"የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎ ከአፍንጫዎ እስከ አገጭዎ ካልሸፈንዎት ከኮሮና ቫይረስ በሽታን አይከላከልም።"-የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
#Dexamethasone
የኮሮናቫይረስ ጽኑ ህሙማንን ህይወት ይታደጋል የተባለውን መድኃኒት የዓለም ጤና ድርጅት ተቀበለው!
በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ዴክሳሜታሶን በተባለው መድኃኒት ላይ የተደረገው ሙከራና ያስገኘውን ውጤት በበጎ እንደሚመለከተው የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።በሙከራው ይህ መድኃኒት በኮሮናቫይረስ በጽኑ ከታመሙ ሰዎች የአንድ ሦስተኛውን ሕይወት መታደግ እንደሚችል እና በወረርሽኙ ሰበብ ኦክስጂን በሚያስፈልጋቸው ሰዎች ላይ የሚያጋጥምን ሞት በአንድ አምስተኛ ሊቀንስ እንደሚችል ለድርጅቱ የቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ ግኝት አመልክቷል።ድርጅቱ እንዳለው የዴክሳሜታሶን ጠቀሜታ በኮቪድ-19 በጸና በታመሙ ሰዎች ላይ እንጂ ቀለል ያለ ህመም ባለቸው ላይ እንዳልሆነ አመልክቷል።የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም እንዳሉት "ይህ ኦክስጂንና የመተንፈሻ መርጃ መሳሪያ ለሚያስፈልጋቸው የኮሮናቫይረስ ህሙማን ላይ የሚያጋጥምን ሞት የሚቀንስ የመጀመሪያው መድኃኒት ነው" ብለዋል።
#BBC

የቀብሪ-ደሐር ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች ተከፋፈሉ!
በሶማሊ ክልል ቀብሪ ደሐር ከተማ በቅርቡ የተገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች አቅመ ደካሞችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለነዋሪዎች መከፋፈላቸውን ተገለፀ፡፡የጋራ መኖርያ ቤቶቹ እጣ ላይ አቅመ ደካማ ሰዎች ቅድሚያ እንዲያገኙ ሲደረግ በተጨማሪም በከተማው ያሉ በስራቸው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ታታሪ የሆኑ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡አቅመ ደካሞች፣ ታታሪ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎቹ በጥንቃቄ እና በመስፈርት ከተመረጡ በሗላ እጣ የወጣላቸው ነዋሪዎች የቤቶቹን ቁልፍ ተረክበዋል፡፡ወደ እጣው እንዲገቡ ከተደረጉ መምህራን በብቃታቸው የተመሰከረላቸው እና ተማሪዎቻቸውን ለማብቃት ባደረጓቸው ጥረቶች የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ናቸው፡፡በተጨማሪም የጤና ባለሙያዎች ባላቸው የአገልግሎት ብቃት ተመዝነው ወደ እጣው ከገቡት ውስጥ የእድሉ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
አዲስ ተገንብተው ለነዋሪዎች የተላለፉት የጋራ መኖርያ ቤቶች በቁጥር 56 ሲሆኑ እጣ ለወጣላቸው 56 አቅመ ደካሞች፣ ታታሪ መምህራን እና የጤና ባለ ሙያዎች ተከፋፍለዋል፡፡ከቤቶቹ 50 በመቶ አቅመ ደካማ ከሆኑት ነዋሪዎች ውስጥ እጣ አውጥተው እንዲወስዷቸው ሲደረግ ቀሪዎቹ ደግሞ በአገልግሎታቸው የተመሰገኑ እና በወጣው እጣ እድለኛ ለሆኑ መምህራን እና የጤና ባለ ሙያዎች የተላለፉ ናቸው፡፡የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ክፍፍል በቀጣይ በሌሎች የክልሉ ከተሞች እና ወረዳዎች የሚከናወን እና የሚዳረስ መሆኑን የሶማሊ ክልል የቤቶች ልማትና የ መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡
ምንጭ: የሶማሊ ክልል መ/ኮ/ቢሮ

በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወያዩ!
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የውይይትና የግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ አካሂዷል።በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ የሚመራበት ራሱን የቻለ ፖሊሲ ባለመኖሩ ዘርፉን በብቃትና በጥራት በማስፋፋት ለዜጎች ትክክለኛ መረጃን ለማድረስ ባለመቻሉ ምክንያት ፖሊሲው እንዳስፈለገ በመድረኩ ተገልጿል።በረቂቅ ፖሊሲው ዙሪያም ከዚህ ቀደም 5 የውይይት መድረኮች የተደረጉ ሲሆን የአሁኑ የ6ኛው ዙር የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተወካዮቻቸው፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ የመንግስት አመራሮችን ያሳተፈ የውይይት መድረክ ነው።በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቁን ለማየት በቂ ጊዜ አልተሰጠንም ሲሉ ለብሮድካስት ባለስልጣን ክሳቸውን አቅርበዋል።በቅርቡ ይፀድቃል የተባለው ፖሊሲ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለውይይት የቀረበው በሚኒስትሮች ምክር ቤት በመታመኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ገልፀዋል።
#ETV

የመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የ 400 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዢ በአጭር ግዜ እንዲፈፀም መመሪያ ሰጠ!
ባሳለፍናው ሳምንት ለ 400 ሺ ሜትሪክ ቶን ግዢ ለወጣው ጨረታ የቀረበው ዋጋ ከፍተኛ ነው በሚል በመንግስት ግዢ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የጨረታው ሂደት መሰረዙን ተከትሎ ተቆጣጣሪው አካል፣ የመንግስት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድጋሚ የሚወጣው ጨረታ በአጭር ግዜ እንዲጠናቀቅ መመሪያ ሰጠ፡፡የግዢ አገልግሎቱ ግዥውን ተሎ ለመፈፀም በማሰብ በልዩ ጨረታ ለማከናወን ኤጀንሲውን ቢጠይቅም፤ ኤጅንሲው ከልዩ ጨረታ ይልቅ የግዢ ሂደቱ በአጭር ግዜ የሚፈፀምበት መንገድ የተሻለ ነው በሚል ግዢው በ 25 ቀናት ውስጥ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ሰጥቷል፡፡ይህም ከተለመደው የ 35 ቀናት የጨረታ ሂደት በመጠኑ ያነሰ ነው፡፡በግዢ አገልግሎቱ የቀረበው የልዩ ጨረታ ሂደት የተመረጡ ተጫራቾችን በማሳተፍ በአጭር ቀናት ውስጥ የግዢ ሂደቱን ለማጠናቀቅ ያስችል ነበር፡፡ ሆኖም ኤጀንሲው ሃሳቡን ባለመቀበሉ ጨረታው ክፍት ሆኖ መሳተፍ የፈለገ አቅራቢ መሳተፍ ይችላል፡፡
የ400 ሺ ሜትሪክ ቶን የስንዴ ግዥው በንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን አማካኝነት ገበያን ለማረጋጋት በማሰብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንታት በቀረው በጀት አመት ውስጥ ለገዛ የነበረ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች ግዥው እስካሁን ሊፈፀም አልቻለም፡፡በሌላ በኩል ባሳለፍነው ሳምንት ጂምኮርፕ ኮሞዲቲስ ትሬዲንግ የተባለ የብሪታንያ ድርጅት በሌላ የጨረታ ሂደት ባሸነፈበት የ 200 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ለማከናወን ተስማምቷል፡፡ጨረታ ሰነዱ በሚፈቅደው መሰረት የግዢ አገልግሎቱ ከ 200 ሺ ሜትሪክ ቶኑ በተጨማሪ 20 በመቶ (40ሺ ሜትሪክ ቶን) እንዲያቀርብ ከለንደኑ ድርጅት ጋር ተስማምቷል፡፡የግዢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፅዋዬ ሙሉነህ ለካፒታል እዳስረዱት የ400 ሺ ሜትሪክ ቶን ግዢው መዘግየት በፍላጎት ሊፈጥር የሚችለውን ክፍተት እንዲሞላ በማሰብ ጂምኮርፕ በጨረታ ከወጣው በተጨማሪ 40 ሺ ሜትሪክ ቶን እንዲያቀርብ መደረጉን አስታውሰዋል፡፡ጠቅላላ ግዢውም 48.8 ሚሊየን ዶላር ግድም ነው፡፡
#Capital

