በማይጸብሪ ተቆርጦ የቀረው የህዋሀት ቡድን በመከላከል ስራ ላይ በነበረው የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በጋራ ባደረገው ውጊያ ድል ተደርጎ እየሸሸ መሆኑ ተገለጸ፡፡
'ጁንታው' የህዋሃት ቡድን ለዓመታት ሲያዘጋጀው የነበረው ምሽግ ዛሬ ጠዋት ላይ ከአማራ ልዩ ኃይልና የሚሊሻ ጦር ማይላሀም የሚባለውን አካባቢ ለቆ እየሸሸ መሆኑን የአማራ ልዩ ኃይል ጋፋት ብርጌድ አዛዥ ኮሎኔል ምግበ ገ/ ሚካኤል ገልጸዋል።እንደ ኮሎኔል ምግበ ገለጻ 'ጁንታውን' በማይጸምሪ ግንባር ለመደርመስ ሲዘጋጁ እንደቆዩ ገልጸው በዛሬው እለት ጠዋት 12:30 ውጊያ በመክፈት ለተከታታይ ሶስት ሰዓታት በተደረገ የዘመቻ ስራ ማይላሀም ላይ የነበረውን ምሽግ ለቆ እንዲወጣ መደረጉን አመላክተዋል።አሁን ላይ የ'ጁንታው' ቡድን እየሸሸና መሳሪያዎችን በየቦታው እየጣለ እየሄደ እንደሆነም ጠቁመዋል።በቦታው የተገኘው የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅትም 'ጁንታው' የህዋሃት ቡድን ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተራራ ምሽጎችን ለማየት ችሏል።
የ'ጁንታው' ቡድን በማይጸምሪና አካባቢው አሁን ላይ ተስፋ መቁረጥ እየታዬበት ስለሆነ እየሸሸ እንደሚገኝና የአማራ ልዩ ኃይልና የሚሊሻ
አባላት ማይጸብሪን ለመቆጣጠር እየገሰገሱ መሆነቸውን ኮሎኔል ምግበ ገልጸዋል።'ጁንታው' በዚህ አውደ ውጊያ ከባድ መሳሪያዎችን መጠቀሙን የገለጹት ኮሎኔሉ ልዩ ኃይሉና ሚሊሻው ባደረጉት ውጊያ ድል ማድረጉን ገልጸዋል።'ህገወጥ ቡድኑ' አሁን ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ስለደረሰበት የቆሰሉ የራሱ አባላትን ወደ ገደል እየሰደዳቸውና እየረሸናቸው እንደሚገኝ ኮሎኔል ምግበ ተናግረዋል፡፡የተማረኩ የ'ጁንታው' አባላት ወደ ህክምና ቦታ በማድረስ እንክብካቤ እየተደረገላቸው እንደሆነም ገልጸዋል።ኮሎኔል ምግበ የአዲዓርቃይና አካባቢው ማኅበረሰብ እያደረገላቸው ባለው ድጋፍ መደሰታቸውንም ገልጸዋል።
[አብመድ]
@YeneTube @FikerAssefa

videotogif_2020.11.17_05.08.23.gif
1.2 MB
📌አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው ትሪትመንት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ👉🏼 አላድግም ብሎ ለቀረ
👉🏼 ራሰ በርሃ ለሆነ
👉🏼 ወደራሰ በርሃነት የተጠጋ ለሳሳ ፀጉር
👉🏼 ወደውስተጥ ለገባ ፀጉር
👉🏼 ፐረም ወይም ጄል ለጨረሰው ፀጉር
👉🏼ላሽ ለበላው #ፂም #ፀጉር
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን ☞@Brandlife1
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] {Wireless Wifi router}+ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡️ ☎️+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

ባህር ዳር ከተማ ለሶስተኛ ጊዜ በሮኬት መመታቷን የቻናላችን ቤተሰቦች አረጋግጠውልናል።
12:20 አከባቢ ላይ መተኮሰን ጨምረው ገልፀዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
12:20 አከባቢ ላይ መተኮሰን ጨምረው ገልፀዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ሮኬቶቹ የወደቁት ባህርዳር #በላይ_ዘለቀ አየር ማረፊያ በዳር በኩል ነው።
መጠነኛ ቃጠሎ ነበር አሁን እሳቱ ጠፍቷል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና አምቡላንሶች እየተመለሱ ናቸው።
@Yenetube @Fikerassefa

