ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 109 ሰዎች ሲሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው፣ በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(61) ሴት(48) ናቸው
➡️ዕድሜያቸው ከ5-70 የሆኑ
➡️2 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው
➡️13 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው
➡️94 የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው።
➡️ተጨማሪ 1 ሰው ከትግራይ ክልል ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 209 ደርሷል።
➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(99)፣ ከኦሮሚያ ክልል(5)፣ ከትግራይ ክልል(2)ና ከሀረሪ ክልል(3) በኮሮና የተያዙ በድምር 109 ሰዎች ናቸው።
➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,172 ደርሷል።
➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 4 ነው።
➡️በ24 ሰዓት ውስጥ 3 ሞት የተመዘገበ ሲሆን ጠቅላላ የሟቾች ቁጥር 11 ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa

በአማራ ክልል የራያ ቆቦ ወረዳ ሁለት አመራሮች ተገደሉ!
በአማራ ክልል፤ ሰሜን ወሎ ዞን ስር ያለው የራያ ቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ እና የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ተገደሉ። ሁለቱ የወረዳ አመራሮች የተገደሉት ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ እና ልዩ ስሙ መንጀሎ ተብሎ በሚታወቅ ቦታ ዛሬ እሁድ ግንቦት 23፤ 2012 ነው።የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳዳሪ አቶ መኮንን ወልደትንሳኤ በሁለቱ ኃላፊዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጠዋል። የራያ ቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ስዩም መስፍን እና የወረዳው የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መንገሻ ሞላ በቅርቡ የተሾሙ ወጣት አመራሮች መሆናቸው የገለጹት አቶ መኮንን ኃላፊዎች የተገደሉት በመንገድ ላይ እያሉ በጥይት ተመትተው መሆኑን ገልጸዋል።
ሁለቱ የወረዳ ኃላፊዎች እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ድረስ ከእርሳቸው እና ሌሎች አመራሮች ጋር በወልዲያ ላይ በስብሰባ ላይ መቆየታቸውን የሚናገሩት የዞኑ አስተዳዳሪ ከአንድ ሰዓት ገደማ በኋላ መሞታቸውን በስልክ መስማታቸውን አስረድተዋል። ኃላፊዎቹ በጥይት ከተመቱ በኋላ “ወዲያውኑ ነው የሞቱት” ሲሉ አቶ መኮንን የአመራሮቹን አሟሟት አብራርተዋል።የኃላፊዎቹ የግድያ መንስኤ ነው የተባለው ጉዳይ በፖሊስ እየተጣራ መሆኑን የዞኑ አስተዳደዳሪ ተናግረዋል። ሆኖም ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች፤ ኃላፊዎቹ የተገደሉት “በርካታ ሰዎች እና ህገ ወጥ ዕቃዎችን ጭኖ ነበር የተባለን ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ለማስቆም በሚሞክሩበት ወቅት” መሆኑን አመላክቷል።
Via Ethiopia Insider

Forwarded from Kídus
⚜️SHEBA - ሺባ⚜️
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን
CURREN⌚️ሰዓቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ይግዙ ይህንን::
⚠️(ሺባ) የተመሰረተበትን አንደኛ አመት እያከበርን ስለሆነ ‼️ነፃ ‼️ሰዐት ለማግኘት ከዌብ ሳይታችን ላይ ማንኛዉንም እቃ ይግዙ፡
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
Website - www.shebasluxury.com
⭕️የ 1 ወር ዋስትና እንሰጣለን⭕️
Telegram - https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ
Contact Admin @ki_d_us
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን🏍

Forwarded from HEY Online Market
#ኦሪጂናል ሞባይል ስልኮች በዋስትና
🔸SAMSUNG #GALAXY A SERIES
•A10S 2019 /32 GB/ 7,500ብር
•A20S 2019 /32 GB/ 8,500ብር
•A30S 2019 /64 GB/ 11,300 ብር
•A30S 2019 /128 GB/ 11,900 ብር
•A50S 2019 /128 GB/ 4GB 14,500
•A50S 2019 /128 GB/ 6GB 15,000
•A31 2020 /128 GB/ 4GB 14,200
•A51 2020 /128 GB/ 6GB 16,400
•A70 2019 /128 GB/ 6GB 16,200 ብር
አድራሻ :- ከቦሌ መድሃኔአለም ቤተ ክርስቲያን ወደ ቦሌ ብራስ የሚወስደው መንገድ ላይ
Contact US
0953964175 @heymobile
0925927457 @eBRO4
0910695100 @Roviii
@HEYOnlinemarket

Forwarded from YeneTube
🏡 Nat mobile & Computers
💻DELL Vostro 15
✅ Core i5 7th Generation
✒️ 2.7ghz Amazing speed
🖥 Screen :15. 6 inch
📼 Storage : 1Tb
⏳Ram : 4gb
🔋 Battery >3hrs
💵Price : 17,500birr
☎. 0911522626
0953120011
TxT :- @natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAELbSrbiTDHFnicnnA
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ከAngla burger ፊትለፊት

