መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ከአካባቢ ሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡
"ሁለቱ ሀገራት እንዲህ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ሁሌም የውይይትን አማራጭ የሚከተሉ በመሆናቸው ክስተቱ የሁለቱን ሀገራት ጥብቅ ትስስር አያላላውም" ብለዋል ጠቅላይ ሚስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት አስተያየት፡፡
"ክስተቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስደው በማራገብ ልዩነትን ለማስፋት የሚጥሩ አካላት የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ትስስር ያልተረዱ ናቸው" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

በአዲግራትና ውቅሮ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው የመብራት አገልግሎት ዛሬ ማምሻውን ጀምሯል።
በህወሃት የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች በአፋጣኝ ወደ አገልግሎት ለመመለስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሲሰራ ቆይቷል።
የውቅሮና አዲግራት ከተሞች የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና በመጠናቀቁ የፍተሻ ስራ ተከናውኖ ከተሞቹ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘት ጀምረዋል።
የሽሬ፣ አክሱምና አድዋ ከተሞች ኃይል እንዲያገኙም በቅንጅት በመሰራት ላይ ነው።
[EEPCo]

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትን የዲጂታል አሰራር የማሻሻል ስራ ሊጀመር ነው።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮች እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር የኢትዮጵያ ፖስታ አገልገሎት የዲጂታል አሰራርን ለማዘመን በጋር ለመስራት ተስማምተዋል።በስምምነቱ መሰረት የጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮች እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ድጋፎችን ያደርጋል።በሁለቱ ሚኒስቴር መስሪያቤቶች በተደረሰው ስምምነት መሰረት የድጋፍ ስራው በየካቲት ወር መጀመሪያ የሚጀመር ይሆናል፡፡
በውይይቱ ላይ ከሁለቱ ሚኒስቴር መስሪያቤት የስራ ሃላፊዎች ፣የጀረመን ፖስታ አገልገሎት እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልገሎት ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ኢትዮጵያ ያፀደቀችው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የኢኮሜርስ አገልግሎትን ማስፋፋት ነው፡፡ኢኮሜርስን ለመተግበር ደግሞ ዘመናዊ የፖስታ አሰራር ወሳኝ ድርሻ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትን የዲጂታል አሰራርን የማሻሻል ስራ ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂው ስኬት ወሳኝ ድርሻ አለው፡
[EPA]

በናይጀርያ ቦኮሐራም አግቷቸው ከነበሩ ተማሪዎች 344የሚሆኑት መለቀቃቸው ተሰማ!
በናይጀርያ ሰሜናዊ ምእራብ ከሳምንት በፊት ከካስቲና ት/ ቤት በበኮሐራም ታግተው ከነበሩ ተማሪዎች ውሰጥ 344 ተማሪዎች መለቀቃቸውን የናይጀርያ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ።
ትናንት በተለቀቀ ቪዲዮ አጋቾቹ ተማሪዎቹን ለመልቀቅ መንግስትን ገንዘብ መጠየቃቸው የሚታወስ ሲሆን መንግስት ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ገንዘብ ይክፈል አይክፈል በውል የታወቀ ነገር የለም።
አንደ አንዳንድ የናይጀርያ ጋዜጦች ዘገባ አሁንም ቢሆን አጋቾቹ ጋር ከ50 በላይ ተማሪዎች ይገኛሉ ሲሉ ፅፈዋል።

የህወሓት አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ።
ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ እንደተናገሩት የጁንታው አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ሽልማቱ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።በዚህም የመከላከያ ሠራዊት የህወሓት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ለጠቆመ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት እንደሚሰጥ አመልክተዋል፡፡
(ኢብኮ)