YeneTube
ሮኬቶቹ የወደቁት ባህርዳር #በላይ_ዘለቀ አየር ማረፊያ በዳር በኩል ነው። መጠነኛ ቃጠሎ ነበር አሁን እሳቱ ጠፍቷል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና አምቡላንሶች እየተመለሱ ናቸው። @Yenetube @Fikerassefa
ሮኬቶቹ በከተማይቱ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መውደቃቸውንም ተገልፀ።
አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ተከታታይ የሆኑ የሮኬቶቹን ድምጽ የሰሙት ከንጋቱ 12 ሰዓት ከ15 ገደማ እንደሆነ ተናግረዋል። የሮኬቶቹ ድምጽ ከዚህ ቀደም በለሊት ወደ ከተማይቱ ከተተኮሱት አነስ ያለ እንደነበርም ጠቅሰዋል።
የሮኬቶቹን መተኮስ በትግራይ እና አማራ ክልል ድንበር ከሚኖሩ ሰዎች በሰሙ ሶስት ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ድምጹን መስማታቸውን አስረድተዋል። ከትግራይ አዋሳኝ ቦታ አቅጣጫ ተወነጨፉ የተባሉትን ሮኪቶች አይተው የደወሉላቸው በጠለምት ወረዳ የምትገኘው የደጃች ሜዳ ከተማ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ጠቁመዋል።
በባህር ዳር የሮኬቱን መውደቅ ከተሰማ በኋላ የእሳት አደጋ ተሽከርካሪዎች ወደ አየር ማረፊያ ጣቢያው አቅጣጫ ሲሄዱ መመልከታቸውን የከተማይቱ ነዋሪ ገልጸዋል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ቅድመ ክፍያ የቆጣሪ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተላለፈ ማሳሰቢያ:
<<የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ የቆጣሪ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞቹ በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የተደገፈ አገልግሎት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም የዚሁ ዝግጅት አካል የሆኑ አንዳንድ ሥራዎች ለማከናወን ሲባል ዛሬ ሰኞ ህዳር 14 እና ነገ ማክሰኞ ህዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ካርድ መሙላትም ሆነ ሌሎች የቅድመ ክፍያ የተመለከቱ አገልግሎቶች የማይሰጡ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡>>
[የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት]

እስራኤል በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ሾመች።
አዲሱ አምባሳደር አቶ አለልኝ አድማሱ ናቸው።አቶ አለለኝ ቀድሞ የእስራኤል ፓርላማ አባል የነበሩ ሲሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ አማካሪ ሆነው አገልግለዋል።ተሿሚው አምባሳደር መች ወደ አዲስ አበባ መጥተው ሥራ እንደሚጀምሩ ግን ዘገባውን ይፋ ያደረገው ካአን ሬድዮ አልጠቀሰም።
Via Sheger FM