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሌተናል ጀነራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገቡ!
ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸውና በጀነራል አደም መሐመድ አቀባበል ተደርጎለቸዋል።ሌተናል ጀነራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በቆይታቸው ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና በወቅተዊ ጉዳይ ዙሪያ ይመክራሉ።
ምንጭ:ETV

አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ሚድሮክ ኢትዮጵያን እንደገና በማደራጀት ሥራ አስፈፃሚዎችን መሾማቸውን ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተደረገ ስብሰባ ለኩባንያዎቹ ሥራ አስኪያጆች ተገልጿል፡፡የኩባንያው ባለቤት ሼክ መሐመድ ላለፉት በርካታ ሳምንታት አዲስ መዋቅር ሲያስቡና ሲያስጠኑ ከቆዩ በኋላ አዲሱን መዋቅር ይፋ አድርገዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ሚድሮክን በኢትዮጵያ ወክለው በዋና ስራ አስፈፃሚነት እንዲያገለግሉ አቶ አብነት ገብረመስቀልን ሾመዋል፡፡አቶ አብነት በተጨማሪም ከባለሀብቱ ኩባንያዎች በኮንስክትራክሽን፣ በሆቴሎች እና በሪል ስቴት ዘርፍ ያሉትን ኩባንያዎች በሙሉ እንዲመሩ መድበዋቸዋል፡፡ እንዲሁም የመድሀኒት ፋብሪካቸውን ፋርማኪዩርን እየመሩ እንዲቀጥሉ ወስነዋል፡፡ከዚህ በተጫማሪ አቶ ጀማል አህመድን በዋና ሥራ አስፈፃሚነት ደረጃ በማንፋክቸርንግ፣ በማዕድን፣ በንግድ፣ በግብርና እና በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ያሉትን ኩባንያዎች እንዲመሩ ሾመዋቸዋል፡፡ግዙፉን የሲሚንቶ ፋብሪካ ደርባ በሚድሮክን ደግሞ አቶ ሀይሌ አሰግዴ እየመሩ እንዲቀጥሉና ሌሎች ኩባንያዎችም በነበሩበት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚያስችል አዲስ መዋቅር ይፋ ያደረጉት ባለሀብቱ ኩባንያዎቻቸው ለኢትዮጵያ እድገት እንደወትሮው ሁሉ መስራታቸውን እንዲቀጥሉ መመሪያቸውን ሰተዋል፡፡
Via Capital

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።የ2 ሰው ህይወት አልፏል።
ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 274 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
@YeneTube @FikerAssefa
ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 274 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ ተጨማሪ የ2 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ፣ ባጠቃላይ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 63 ደርሷል፡፡
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ 2 ሰዎች ሁኔታ
1.በህክምና ላይ የነበሩ የ60 አመት የድሬዳዋ ነዋሪ (ወንድ)
2.በህክምና ላይ የነበረ የ30 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ
@YeneTube @FikerAssefa
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ 2 ሰዎች ሁኔታ
1.በህክምና ላይ የነበሩ የ60 አመት የድሬዳዋ ነዋሪ (ወንድ)
2.በህክምና ላይ የነበረ የ30 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ
@YeneTube @FikerAssefa
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 129 ሰዎች ሲሆኑ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(79) ሴት(50) ናቸው!
➡️ዕድሜያቸው ከ1-70 አመት የሆኑ
➡️ተጨማሪ 111 ሰዎች(109 ከአዲስ አበባ፣ 2 ከድሬዳዋ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 849 ነው።
➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(85)፣ ከኦሮሚያ ክልል(5)፣ከአማራ ክልል(6) ፣ ከትግራይ ክልል(11)፣ከደቡብ ክልል(7)፣ ከድሬዳዋ(4)፣ ከሶማሌ ክልል(10) እና ከአፋር ክልል(1) በድምር 129 ሰዎች ናቸው።
➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3759 ደርሷል።
➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 30 ነው።
➡️በ24 ሰዓት ውስጥ 2 ሞት የተመዘገበ ሲሆን፣ እስካሁን በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 63 ነው።

