የቀድሞ መንግስት የደርግ ጠቅላይ ሚኒስቴር የነበሩት ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ አረፉ!
በ75 አመታቸው ያረፉት ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከደርግ መሥራች አባሎች አንዱና ባንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ። ከፍተኛ የደርግ ቁንጮ ከመሆናቸው በፊት ፍቅረ ሥላሴ ወግድረስ በአየር ሃይል መኮነን የነበሩ ሲሆን ኢሕአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ እስከ መስከረም 24, 2004 ዓም በእስር ቆይተዋል።
Via Fidelpost
@YeneTube @FikerAssefa

በትግራይ ክልል የጦር መሳሪያ የታጠቀ ሁሉ እስከ ማክሰኞ ድረስ ትጥቅ እንዲያስረክብ ጥሪ ቀረበ!
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በትግራይ ክልል ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ከሚለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ ክፍት እንዲሆኑና ነዋሪዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ እለት ተለት እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ የክልሉን ካቤኔ ማዋቀሩን የገለጹት ዶክተር ሙሉ፤ ካቤኔው ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ አረጋግጠዋል።
በህወሃት ጁንታ ተግባር ተደናግጠው ስራ ያቆሙ የመንግስት ሰራተኞችም ከፊታችን ሰኞ ጀምረው ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ ዶክተር ሙሉ አሳስበዋል።
በተጠቀሰው ቀን ወደ ስራ ገበታው የማይመለስ የመንግስት ሰራተኛ ካለ በገዛ ፈቃዱ ስራውን እንደለቀቀ ተደርጎ እንደሚወሰድም አስገንዝበዋል።
“የመንግስት ሰራተኞች የህዝብ አገልጋይ እንጂ የፖለቲካ ፓርቲ አጀንዳ አስፈጻሚ አይደሉም” ያሉት ዶክተር ሙሉ፤ ሰራተኞች ይህን ተገንዝበው ሙያዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።
መቐለን ጨምሮ አብዛኛው የክልሉ ከተሞች ላይ ሰላምና መራጋጋት መፈጠሩን ጠቁመው፤ “የንግድ ድርጅቶች ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራቸው መመለስ አለባቸው” ብለዋል።
በተጨማሪም በህጋዊም ሆነ በህገ ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ የታጠቀ ማንኛውም ግለሰብ እስከማክሰኞ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ትጥቁን በአቅራቢያው ለሚገኝ የጸጥታ አካል እንዲያስረክብ ዶክተር ሙሉ ማሳሰባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
“ከማክሰኞ በኋላ የቤት ለቤት ፍተሻ እንደሚደረግ ጠቁመው፤ በፍተሻው ትጥቅ የተገኘበት ግለሰብ ሲያጋጥም ተጠያቂ ይሆናል” ብለዋል።ጊዜያዊ አስተዳዳሩ ክልሉን ወደ ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ በሚያደርገው ጥረት ላይ የክልሉ ነዋሪዎች የተለመደ ትብብራቸውን እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል።

የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ክልል ሰራተኞቹ ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታመጠየቁ ተገለጸ!
የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ክልል የድርጅቱ ሰራተኞች ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ መጠየቁን የሰላም ሚኒስቴር ስለማስታወቁ ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በትግራይ ክልል የፍተሻ ጣቢያዎችን የጣሱ የተመድ ሰራተኞች ላይ መተኮሱንና በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ከተደረገ በኋላ መለቀቃቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በቅርቡ በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል።

ወደ ሱዳን የሸሹ የሕወሓት አባላት ኢትዮጵያውያንን ለማስገደል ጉቦ እየሰጡ ነው ተባለ!
መንግሥት በሱዳን የሚገኙ ስደተኞችን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ክትትል ሊያደርግ እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ በማይካድራ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች ከሰላማዊ ስደተኞች ጋር በሱዳን የስደተኛ ካምፕ አንድ ላይ እንደሚኖሩ ተገልጿል፡፡
ዝርዝር ዘገባው👇👇
https://am.al-ain.com/article/tplf-members-fleeing-to-sudan-are-said-to-be-bribing-sudanese-security-forces-to-kill-ethiopians
Via Al-ain