በህዳሴ ግድቡ ድርድር መግባባት ያልተደረሰባቸው ጉዳዮች ለመሪዎች ውሳኔ እንዲቀርብ የአፍሪካ ኅብረት አሳሰበ!
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል ሲደረግ በነበረው ድርድር መግባባት ያልተደረሰባቸው ጉዳዮች ለመሪዎች ውሳኔ እንዲቀርብ የአፍሪካ ኅብረት አሳሰበ፡፡የሦስቱ አገሮች ተደራዳሪዎች በዚህኛው ዙር ድርድራቸው አዲስ የድርድር አካሄድን መከተል ይገባል በሚል በሱዳንና በኢትዮጵያ ተቀባይነት ያገኘ ሐሳብ ተራምዶ የነበረ ቢሆንም፣ ይህንን ሐሳብ ግን ግብፅ ሳትቀበለው ቀርታለች፡፡ በሱዳንና በኢትዮጵያ በኩል የቀረበው አዲስ የድርድር አማራጭ፣ በአሁኑ ወቅት እያደራደረ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሚና ማሳደግ የሚል ነው፡፡በዚሁ አማራጭ መሠረትም ከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ሁለት ሁለት ባለሙያዎች በድርድሩ እንዲሳተፉ ማድረግና የአፍሪካዊያንን ችግር በአፍሪካውያን የመቅረፍ መርህ ድርድሩ እንዲካሄድ የሚል ነበር፡፡
ይህንን አማራጭ ኢትዮጵያና ሱዳና ደግፈው ያቀረቡ ቢሆንም፣ በግብፅ በኩል ግን ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ ዕልባት ለመስጠት ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ ድርድሩ በሦስቱ አገሮች የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮች አማካይነት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄዶ የነበረ ቢሆንም ውጤት አልተገኘበትም፡፡‹‹የድርድሩ አካሄድ ካልተለወጠ በድርድሩ አልሳተፍም›› የሚል አቋም የሱዳን መንግሥት ተደራዳሪዎች ማራመዳቸውን፣ የኢትዮጵያ የውኃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ ያመለክታል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ መፍትሔ ባለመገኘቱም የአደራዳሪነት ሚና የያዘው የአፍሪካ ኅብረት አስፈጻሚ ምክር ቤት ሦስቱ አገሮች ውይይት አድርገው፣ በሚቀጥለው ሳምንት ለሦስቱ አገሮች መሪዎች የሚቀርብ የተጨበጠ ነገር ላይ እንዲደርሱ በማሳሰብ ስብሰባው በዚያው ቀን መጠናቀቁን ለመረዳት ተችሏል፡፡
Via Reporter

ዳሞታ የቴክኖሎጂ እና ኢንቨስትመንት ባንክ በምስረታ ላይ ነው!
ዳሞታ የቴክኖሎጂና ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የምስረታ ፈቃድ በመውሰድ በምስረታ ላይ መሆኑን አስታወቀ።በምስረታ ላይ የሚገኘው ዳሞታ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዓላማና ትኩረት አድርጎ የተነሳው ዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት መሆኑን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ባንኩ በትኩረት የሚሠራባቸው ዘርፎች የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በመለየት እና አዋጭ የሥራ ፈጠራና የንግድ ሐሳብ ያላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስታቋል።
ለዚህም የሥራ ፈጣሪዎች ልማትና ፋይናንስ(Entrepreneurs Developmenet and Finance) የሥራ ክፍል መቋቋም፣ ለአገር ሊጠቅሙ የሚችሉ ግለሰቦችን እና ድርጅቶችን የብድር አቅርቦት እንዳገኙ እንደሚደርግ የባንኩ ዋና ሰብሳቢ ኤሊያስ ሎሃ ለአዲስ ማለዳ አስታውቀዋል። ለዚህም ባንኩ ወደ ሥራ በሚገባበት ጊዜ የተሻለ የንግድ ሐሳብ ለሚቀርቡ ሥራ ፈጣሪዎች በዓመት ከሚገኘው ገቢ አምስት በመቶ ያክሉን በመመደብ የፋይናንስ አቅርቦት እንደሚሠራ ዋና ሰብሳቢው ጠቁመዋል።
Via Addis Maleda

የቦሌ ክፍለ ከተማ አመራር በኮቪድ 19 ሕይወታቸው አለፈ!
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ኃላፊ የነበሩት ጉልላት ከበደ በ ኮቪድ 19 ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ኅዳር 14/2013 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ኃላፊ የነበሩት ጉልላት ከበደ በ ኮቪድ 19 ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ኅዳር 14/2013 ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
ዩኤኢ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት እንደማይገባ ገለጸች!
(የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች)ዩኤኢ በግጭቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ሰዎች የ5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እሰጣለሁም ብላለች።የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት መከበር እንዳለበትና አሁን የተጀመረው ውጊያ መቆም እንዳለበት አስታውቋል፡፡
ዝርዝሩ👇👇👇
https://am.al-ain.com/article/ensuring-rule-of-law-in-ethiopia-vital-to-horn-of-stability

