጋግጧል ያሉት ዳይሬክተሩ፤ ከዚህም ባሻገር የክትባትና ሌሎች የሕክምና ግብዓቶችን ጨምሮ 107 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት ለማድረስ የካርጎ በረራ እየተጠበቀ ነው ብለዋል።
ድጋፍ አቅራቢ አካላቱ በጀትም ሆነ ሌሎች አስተዳደራዊ ነክ ነገሮችን ሲሠሩና በሥፍራው ሲንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ መንግሥት አስፈላጊውን የጉዞና ተያያዥ ፍቃዶችን እንደሚያረጋግጥላቸው ገልጸዋል።
በዚህ ሂደት የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከድርጅቹ ጋር በመቀናጀት ማረጋገጫ እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን አስረድተዋል።
አክለውም፤ የትግራይ ሕዝብ ድጋፉን እንዲያገኝ በማድረግ ረገድ በመንግሥት ደረጃ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንዲሁም ሌሎች ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ተቀናጅተው እየሠሩ መሆኑን አስታውቀዋል።
እንደ እርሳቸው ገለጻ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት የየቀኑን በረራ በመፍቀድ ጭምር ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። በዚህም 50 አጋር ድርጅቶች እስካሁን ትራንስፖርት አድርገው 509 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ ድጋፎችን እያጓጓዙ ይገኛሉ።
በተጨማሪም ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችም በየብስ ትራንስፖርት አማካኝነት ደርሰዋል፤ ከዚህ ውጭ ምክንያቶችን በመደርደር ሥርጭት አልተደረገም የሚለው ቅሬታ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቀዋል ሲል ኢፕድ ዘግቧል።
መድኃኒቱ አቅርቦቱ እንዳለ ሆኖ መቀሌ ከገባ በኋላ ደግሞ ያስገባው አጋር አካል መድኃኒቱን የሚያጓጉዙበት ነዳጅ ያጣል ተብሎ አይታሰብም ያሉት ደበበ፤ ህወሃት ከኮምቦልቻ የዘረፈው ነዳጅ በእራሱ ብዙ ነው። በመሆኑም ድጋፉን ለማጓጓዝ የነዳጅ ችግር ገጥሞናል እየተባለ የሚነሳው ጉዳይ በምክንያትነት ማቅረቡ ውሃ የሚቋጥር አይደለም ብለዋል።
Via EPA

ሽፈራው ሽጉጤ ዲፕሎማቶችን የማሰልጠን ኃላፊነት በምክትል ዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው
የኢትዮጵያን አዳዲስ ዲፕሎማቶች የሚያሰለጥነውን በውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት ስር የተዋቀረ ዘርፍ፤ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በምክትል ዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው። ሽፈራው ከሶስት ሳምንታት ገደማ በፊት የውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት የስልጠና ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንደተሾሙ “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ከተቋሙ አረጋግጣለች።
ያለፉትን ሶስት ገደማ አመታት በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት ሽፈራው፤ በምክትል ዳይሬክተርነት “ከተሾሙ በኋላ ወደ ተቋሙ አልፎ አልፎ ይመጡ” እንደነበር የውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ጌታሰው ዳመነ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። አዲሱ ተሿሚ ከኢንስቲትዩቱ አመራሮች ጋር በይፋ ትውውቅ ያደረጉት ግን ከትላንት በስቲያ ረቡዕ የካቲት 9፤ 2014 እንደነበር አቶ ጌታሰው ገልጸዋል።
የሽፈራው ሽጉጤ ወደ ኢንስቲትዩቱ ተሾመው መምጣት ተቋሙ ሁለት ምክትል ዳይሬክተሮች እንዲኖሩት ያደርጉታል። የኢንስቲትዩት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተርም፤ ሽፈራው የተሾሙበት ኃላፊነት ከዚህ ቀደም ከዚህ በፊት በተቋሙ ያልነበረ መሆኑን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።
“የኢንስቲትዩቱ ህንጻ እድሳት ላይ ስለሆነ፤ ምክትል ዳይሬክተሩ በጊዜያዊነት ቢሯቸው የሚሆነው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው” ሲሉም አክለዋል። የውጭ ግንኙነት ኢንስቲትዩት ተጠሪነቱ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው።
Ethiopian Insider

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባሌ ዞኖች በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች 78 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉ ለባሌ እና ለምሥራቅ ባሌ ዞኖች የተደረገ ድጋፍ ሲሆን ፥ ከ78 ሚሊየን ብሩ በተጨማሪም የአይነት ድጋፍን ያካተተ ነው፡፡ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አፈ ጉባዔዎች ዛሬ በባሌ ዞን በሮቤ ከተማ በመገኘት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብና የአይነት ድጋፉን ማስረከባቸውን ከባሌ ዞን ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

https://youtu.be/sG0S6CNbmvw
Check out and subscribe to our youtube channel to get recommendations on amazing movies and tvshows.
የፊልሞች እና የቲቪ ምርጫዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ።
https://youtu.be/5O1i0ZvTYMgb

❤1
በአለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን ዋና ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን የተመራ ልኡክ ሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል።
ሉኡኩን የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የሶማሊ ክልል ም/ ፕሬዚዳንት አቶ ኢብራሂም ኡስማንና ከፍተኛ የክልሉ የስራ ሀላፊዎች በጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል።በአለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን ዋና ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን የተመራውን የልዑካን ቡድን በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያም ከክልሉ ፕሬዚዳንትና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ይመክራሉ ተብሎም ይጠበቃል ሲል የክልሉ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ዘግቧል።