ተመድ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ መልቀቁን ገለፀ!
በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 35 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታወቀ።ድጋፉ ለዜጎች የውሃ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የህክምና ቁሳቁሶችን ለማቅረብ የሚያስችል መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።የተመድ ድንገተኛ አደጋዎች ፈንድ በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት የታመሙ እና የቆሰሉ ሰዎችን መከባበከብ እንዲችሉ መድሃኒት፣ ጓንት እና ሌሎች አቅርቦቶችን እንደሚያቀርብ ነው የተነገረው።
እንዲሁም በሱዳን ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች መጠለያ፣ የመጠጥ ውሃ ለማቅረብ እና የጤና እንክብካቤ ለማድረግ ድጋፉ በተመድ ድንገተኛ ፈንድ በኩል ጥቅም ላይ እንደሚውል ተጠቁሟል።
የተመድ ማዕከላዊ የድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ፈንድ በኢትዮጵያ ውስጥ ድጋፍ ለሚደረግላቸው 13 ሚሊየን ዶላር እና በሱዳን የስደተኞች ጣቢያ አዲስ ለሚገቡት 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን ነው ያስታወቀው።በተመሳሳይ በኢትዮጵያ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ ፈንድ በቀጣይ 12 ሚሊየን ዶላር እና በሱዳን የተመድ የሰብዓዊ ፈንድ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚለቁ ይጠበቃል።ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያን እና ህፃናት በድጋፉ ቅድሚያ የሚሰጣቸው እንደሆነ ተገልጿል።
[ፋብኮ]

ለተፈናቀሉ ዜጎች የ65.7 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በተለያዩ ጊዜያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ከ22 ሺህ በላይ ዜጎች ሠብዓዊ ድጋፍ ለማድረግና መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ65.7 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
የፕሮጀክቱ በጀት ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከጀርመን ቀይ መስቀል ማኅበር በድጋፍ የተገኘ መሆኑን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽባባው አሰጌ ተናግሯል፡፡
ለቀጣዮቹ 3 ዓመታት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ ተፈናቃዮቹን መልሶ ለማቋቋም የሚውል ነው፡፡የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ መኩሪያው አዲሱ በበኩላቸው በመተከል፣ በካማሺ እና በአሶሳ ዞኖች በአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የግብዓት ማከማቻ ማዕከላት የመገንባት ዕቅድ በፕሮጀክቱ መጠቃለሉን ገልፀዋል፡፡
[@addiszeybe]

ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስበስባውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ዛሬም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከሩን ቀጥሏል፡፡ ኮሚቴው በተለያዩ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል፤ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣል ተብሎ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከብልፅግና ፓርቲ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

እናት ባንክ ተቀማጭ ገንዘቤ 8.4 ቢሊዮን ብር ደርሷል አለ፡፡
በ2012 በጀት ዓመት ከባንኩ አስቀማጭ ደንበኞች ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡የእናት ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 11.2 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተሰምቷል፡፡
ባንኩ ለወለድ 656 ሚሊዮን ብር ክፍያ ፈፅሟል፡፡የባንኩ ጠቅላላ ወጭ 1.09 ቢሊዮን ብር መሆኑ በ7ተኛው ዓመታዊ ሪፖርት ተመልክቷል፡፡በበጀት ዓመቱ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 1.4 ቢሊዮን ብር ደርሷል መባሉን ተሰምቷል፡፡
[Sheger FM]

ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ እና ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ የቀሩ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን እና አራት የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ /ቦቴ/ ከጅቡቲ ለመመለስ ውይይት ተካሄደ፡፡
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እነዚህ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እና የህዝብን ጥቅም ለማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ጂቡቲ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ከጂቡቲ መንግስት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ዐቃቤ ህግ እና የፖሊስ ተቋማት የበላይ አመራሮች ጋር የተሳከ ውይይት ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ተሽከርካሪዎቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ቤት እስከሚመለሱ ድረስ የኢትዮጵያ መንግስት ከጂቡቲ መንግስት ጋር በመተባበር ጠንካራ ጥበቃ እያደረገላቸው መሆኑን በውይይቱ የተሳተፉት የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በወንጀል የተገኙ ሃብቶች ማስመለስ ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ አለም አንተ አግደው ገልጸዋል፡፡
እንዲሁም ወደ ሀገር ለመመለስ የተደረገው ጥረት ከህዝብ አገልጋይነት ስሜት በተቃረነ ሁኔታ የህወሓት አባል እና የቀድሞ ታጋይ የነበሩት የተሽከርካሪዎቹ ሾፌሮች ተሽከርካሪዎቹን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ፈቃደኛ ባለመሆን ተልዕኮው እንዳይሳካ ጥረት ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡
ሆኖም ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና ጂቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከጂቡቲ መንግስት ጋር በጋራ በመሆን ተሽከርካሪዎቹን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ተገቢውን ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ ከጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ባለፈው ወር ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ የወንጀል ተግባር ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በተጠረጠሩ ድርጅቶች ላይ የንብረት እገዳ እንዲጣል ማድረጉ ይታወሳል፡፡