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን የ4 ተጨማሪ ኩባንያዎች የባንክ ሒሳብ እንዲሁም ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን ማገዱን ለሸገር ተናገረ፡፡
ከዚህ ቀደም የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን 34 ድርጅቶች የባንክ ሒሳብና ቋሚ ተንቀሳቃሽ ንብረት ማገዱ ይታወሳል፡፡የታገዱት ኩባንያዎች ቁጥር 38 መድረሱን ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ፍቃዱ ፀጋ ለሸገር ነግረዋል፡፡
ከ38ቱ ኩባንያዎች መካከል በስም መመሳሰል የኤፈርትን የኢሜል አድራሻ በመጠቀማቸው ከህወሓት ጋር ተዛምዶ ይኖራቸዋል በሚል ጥርጣሬ የባንክ ሒሳባቸው ታግደው ከነበሩት ኩባንያዎች ቢያንስ አንዱ ከዝርዝሩ ሊወጣ እንደሚችል አቶ ፀጋዬ ተናግረዋል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ኩባንያዎቹ ላይ የወንጀል ምርመራ መጀመሩን ተናግረዋል፡፡እገዳው በድርጅቶቹ ውስጥ ተቀጥረው የሚያገለግሉ ሰራተኞችን ሕይወት እንዳያመሰቃቅል ለድርጅቶቹ አዲስ አስተዳደር ተሹሞላቸው ስራቸውን እንዲቀጥሉ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አቶ ፍቃዱ ተናግረዋል፡፡

አምስት የቀድሞ የወላይታ ዞን አመራሮች እና ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተ። ከአመራሮቹ ጋር በአንድ መዝገብ የጊዜ ቀጠሮ ጉዳያቸው ሲታይ የቆዩ 13 ተጠርጣሪዎች በነጻ እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት ተወስኖላቸዋል።
ዛሬ ክስ እንደተመሰረተባቸው ከተገለጸላቸው አመራሮች ውስጥ የቀድሞው የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ፣ ምክትላቸው ጎበዜ ጎዳና እና የዞኑ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ጥበቡ ዩሃንስ ይገኙበታል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
@YeneTube @FikerAssefa
ዛሬ ክስ እንደተመሰረተባቸው ከተገለጸላቸው አመራሮች ውስጥ የቀድሞው የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ፣ ምክትላቸው ጎበዜ ጎዳና እና የዞኑ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ጥበቡ ዩሃንስ ይገኙበታል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
@YeneTube @FikerAssefa
በ1.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ተመረቀ፤ በዓመት 30 ሺሕ ባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪዎችን ይገጣጥማል
በኦሮሚያ ክልለ አዳማ ከተማ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ መዋእለ ነዋይ የፈሰሰበት ባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪዎችን የሚገጣጥም ፋብሪካ ወደ ሥራ መግባቱ ታወቀ፡፡ከአዲስ አበባ ከተማ 100 ኪሎ ርቀት ላይ በምትገኘዋ አዳማ ከተማ ከሦስት ዓመታት በፊት በተረከቡት 50 ሺህ ሜትር ስኩዌር ቦታ ላይ የተገነባው ፋብሪካ ሶስት የማምረቻ እና አንድ መጋዘን ያለው ሆኖ እያንዳንዳቸው በ 7 ሺሕ 500 ሜትር ስኬር ቦታ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በየካቲት ወር 2015፣ የሆራ ኮርፖሬት ግሩፕ አባል የሆነው ሆራ ትሬዲንግ ከሕንድ አገር ከሚገኘው ግዙፉ 8AJAJ አውቶ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠም መፈራረማቸው ዋና ሥራ አስፈጻሚው አደም፡፡ኩባንያቸው በ56 ደቂቃ 23 ባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪ መገጣጠም እንደሚችል ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ መገጣጠም እንደሚችል ምንተስኖት ተፈራ የሞተር ዘርፍ ም/ል ስራ አስፈፃሚ ተናግረዋል።