በጤና ሚንስትር ዛሬ በተገለጸው ሪፖርት መሰረት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጡት ሰዎች ውስጥ 7ቱ በደ/ብ/ብ/ህ ክልል የህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ በተደረገ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው በመሆኑ ከዚህ ቀደም የክልሉ ነዋሪዎች ሆነው በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፉ ግለሰቦችን ጨምሮ እስካሁን በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 56 መድረሱ ተረጋግጧል ፡፡
-በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
@YeneTube @FikerAssefa
-በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት ጤና ቢሮ
@YeneTube @FikerAssefa
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ለ667 ናሙናዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በስድስት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
ቫይረሱ እንዳለባቸው በምርመራ የተረጋገጡትም አንድ ከደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ለይቶ ማቆያ፣ ሦስት ከሰሜን ወሎ (ከእነዚህ መካከል ሁለቱ ከጋዞ ወረዳ ናቸው፤አንዱ ለህክምና በጤና ተቋም ሄዶ ምልክቱን በማሳየቱ ምርመራ ተደርጎለት፣ አንዱ ደግሞ ከለይቶ ማቆያ የነበረ ነው፡፡) አንድ ሰው ደግሞ ከቆቦ ለይቶ ማቆያ የነበረ ነው፡፡ ከመተማ ለይቶ ማቆያ ደግሞ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
Via AMMA

የአዲስ አበባው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ስያሜውን እንዲሰርዝ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተወሰነበት፡፡
ሸገር ኤፍ ኤም ከፍርድ ቤቱ የውሳኔ ሰነድ ተረዳሁት እንዳለው የአዲስ አበባው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ስሙን ያለ ፈቃድ በመጠቀሙ፣ ለዓለም አቀፉ የኢንተርኮንትኔንታል ኮርፖሬሽን የ13 ዓመት ሮያሊቲ ወይም ስሙን በመጠቀም የሰበሰበውን ገንዘብ እንዲከፍል በፍርድ ቤት ተወስኖበታል።አምስት ኮከብ ያለው የአዲስ አበባው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ከእንግዲህ ስያሜውን መጠቀም እንዲያቆምም ተወስኗል።የአዲስ አበባው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል እስከዛሬ ስያሜውን ያለ ፈቃድ በመጠቀሙ ሳቢያ ለዓለም አቀፉ የኢንተርኮንትኔንታል ኮርፖሬሽን ሮያሊቲ ከፍተኛ መጠን ያለው ዶላር ሊከፍል እንደሚችል ተሰምቷል።
የአዲስ አበባው ሆቴል በስሙ የከፈተውን ድረገጽ እንዲዘጋ እና ማንኛውንም ማስታወቂያዎች እንዲያነሳ መወሰኑንም ሸገር ከዓለም አቀፉ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴልስ ኮርፖሬሽን ጠበቃ ከአቶ ኢዮብ ሐጎስ ሰምቻለው ብሏል፡፡ባለፈው ዓመት በዓለምአቀፉ ኢንተርኮንትኔንታል ኮርፖሬሽን አሸናፊነት ሆቴሉ ስያሜውን እንዲሰርዝ መወሰኑ ይታወሳል። ሆቴሉ ይግባኝ ቢጠይቅም፣ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤቱን ውሳኔ አጽንቶታል፡፡ዓለም አቀፉ ኢንተርኮንትኔንታል ኮርፖሬሽን ከስምንት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ በንግድ ምልክት ባለቤትነት መመዝገቡን ተሰምቷል፡፡
Via Sheger FM

በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች ቫይረሱ ተገኘባቸው፡፡
በከተማዋ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2743 ደርሷል፡፡በአዲስ አበባ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በህክምና ማዕከል ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ 1 ሰው ህይወታቸው አልፏል፡፡በሌላ በኩል በትላንትናው እለት 109 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና በሽታ አገግመዋል፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በክፍለ ከተማ፤-
👉አዲስ ከተማ 18
👉ቦሌ 7
👉ጉለሌ 6
👉ልደታ 6
👉ኮልፌ ቀራንዮ 9
👉ቂርቆስ 3
👉አራዳ 12
👉የካ 4
👉ንፋስ ስልክ ላፍቶ 6
👉አቃቂ ቃሊቲ 9
👉አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ 5
#AMN