በመቐለና ማይጨው ከተሞች የሞባይል ድምፅ አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ!
ይሁን እንጂ በመቐለ አገልግሎቱ መሰጠት የጀመረው አማራጭ ኃይል በመጠቀም በመሆኑ የአገልግሎት መቆራረጥ ሊያጋጥም እንደሚችል ድርጅቱ ገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
ይሁን እንጂ በመቐለ አገልግሎቱ መሰጠት የጀመረው አማራጭ ኃይል በመጠቀም በመሆኑ የአገልግሎት መቆራረጥ ሊያጋጥም እንደሚችል ድርጅቱ ገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች ለሐራጅ ሽያጭ ቀረቡ!
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ውስጥ ወደ አያት በሚያስሄደው መንገድ ከሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ የሚገኙት ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲሸጡ ሐራጅ ወጣባቸው፡፡ሪል ስቴቱ ያስገነባቸው አፓርትመንት መኖሪያ ቤቶች በጨረታ እንዲሸጡ ሐራጅ ያወጣባቸው፣ ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲየን ማኅበር ነው፡፡
ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 የተሰጠውን ሥልጣን በመጠቀም፣ ታኅሳስ 4 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ እንደገለጸው፣ ፀሐይ ሪል ስቴት ለመኖሪያና ንግድ (ቅይጥ) አገልግሎት የሚሆኑ፣ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ በኩል በ30,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነቡ አፓርትመንቶችን በመነሻ ዋጋ 524,386,973 ብር ጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚከፈት ጨረታ በሐራጅ እንደሚሸጥ አስታውቋል፡፡
ለአፓርትመንቶቹ ግንባታ ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ብድር የወሰደው ፀሐይ ሪል ስቴት፣ ከባንኩ ጋር በገባው ኮንትራት ውል መሠረት ክፍያውን ባለመፈጸሙ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው፣ የባንኩ የሕግ አማካሪ አቶ ውበቱ አሰፋ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ በተደጋጋሚ ሲጠየቅና ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ግዴታውን ሊወጣ ባለመቻሉ፣ ለመጨረሻ ጊዜ የአንድ ወር ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውም ሊከፍል ባለመቻሉ፣ ባንኩ ሐራጅ ለማውጣት መገደዱን የሕግ አማካሪው ተናግረዋል፡፡
ሪል ስቴቱ መቼና ስንት እንደተበደረ የተጠየቁት የሕግ ባለሙያ፣ ጊዜውንና የገንዘቡን መጠን ለመግለጽ አልቻሉም፡፡ የመኖሪያ አፓርትመንቶቹ ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ መሸጣቸውን በሚመለከትና የቤት ገዥዎቹ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፣ አንዳቸውም የይዞታ ማረጋገጫ እንደሌላቸውና ስለሽያጩም ሆነ ቤት ገዥዎቹ ባንኩ የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ መውጣቱን በሚመለከት ቤቱን የገዙ ነዋሪዎች ያላቸውን አስተያየት ለማካተት ሪፖርተር ያነጋገራቸውና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪዎች፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚተዳደሩበትን ሕግ መሠረት አድርገው ውል በመፈጸም ገዝተው እየኖሩ መሆኑንና ካርታ ለመውሰድ በቀጠሮ ላይ መሆናቸውን ከማወቅ ውጪ፣ ሌላ ነገር እንደማያውቁና ስለሐራጁም የሰሙትም ሆነ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡
Via Reporter

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ አብደላ ሃምዶክ ለ2 ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ።
የጸጥታ እና ደህንነት እንዲሁም ወታደራዊ ባለስልጣናትን ያካተተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዑክ ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ ጉዞ መጀመሩን የዘገበው የሱዳን ዜና አገልግሎት የሃገራቱ እና የቀጣናው ጉዳይ በሆኑ በተለያዩ ሰብአዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ብሏል።
እንዲሁም የሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ፀጥታና መረጋጋት ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ምክክር እንደሚደረግም ነው ሱና የዘገበው።
ከጥቂት ሰዓታት በኋላ አዲስ አበባ እንደሚደርስ በሚጠበቀው ልዑክ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዑመር ገመረዲን ፣ የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተሩ ሌተናል ጄኔራል ጀማል አብዱል መጅድ፣ ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ካሊድ አብዲን አልሻሚ እና የወታደራዊ መረጃ ዳይሬክተሩ ሜጀር ጄኔራል ያሲር ሙሃመድ ኦስማን ተካተዋል።
[Al-ain]