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በውስጡ ለተፈጠረው የድርጅት የባለቤትነት ጥያቄ ላይ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሸገር ዘግቧል፡፡
ይሁንና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የእነ ዳውድ ኢብሳ ቡድን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው አመራር አባላት አቤቱታ ላይ ለመወሰን ያቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ውድቅ ማድረጉን ማስታወቁ ይታወሳል።
@YeneTube @FikerAssefa
ይሁንና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የእነ ዳውድ ኢብሳ ቡድን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው አመራር አባላት አቤቱታ ላይ ለመወሰን ያቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ውድቅ ማድረጉን ማስታወቁ ይታወሳል።
@YeneTube @FikerAssefa
የቡሩንዲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፒየር ቡዮያ በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የአጎታቸው ልጅና የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።የ71 አመቱ የቀድሞ መሪ በፓሪስም ህይወታቸው እንዳለፈ ተገልጿል።በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን የመጡት ፕሬዚዳንት ቡሩንዲን ለ13 አመታትም ያህል መርተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ - ባሕር ዳር የአየር በረራ ነገ ይጀምራል፡፡
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ የአዲስ አበባ - ባሕር ዳር የአየር በረራ ከኅዳር 06/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ ነበር፡፡
በመሆኑም አየር መንገዱ ነገ ታኅሣሥ 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ የአየር በረራ አገልግሎት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኤርፖርቶች ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ኀላፊ አዋጁ ባዘዘው አስታውቀዋል፡፡
ደንበኞች የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ወይም ወደ 6787 ደውለው ትኬት በመቁረጥ ጊዜያቸውንና ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡም ኀላፊው መክረዋል፡፡