አሁን ብራዚል በዓለም ላይ በሟቾች ቁጥር ፈረንሳይን በልጣ ከአሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ጣሊያንን ተከትላ 4ኛ ሆናለች፡፡ በጠቅላላ የሞቱባት ዜጎችም 28 ሺህ 834 ደርሰዋል፡፡ የብራዚሉ ቀኝ አክራሪ ፕሬዝዳንት ጄር ቦልሶናሮ ዛሬም ድረስ ‹‹ለጉንፋን እጅ አትስጡ›› እያሉ ነው፡፡ የአገራቸው ሕዝብ ግን በኮቪድ- 19 እየረገፈ ነው፡፡
Via:- BBC
@Yenetube @FikerAssefa
Via:- BBC
@Yenetube @FikerAssefa
በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ስምንት ዝሆኖች በህገወጥ አዳኞች ተገደሉ።
በደቡብ ክልል በሚገኘው በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ባሳለፍነው ሳምንት አምስት ዝሆኖች ሲገደሉ ሶስት የሚደርሱ ሌሎች ዝሆኖች ደግሞ መቁሰላችው ይታወሳል፡፡ይሁንና ትናንት በተደረገ አሰሳ ቆስለው የነበሩ ተጨማሪ ሶስት ዝሆኖች እንደሞቱ ማረጋገጣቸውን የፓርኩ ዋርደን አቶ ጋናቡል ቡልሚ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።ከተገደሉት ዝሆኖች መካከል ሴት ዝሆኖች እንዳሉበት የተናገሩት የፓርኩ ዋርደን እነዚህ ህገወጥ የዱር እንስሳት አዳኞችን ለመያዝ ከበባ ቢያደርጉም በመጨረሻ ማምለጣቸውን እና እስካሁን ድረስም አለመያዛቸውን ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ በሁሉም ፓርኮች ያሉ ዝሆኖች ከአንድ ሺህ በታች ሲሆኑ በተለይ አሁን ላይ በአንድ ጊዜ 8 ዝሆኖች መገደላቸው የዝሆኖቹን ቁጥር እጅግ እንዲመነምን ያደርገዋለም ብለዋል።ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዝሆኖች ጥበቃ ማዕቀፍ ስምምነትን ከፈረሙ አገራት መካከል አንዷ ብትሆንም በየጊዜው የሚፈጸሙ የዝሆኖች ግድያን ማስቆም አልተቻለም።የማጎ ብሔራዊ ፓርክ ዝሆኖችን ጨምሮ የበርካታ እንስሳት መጠለያ ከመሆኑ በተጨማሪ በእጽዋት ሃብቱም ከፍተኛ ብዝሃህይወት የሚገኝበት ፓርክ ነው።
Via Ethio FM

በሶማሌ ክልል በ2011 እና 2012 የበጀት ዓመታት 53 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈርና በጥራት በመገንባት ለክልሉ አርብቶ አደር ሕብረተሰብ ጥቅም እንዲውሉ መደረጉን የክልሉ የውሃ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
በትግራይ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት መጀመሩና ዝግጅቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ገለፀ፡፡ ይህ 'የትኛውም ሀይል አያስቆመውም' ብሏል ህወሓት፡፡
Via Million Haileselasie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million Haileselasie
@YeneTube @FikerAssefa
በራያ ቆቦ ወረዳ አመራሮች ግድያ የተጠረጠሩ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ግንቦት 23/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 አካባቢ በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ እና የሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ህግ በማስከበር ላይ እያሉ መገደላቸውን ተከትሎ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን በህግ ቁጥጥር ሥር የማዋል ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ነጋ ድንበሩ ለአብመድ እንደተናገሩት በአካባቢው የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የክልሉ ልዩ ኃይል፣ የፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመ ጊዜ ጀምሮ በቅንጅት ሥምሪት ወስደው አሰሳ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉንና ከሌሎች አካባቢዎችም የሚሊሻ አካላት ስምሪቱን ተቀላቅለው እየሠሩ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ክትትሉ በቴክኖሎጂ የታገዘ መሆኑንም ነው ዋና ኢንስፔክተር ነጋ የገለጹት፡፡
ምንጭ: አብመድ

