YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.92K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
'አንዱ ኦሮሞ #ክላሽ ይዞ ጫካ ለጫካ እየዞረ የሚታጋልበት ሌላው ኦሮሞ ደግሞ # ከተማ_ለከተማ መሥሪያ ቤት ይዞ በሚደረግ ትግል
የሕዝባችን ጥያቄ በስኬት ተመልሰዋል ማለት አይቻልም። አንድ ላይ አምጥተን አንድነታችንን ስናጠናክር እሁን ያስመዘገብነውን ስኬት
ይበልጥ እናረጋግጣለን" አቶ #ለማ_መገርሳ ዛሬ ግንቦት 12፣ 2010
"# ለኦነግ እና ጦሩ የቀረበ የሰላም ጥሪ ይመስላል!"
#ነገሪ_ሌንጮ (የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ)
(Via Mengistu D. Assefa)


@Yenetube @Yenetube