YeneTube
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ አብደላ ሃምዶክ ለ2 ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ። የጸጥታ እና ደህንነት እንዲሁም ወታደራዊ ባለስልጣናትን ያካተተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዑክ ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ ጉዞ መጀመሩን የዘገበው የሱዳን ዜና አገልግሎት የሃገራቱ እና የቀጣናው ጉዳይ በሆኑ በተለያዩ ሰብአዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ብሏል። እንዲሁም የሁለቱን…
#update
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ 19 ክትባትን ወደተለያዩ የአለማችን ሀገራት ለማጓጓዝ ክትባቱ ለታለመለት ዓላማ እስኪውል ድረስ የሚያስፈልገውን የቅዝቃዜ መጠን ለመጠበቅ የሚያስችል የካርጎ ማቀዝቀዣ ሲስተም በመጠቀም ለማድረስ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቅቋል።
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@YeneTube @FikerAssefa
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ በሆነ ወቅት ደርሳልናለች- ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ
ለይፋዊ የ2 ቀናት ጉብኝት ከሰዓታት በፊት አዲስ አበባ የገቡት የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር መሃመድ አብደላ ሃምዶክ ኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ በሆነ ወቅት ደርሳልናለች ሲሉ ተናገሩ፡፡ሃምዶክ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን እጅግ አስፈላጊ በሆነ ወቅት እንደደረሱላቸው አስታውሰዋል።
ከየልዑካን ቡድኖቻቸው ጋር በመሆን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የተወያዩም ሲሆን ሱዳን ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የሕግ ማስከበር ሥራ ያላትን አጋርነት ገልጸዋል።ሱዳን ከአሁን በፊት ይህንኑ አጋርነት ማንጸባረቋ የሚታወስ ነው፡፡በመሪዎቹ መካከል የተካሄደው ውይይት በበርካታ የጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ ተደርሶበት መጠናቀቁንም ነው ጽህፈት ቤቱ ያስታወቀው።

የመቀሌ ከተማና አካባቢው ኤሌክትሪክ አግኝቷል!
የመቀሌ ከተማና አካባቢው ከሳምንታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጥ በኋላ ዛሬ አገልግሎት አግኝቷል።
ከአላማጣ ከተማ አንስቶ እስከ መቀሌ ድረስ ባሉ ከተሞች በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሽቦዎች( ኮንዳክተሮች) እና ስኒዎች(ኢንሱሌተሮቸ) ላይ የህወሀት ጁንታ ቡድን ባደረሰው ጥቃት በአካባቢዎቹ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ መቆየቱ ይታወሳል።በጁንታው ጉዳት የደረሰባቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረተ ልማቶች ጠግኖ ሁሉንም የክልሉ ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች ኃይል እንዲያገኙ ለማድረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሁለት የጥገና ቡድኖችን አዋቅሮ ቀን ከሌት ሲሰራ ቆይቷል።
በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የተሰማራው የጥገና ቡድን በመተማ፣ሁመራ፣ወልቃይት እና ማይጨው የሚገኙ የኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ጣቢያዎች የጥገና ሥራ በማጠናቀቅ ከተሞቹ ኃይል እንዲያገኙ አድርጓል።ከደሴ በመነሳት ወደሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የተሰማራው የጥገና ቡድን ደግሞ ከቀናት በፊት የአላማጣ፣ ማይጨው፣ መሆኒነና ሰቆጣ ከተሞች ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ያደረገ ሲሆን ዛሬ የመቀሌ፣ ኲዊሀ፣ አዲጉዶምና አካባቢው ከተሞች ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ማድረግ ችሏል።
በስፍራው የተሰማሩ የጥገና ባለሙያዎች አስቸጋሪና ፈታኝ ሁኔታዎችን ታግለው ሌት ተቀን በመስራት ለዚህ ውጤት በመድረሳቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አሸብር ባልቻ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ አልፎ ሀገርንና ህዝብን እንደማገልገል የሚያስደስት ነገር እንደማይኖር በተግባር ስላሳያችሁን በሥራችሁ ኮርተናል ሲሉ የተሰማቸውን ስሜት ገልፀዋል።
[EEPCo]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ መቀሌ ናቸው!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ወደ መቀሌ አቅንተው ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ ከሚገኙ የጦር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን ኦቢኤን በቀጥታ ስርጭቱ ዘግቧል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ወደ መቀሌ አቅንተው ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ ከሚገኙ የጦር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን ኦቢኤን በቀጥታ ስርጭቱ ዘግቧል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መቀሌ ናቸው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ወደ መቀሌ አቅንተው ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ ከሚገኙ የጦር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን ኦቢኤን በቀጥታ ስርጭቱ ዘግቧል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመቀሌ ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሕግ ማስከበር ሂደቱን ከመሩ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መቀሌ ላይ ተወያይተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በአካባቢው ለሕዝቡ እየተደረገ ያለው ሠብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።መቀሌ ላይ በተካሄደው ውይይት ጄኔራል አበባው ታደሰና ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተሳትፈዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑን በውይይቱ ላይ ተናግረዋል።
በጁንታው ላይ የተገኘው ድል የሚያኩራራ ሳይሆን 'የምንማርበትና የኢትዮጵያን ቀጣይነት የምናረጋግጥበት ነው' ማለታቸውን ኢዜአ ከስፍራው ዘግቧል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትግራይን ክልል መልሶ ለማቋቋም መንግስት በሙሉ ትኩረት ይሰራል ብለዋል።በአካባቢው ለሕዝቡ የተጀመረው ሠብዓዊ ድጋፍ እንደሚቀጥልና መንግስት በሕግ ማስከበሩ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን እንደሚደግፍ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናግረዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።በተለይም ክልሉን መልሶ ለማቋቋም በሚሰሩ ስራዎች ላይ መክረዋል።