በሕገ መንግሥት ትርጓሜ ጥያቄ ላይ ለመወሰን የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጠራ ታወቀ!
በምርጫ አለመካሄድ ምክንያት የተፈጠረውን የሕግ አጣብቂኝ በተመለከተ በቀረበው የሕገ መንግሥት ትርጉም ላይ ለመወሰን፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመጪው ሳምንት እንደሚጠራ ታወቀ።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ በተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት የዘንድሮን ምርጫ በወቅቱ ማካሄድ እንደማይቻል አስታውቆ፣ ምርጫውን ማካሄድ ባለመቻሉ የተመረጡ ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን በመገባደድ ላይ ስለሆነ፣ ሕገ መንግሥቱ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሚያመለክተው ነገር ባለመኖሩ፣ የሕገ መንግሥት ትርጓሜ እንዲሰጥበት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት መላኩ ይታወሳል።
Via Reporter

የደቡብ ክልል ከአዲስ በአበባ በመቀጠል ሌላኛው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ ማዕከል እንዳይሆን ስጋት እንዳለው አስታወቀ፡፡
የክልሎ ጤና ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳለው በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው የቤት ለቤት አሰሳ የተገኙ የክልሉ ነዋሪዎች ውጤታቸው ሳይደርስ ወደ ክልሉ በመመለሳቸው ምክንያት ስጋት ውስጥ መግባቱን ተናግሯል፡፡የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ አጥናው ካውዛ ለጣቢያችን እንደተናገሩት በአዲስ አበባ በቀን ስራ ተሰማርተው የነበሩ ስድስት ወጣቶች የጤና ሚኒስቴር ቤት ለቤት ባደረገው አሰሳ ነበር ምርመራ የተደረገላቸው፡፡ይሁን እንጂ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ያመጣውን የስራ መቀዛቀዝ ተከትሉ ስራ በማጣታቸው ውጤታቸው ሳይደርስ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በዚህ መሀል ታዲያ ከፍተኛ መዛመት ሳደርስ እንዳልቀረ ስጋት እንዳለው ይናገራሉ፡፡ወጣቶቹ ውጤታቸው በቫይረሱ መያዛቸውን ስለሚያመለክት በአፋጣኝ ወደ ህክምናው እንዲገቡ ቢፈለጉ መገኘት ስላልቻሉ ጤና ሚኒስቴር በላከልን መረጃ መሰረት ተከታትለን አምስቱን አግኝተናል አንዱ ግን ስልኩን አጥፍቷል ፤የሰጠው መረጃም ስህተት በመሆኑ ማግኘት አልቻልንም ብለዋል አቶ አጥናው፡፡በደቡብ ክልል እስካሁን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ቁጥር አሁን ወደ 13 ከፍ ብሏል።ስድስት ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመው ወጥተዋል፡፡
አቶ አቅናው እንደሚሉት ቤት ለቤት ምርመራው የሚደረግበትን መንገድ ማሻሻል እንደሚገባ የሚያሳይ ክስተት መሆኑን ተናግረዋል፡፡አሁን የተገኙት ሰዎች የጤና ሚኒስቴር የናሙና ምርመራን ሲያደርግ መረጃዎች በትክክል በመመዝገቡ መሆኑን የሚያስረዱት አቶ አቅናው ምርመራ ሳይደረግላቸው ስራ በማጣት ወደ ትውልድ ስፍራቸው የሚመለሱ በርካታ የክልሉ ሰዎች እንዳሉ ያነሳሉ።ትናንት እንኳን 400 ወጣቶችን አግኝተናል ወደማቆያም አስገብተናል ብለዋል፡፡በሲዳማ ፤ወላይታ ፤ጉራጊ፤ ስልጤ፤ሀዲያ፤ከንባታን የመሳሰሉ የክልሉ አከባቢዎች ትኩረት ተሰጥቷቸው በክልሉ የሚሰራባቸው ስፍራዎች ናቸው ተብሏል፡፡