አሜሪካ ወይዘሪት ጊታ ፓሲን ለኢትዮጵያ አምባሳደር አድርጋ ልትሾም እንደሆነ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ ፓሲ ቀደም ሲል በጅቡቲ እና ቻድ አምባሳደር፣ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ስር የምስራቅ አፍሪካ ክፍል ደሞ ሃላፊ ሆነው ሰርተዋል፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ 400 መካኒካል ቬንትሌተሮችን በአስቸኳይ ግዥ ገዝታለች።
የኮሮና ወረርሽኝን እና ሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያገለግሉ መድሃኒቶችንና የህከምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለማሟላት የሚያስችል አስቸኳይ ግዢ መፈጸሙን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ግዢው ከውጭ ሃገራት የተፈጸመ ነው ያሉት የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋአለም አድራሎ 50 የአንስቴዥያ ማሽኖች፣ 400 መካኒካል ቬንትሌተሮች እና 13 ሚሊዬን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎች ወደ ሃገር መግባታቸውን ገልጸዋል፡፡ተጓዳኝ በሽታዎችን በተመለከተም የወባ፣ የኤች አይቪና የቲቢ መድሃኒቶች የአቅርቦትና የስርጭት እጥረት እንዳይፈጠር ጥረት እየተደረገ እንደሆነም ነው አቶ ተስፋአለም የገለጹት፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በኤጀንሲው ጉብኝት አድርገዋል፡፡
Via All Ain

የኢትዮጵያ መንግሥት በጊዜ ቀጠሮ በየማረፊያ ቤቶች የሚገኙ ተጠርጣሪዎች አፋጣኝ ፍትህ የሚያገኙበት አሰራር እንዲዘረጋ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ጠየቀ።
ጉባዔው እንዳለው በየማረፊያ ቤቶች ያሉ ተጠርጣሪዎችን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመታደግ መንግሥት ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጭምር አፋጣኝ ፍትሕ የሚሰጥበትን መንገድ ማመቻቸት አለበት ብሏል።የኢትዮጵያ መንግሥት በጊዜ ቀጠሮ በየማረፊያ ቤቶች የሚገኙ ተጠርጣሪዎች አፋጣኝ ፍትህ የሚያገኙበት አሰራር እንዲዘረጋ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ጠየቀ። ጉባዔው እንዳለው በየማረፊያ ቤቶች ያሉ ተጠርጣሪዎችን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመታደግ መንግሥት ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጭምር አፋጣኝ ፍትሕ የሚሰጥበትን መንገድ ማመቻቸት አለበት ብሏል። በተጨናነቀ ሁኔታ ውስጥ ያሉትን ተጠርጣሪዎች ደግሞ የመፍታት እርምጃን ጨምሮ ወረርሽኙን ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ አለበት ሲልም አሳስቧል።
Via DW

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሪሚየር ሊግ ተጀምሯል።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶን ቪላ እና ሼፊልድ ዩናይትድ እያደረጉ ባሉት ጨዋታ ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል። በጨዋታው ጅማሬ ላይ የሁለቱ ክለብ ተጫዋጮች እና ዳኞች የ “ብላክ ላይቭስ ማተር” እንቅስቃሴን በመደገፍ ተንበርክከው ታይተዋል።በመለያ ልብሶች ላይም በተጫዋቾች ስም ፈንታ “ብላክ ላይቭስ ማተር” የሚል ጽሑፍ ታትሟል።

ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ አትላንታ ራይሻድ ብሩክስ የተባለ ጥቁር አሜሪካዊን በመኪና ማቆሚያ ስፍራ ተኩሶ የገደለው የፖሊስ አባል፣ የሰው ህይወት በማጥፋት ወንጀል ክስ እንደተመሰረተበት የፋውልተን ዲስትሪክት አቃቤ ህግን ጠቅሶ የዘገበው CNN ነው።
ፎቶው የረይሻድ ብሩክስ ነው
@YeneTube @FikerAssefa
ፎቶው የረይሻድ ብሩክስ ነው
@YeneTube @FikerAssefa