በሱማሌ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ!
በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን በህገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ጭኖ ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲጓዝ በነበረ የሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ23 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰ::አደጋው የደረሰው ትላንት ከለሊት 9 ከ30 ገደማ በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከለበዴ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ ጅቡቲ በሚወስደው ፈጣን መንገድ ላይ የሚኒባስ ተሽከርካሪ 32 ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ጂቡቲ ለማሻገር ጭኖ ሲጓዝ በተጠቀሰው ስፍራ የኋላ ጎማው በመፈንዳቱና ተሽከርካሪው በመገልበጡ ነው፡፡በዚህም ሹፌሩን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ በ23 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል::ጉዳት የደረሰባቸው ተጎጂዎች በድሬደዋ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኤርትራ ከተባበሩት ዐረብ ኢምሬቶች ወታደራዊ ዕርዳታ እንዳገኘች ተመድ ለጸጥታው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ማሳወቁን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡13 የኤርትራ አየር ሃይል እና ባሕር ሃይል አባላት ከ5 ዐመታት በፊት በኢምሬትስ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ሥልጠና አግኝተዋል፤ ኢምሬቶች በአሰብ ወደብ ወታደራዊ ጦር ሠፈር እየገነባች እንደሆነም በሳተላይት መረጃዎች ተደርሶበታል- ብሏል ሪፖርቱ፡፡ ኤርትራ ባለፈው የፈረንጆች ዐመት ከሩሲያ፣ ቼክ እና ጣሊያን ወታደራዊ ኩባንያዎች ጭምር ድጋፍ ሳታገኝ እንዳልቀረች ተገልጧል፡፡ ወታደራዊ ድጋፎቹ ጸጥታው ምክር ቤት በሀገሪቱ ላይ የጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንደሚጥሱ ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
በባዕከር፣ በሁመራና በቃፍታ አካባቢዎች የሚሊሻ ዋና አስተባባሪ በነበረበት ወቅት በንጹሃን ላይ ግፍ ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረ የሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግለሰብ በሽሬ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ።
የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር የብረት ለበስ አዛዥ ሻምበል አማኑኤል በለጠ ለኢዜአ እንደተናገሩት እንኳአየነው መሰለ የተባለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር የዋለው ተፈናቃይ በመምሰል በሽሬ ከተማ ሲንቀሳቀስ ነው።ግለሰቡ በባዕከር፣ ሁመራና ቃፍቲያ አካባቢ የሚሊሻ ጽህፈት ቤት ሃላፊና የፀጥታ ዘርፍ አስተባባሪ በመሆን የጁንታው የጥፋት ተልዕኮ ሲያስፈጽም መቆየቱንም ነው የገለጹት።
የህወሃት ጁንታ በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ከመፈጸሙ አራት ቀናት ቀደም ብሎ “ሰራዊቱ በወለጋና በትግራይ ክልል ጭፍጨፋ እያካሄደ ነው” በሚል የሀሰት መረጃ በማሰራጨት የጥፋት ቅስቀሳ ሲያካሂድ እንደነበርም ተናግረዋል።የጁንታውን ሚሊሻዎች በማስተባበር መከላከያ ሠራዊቱ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም በማድረግ ረገድም ጉልህ ሚና እንደነበረውም ጠቁመዋል።በክፍለጦሩ የሁለተኛ ብርጌድ አባል ሃምሳ አለቃ ምህረት ደምሌ በበኩላቸው ተጠርጣሪው ከዚህ ቀደም ስልጣኑን በመጠቀም በተለይ አማራ ተወላጆች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጭቆና ሲፈፅም መቆየቱን ተናግረዋል።
“የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ መለያን ለብሳችኋል እንዲሁም ‘የእገሌን’ ሙዚቃ አዳምጣችኋል” በሚል ምክንያት በንጹሃን ላይ የሰባዊ መብት ጥሰት በመፈጸም የሚፈለግ ተጠርጣሪ መሆኑንም ነው የተናገሩት።በአካባቢው የተለያዩ የፍተሻ ጣቢያዎችን በማቋቋም የሀገር መከላከያ ሰራዊት መደበኛ እንቅስቃሴን ሲያስተጓጉል መቆየቱንም ጠቅሰዋል።ሻምበል አማኑኤል እና ሃምሳ አለቃ ምህረት ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር በማዋል ረገድ የአካባቢው ማህበረሰብ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም ተናግረዋል።የአካባቢው ማህበረሰብ በቀጣይ ሌሎች ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ በሚደረገው ጥረት ላይ የተለመደ ትብበሩን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል።

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 284 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 544 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መረጃ 1 ሺህ 108 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም አስታውቋል።
እንዲሁም ባለፉት 24 ሰዓታት በቫይረሱ ምክንያት 12 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
እስካሁን ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 96 ሺህ 307 ሲደርሱ 1 ሺህ 843 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
አሁኑ ጊዜ ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች 16 ሺህ 331 ሲሆኑ 261 ደግሞ በጽኑ የታመሙ መሆናቸውንም ነው የገለጹት፡፡

👆👆
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ የተሰጠ ውሳኔ

የባህርዳር ከተማ አውሮፕላን ማርፊያ ስያሜ ተቀየረ!
ባለፉት ዓመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 ኤርፖርት" ተብሎ ይጠራ የነበረው የባህርዳር አውሮፕላን ማርፊያ "የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ኤርፖርት" ተብሎ እንዲጠራ መወሰኑ ተገልጿል።የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ስያሜው ከ1983 ዓ.ም በፊትም ይጠራበት እንደነበር በማስታወስ እንዲሁም የህዝቡን ፍላጎትና የከተማውን ወካይ ስያሜ በመምረጥ ስሙ እንዲቀየር በሙሉ ድምፅ ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል።ተቋርጦ የነበረውም የአውሮፕላን ትራንስፖርት ከነገ ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ አገልግሎት እንደሚጀምር ነው አስተባባሪ ኮሚቴው የገለፀው ሲል የከተማውን ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ጠቅሶ አብመድ ዘግቧል።