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በወታደሪዊ መለዮ ሆነው ከከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት "በርካታ ሰዎች እየያዛችሁ እንደሆነ መረጃ አለኝ" ሲሉ ተደምጠዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ለ4 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንድትመራ ተመረጣለች።
Via Hatrick Sport
@YeneTube @FikerAssefa
Via Hatrick Sport
@YeneTube @FikerAssefa
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በንጹሃን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ እና በደል መሸከም የማይቻልበት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡
የጽሕፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ የአማራና የአገው ህዝብ ተቻችሎና ተመሳስሎ አዳሪ እንጂ ገፊ አለመሆኑን አስገንዝበዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ፣ የአገው ፣ የሽናሻ እንዲሁም ንፁሀንና ሀቀኛ የማኮ ፣ በርታና ጉሙዝ ህዝቦች በራሳቸው ዞን ሰባዊና ዴሞክራሲያዊ መብታቸው ተከብሮ ያለ ስጋት የሚኖሩበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ብለዋል።
https://telegra.ph/Dw-12-14

የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበትና ሃይል በማመንጨት ስራ ላይ እንደሚገኝ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡
የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ከማል አህመድ በስፍራው ለተገኙ ጋዜጠኞች እንደገለጹት፤ ከሰሞኑ መንግስት ከወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ጋር ተያይዞ ማመንጫው ጉዳት ደርሶበታል መባሉ ሀሰት ነው፡፡የተከዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ አሁንም ሃይል እያመነጨ መሆኑን ገልጸው፤ በግድቡ ላይ የአውሮፕላን ጥቃት ደርሶበታል የሚለውን ዜና እንደማንኛውም ሰው በድምጸ ወያኔ እና በትግራይ ቴሌቪዢ የሰሙ መሆናቸውን ነው ያስታወቁት፡፡
የተከዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ 300 ሜጋ ዋት ሃይል የማመንጨት አቅም ያለው ሲሆን፤ በተጠቃሚ ማነስ ምክንያት አሁን ላይ 225 ሜጋ ዋት እያመነጨ መሆኑን ኢፕድ ዘግቧል፡፡ጁንታው ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ከተከዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሚመነጨው ሃይል ወደ ብሔራዊ ቋት እንዳይጓዝ በማድረግ ለትግራይ ክልል ብቻ እንዲያገለግል ለማድረግ በክልሉ የሚገኙ ከፍተኛ የሀይል ማስተላለፊያ መስመሮች ላይ ጉዳት ማድረሱንም ገልጸዋል፡፡
[EPA]

በትግራይ ማእካላዊ ዞን የጭላ ወረዳ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችና የጦር መሳሪያዎች ተገኙ!
በትግራይ ክልል ማእካላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ ተገኙ። ተስከርካሪዎቹ እና የጦር መሳሪያዎቹ ሕወሓት ደብቋቸው የነበሩ መሆናቸውን መከላከያ ሠራዊት በፌስቡክ ገጹ ገልጿል፡፡
በአካባቢው የተሰማራው የ11ኛ ክ/ጦር 3ኛ ብርጌድ አዛዥ ኮሎኔል ያሲን ኑርዬ እንደገለፁት፣ ህገወጡ ቡድን ሰራዊቱ አይደርስበትም ብሎ ባሰበው የጭላ ወረዳ ልዩ ስፍራው ሰረፍረፍ በተባለ አካባቢ ነው ስንቅና ትጥቅ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች የተገኙት፡፡የ11ኛ ክ/ጦር 1ኛ ብርጌድ አዛዥ ኮ/ል ያረጋል መኮንን በበኩላቸው ፣ አካባቢው “ከጁንታው” አባላት ሙሉ በሙሉ ነፃ በመውጣቱ ህብረተሰቡ ወደቀደመ የተረጋጋ ህይወቱ እየተመለሰ እንደሚገኝ ገልፀዋል።