የክልሉ ቃል አቀባይ አቶ አሰማኸኝ አስረስ #ለቢቢሲ እንደገለጹት በግጭቱ ላይ የተሳተፉ አካላት እነማን እንደሆኑ ለማጣራት ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደቦታው ተንቀሳቅሷል።
አቶ አሰማኸኝ ጨምረውም ''ሁኔታው በጣም አሳዛኝ ነው። ያለውን ሁኔታ በአግባቡ ተወያይቶ መተማመን ላይ እስከሚደረስ ድረስ ተጠብቆ ነው እንቅስቃሴ መጀመር የነበረበት። ነገር ግን መተማመን ሳይፈጠር ነው መከላከያ እንቅስቃሴ ሊያደርግ የሞከረው። ኅብረተሰቡ ደግሞ የራሱ ጥርጣሬ አለው፤ ምን እንደጫነ አያውቅም፤ ስለዚህ ልፈትሽህ አለ፤ ግጭት ተፈጠረ። በግጭቱም የንፁሃን ህይወት እጦት እና ቁስለት ተከስቷል።'' ብለዋል።
@YeneTube @Fikerassefa

ሁለት ጊዜ ከቡራዩ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ያመለጡት እስረኞች እየተፈለጉ ነው
የምስራቅ ሸዋ ቦራ ወረዳ የሕግ ታራሚዎችና በኮሮናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሁለት ወጣቶች ቡራዩ ወደሚገኘው የኮቪድ-19 የህክምና ማዕከል ከተወሰዱ በኋላ፤ ከህክምና ማዕከሉ ለሁለተኛ ጊዜ ማምለጣቸው እና ፖሊስ እየፈለጋቸው እንደሆነ ተነገረ።
ሻሎ ፊታላ እና ኢሳቾ አበበ የተባሉት ሁለት ወጣቶች እና ሌሎች 3 ታራሚዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦረ ወረዳ ባለ በእስር ቤት ሳሉ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ለህክምና ወደ ቡራዩ ከተማ መወሰዳቸውን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ሚሊዮን ታፈሰ #ለቢቢሲ ተናግረዋል።
@Yenetube @fikerasefa