በሻሸመኔ ከተማ ሁከት ለመፍጠር የሞከሩ 16 ተጠርጣሪዎች መያዙን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት አስታወቀ።
በትናንትናው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት ቤት ገልጿል።ትላንት በሻሸመኔ ከተማ መውጫ በሮችና አንዳንድ ስፍራዎች ይንቀሳቀሱ በነበሩ መኪኖች ላይ ድንጋይ በመወርወርና መንገድ በመዝጋት ጥቃት ለመፈጸም ከሞከሩ ውስጥ 16 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማዋ አስተዳደር እና የፀጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ስንታየሁ ጥላሁን ለኤትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡አቶ ስንታየሁ እንዳሉት ዕድሜያቸው ከ15 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎቸን ለዚህ አይነት ተግባር ማሰማራት በእጅጉ ሞራለ ቢስነት ነው፡፡
ሃላፊው አክለውም እንዳለፈው አይነት ውድመት በከተማዋ አደርሳለሁ ብሉ ማሰብም አደገኛ ነው ብለዋል፡፡የከተማዋ አስተዳደር እንዲህ አይነት ተግባሮችን ፈጽሞ አይታገስም ያሉት አቶ ስንታየሁ እኚህ ታዳጊዎች ማን እና ለምን እንዳሰማራቸው ፖሊስ ምርመራ ላይ ይገኛል ነው ያሉት፡፡በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ታዳጊዎች በከተማዋ ውስጥ ብጥብጥ በማስነሳት የመንግስትን ትኩረት የመበተን አቅጣጫ እንደተሰጣቸው መናገራቸውን ይናገራሉ አቶ ስንታየሁ፡፡በከተማዋ እና አጎራባች አከባቢዎች የተፈጠሩ ችግሮችን በአስቸኳይ እንዲቆጣጠሩና ዳግም እንዲህ አይነት ሙከራ እንዳይደረግ ከወዲሁ ጠንካራ ክትትል እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መተላለፉንም ሃላፊው አብራርተዋል፡፡
Via Ethio FM

የሕወሃት ልዩ ሃይል ያፈረሳቸው ድልድዮችን በፍጥነት ገንብቶ ለአገልግሎት እንደሚያበቃ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ እንዳሉት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ህግን የማስከበር ዘመቻ ላይ ሆን ተብለው በልዩ ሃይሉ የፈረሱ ድልድዮችን መልሶ በመገንብት ለህብረተሰቡ ጥቅም እንዲውሉ አደርጋለሁ ብሏል።እነዚህ ድልድዮችን እና መንገዶችን በጊዜያዊነት ወደ ቀድሞ አገልግሎታቸው ለመመለስ የብረት ድልድይ መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡
አሁን ላይ በጦርነቱ ተጎድተው የማያሳልፉ መንገዶች የአስፋልትም ይሁን የጠጠር መንገዶችን እንደሚጠግኗቸውም ተናግረዋል፡፡የተጎዱ መንገዶችን በሚመለከት የተሟላ መረጃ አለን፣ የት የት ቦታ ችግር እንደገጠመ እና ያንን መልሶ ወደ ስራ ለማስገባት ዲስትሪክቶችም ዝግጁ ናቸው ፣ ችግሩ ስጋት ሆኖ እንደማይቀጥልም ኢንጅነር ሃብታሙ ገልጸዋል፡፡ኢንጅነር ሃብታሙ በፌዴራል መንግስት የሚሰሩ እንዳሉ ሁሉ በክልል መንግስትም የሚሰሩ እና የሚጠገኑ መንገዶች መኖራቸውን እና ክልሎች የሚያስፈልጋቸው ድጋፍ ካለ እናግዛቸዋለን ብለዋል ፡፡

የሕወሓትን ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ የተለያዩ ጥቃቶችን ለመፈፀም እና የፀጥታ መደፍረስ እንዲከሰት አቅደው ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ከ700 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ልዩ ህገ- ወጥ ዝውውር ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክተር ኮማንደር ግርማ ተሰማ የቡድኑ ተልዕኮ የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ በመልበስ ጭምር በአዲስ አበባም ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ እና ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ያስታወሱት፡፡
በተለያዩ ግለሰቦች መኖሪያ ቤት እና በልዩ ልዩ ተቋማት ውስጥ በተደረገ ፍተሻ 202 የተለያዩ የፀጥታ አካላት የደንብ አልባሳት ተይዘዋል ነው ያሉት፡፡የደንብ አልባሳቶቹ በሃይማኖት አባቶች መኖሪያ ቤቶች ጭምር መገኘታቸውን የጠቀሱት ኮማንደር ግርማ ይህ ደግሞ ህገወጡ እና ከሃዲው የህወሃት ቡድን በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ ሳይቀር ሰርጎ በመግባት ግጭት ለመቀስቀስ እየተንቀሳቀሰ አንደሚገኝ የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