"በአንድ አመት ከምናምን ጊዜ ውስጥ ኦነግ ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች 770 ሰዎች ተገድለዋል፤ 1344 ሰዎች አካለ-ጎዶሎ ሆነዋል፤ 72 ሰዎች ተጠልፈው የት እንደገቡ ጠፍተዋል"
አቶ ጂብሪል መሐመድ የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ደሕንነት ቢሮ ኃላፊ
በነገራችን ላይ ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተነስተው ወደ መኖሪያ ቀያቸው በማምራት ላይ የነበሩ ተማሪዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መታገታቸው ከተነገረና ያሉበት ሳይታወቅ ዛሬ ግንቦት 24 ስድስተኛ ወር ሆኖታል።
@YeneTube @FikerAssefa
አቶ ጂብሪል መሐመድ የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ደሕንነት ቢሮ ኃላፊ
በነገራችን ላይ ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተነስተው ወደ መኖሪያ ቀያቸው በማምራት ላይ የነበሩ ተማሪዎች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መታገታቸው ከተነገረና ያሉበት ሳይታወቅ ዛሬ ግንቦት 24 ስድስተኛ ወር ሆኖታል።
@YeneTube @FikerAssefa
የኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን፣አማራ ክልል 1.7 ቢሊዮን፣በደቡብ ክልል ዘንድሮ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ፎርብስ ኢትዮጵያን ከኮቪድ19 በኋላ የዓለም ዋነኛ የቱሪስት መዳረሻ የመሆን አቅም ካላቸው 7 አገሮች አንዱ ብሎ አስቀምጧል ።
የኢትዮጵያን እጅግ ማራኪ ታሪካዊ ዳራ፤ የአውሮፓን ኃያልነት በጦርነት አሸንፋ ከቅኝ ግዛት የተቋቋመች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር መሆኗን ፤ ቀደምት የሰው ዘር አባቶቻችንም ከዚህ ለምለም አካባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ መምጣታቸውን ጠቅሶ ፎርብስ ኢትዮጵያን ከኮሮና ወረርሽኝ ማግስት አብዝተው ሊጎበኙ ከሚችሉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ አካትቷል።
ቱሪስቶች ወደዚህች ታሪካዊ ሃገር ጎራ ቢሉ ከታሪካዊ እሴቶቿ በተጨማሪ ከዓይነተ ብዙ ተፈጥሯዊ ሃብቶቿ ብዙ ሊያተርፉ ይችላሉም ብሏል። ኢራን፣ ሚያንማር (በርማ)፣ ጆርጂያ፣ ፊሊፒንስ፣ ስሎቬንያ እና ቱኒዚያ ኢትዮጵያን ተከትለው በመጽሄቱ ከተጠቀሱት ሃገራት ውስጥ ይካተታሉ።
Via Addis Zeybe

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በአደባባይ ቅርሶች አይፈርሱም እያለ በጎን ግን አፍራሽ ግብረ ሃይል እየላከባቸው መሆኑን ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡
ከሰሞኑ የከተማዋ አስተዳደር ከመስቀል አደባባይ እስከ ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኙ 7 ህንፃዎች ታሪካዊ ይዞታቸውን እንደጠበቁ የሚታደሱ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል፡፡ይሁንና አስተዳደሩ ይህን ባለ ማግስት የአራዳ ክፍለ ከተማ በሁለት ቀናት ውስጥ እቃችሁን ካላወጣችሁ ቤቶቹን በላያችሁ ላይ እናፈርሳቸዋለን ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጥቶናል ይላሉ፤ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስር ያሉ የንግድ ተቋማት፡፡አንበሳ መድሃኒት ቤትና ኒዬን አዲስን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ስር የተጠቃለሉ በቅርስነት የተመዘገቡ ታሪካዊ ቤቶችም ይገኛሉ፡፡ውል የተፈራረምነው ከኪራይ ቤቶች አስተዳደር ጋር በመሆኑ፤ጉዳዩን አስረድተን የፌዴራል ኪራይ ቤቶች አስተዳደር ለ7 ቀናት ያክል በፍርድ ቤት እንዲታገድ አስደርጎልናል፤ አሁንም ግን ዋስትና የለንም ሲሉ ነው ቅሬታቸውን ለኢትዬ ኤፍ ኤም ያሰሙት፡፡

የአርሜንያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና መላ ቤተሰባቸው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሽኒያን በይፋ የፌስቡክ ገፃቸው በኩል እንዳሳወቁት ለቫይረሱ የተጋለጡት በሥራ አጋጣሚ ሳይሆን እንደማይቀር ነው፡፡እርሳቸውም የቤተሰባቸውን አባላት ጨምሮ ወደ ሌሎች እንዳስተላለፉ ገምተዋል፡፡የአርሜንያው ጠቅላይ ሚንስትር ራሳቸውን አግልለው መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ከ3 ሚሊየን ያልበለጠ ህዝብ ያላት ሚጢጢዋ ሀገር አርሜንያ ከ9 000 በላይ ሰዎች በኮሮና የተያዙባት ናት፡፡ 139 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን ማጣታቸውን ፓናርሜንያን ዘግቧል፡፡
Via Sheger FM

በባሕር ዳር ለቅሶ ላይ ጥይት የተኮሱ ሐዘንተኞችን ለማስቆም የሞከረ ጸጥታ አስከባሪ መገደሉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮምዩንኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ ተናገሩ።ኮማንደር መሰረት "ጥይት ለምን ትተኩሳላችሁ? ሕግ እየተላለፋችሁ ነው። ለቀስተኛ ትመታላችሁ?" ያለው የጸጥታ አስከባሪ ጥይት ይተኩሱ በነበሩ ሰዎች መገደሉን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ገልጸዋል። ኩነቱ መቼ እንደተፈጸመ ግን ያሉት ነገር የለም።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስየተገኘባቸው ሲሆን የአንድ ሰውም ህይወት አልፏል!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 2926-የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።በዚህም እስካሁን በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1257 ደርሷል።