YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ገበያ በህግ አስከባሪዎች እና በገበያተኞች መካከል መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ የአትክልት ተራ ወደ ጃንሜዳ መቀየሩ ይታወሳል።

ዛሬ ረፋድም በጃንሜዳ አትክልት ለሸማቾች በመሸጥ ላይ እያሉ ደንብ አስከባሪዎች ሻጮቹን ለማስነሳት በሚሞክሩበት ወቅት በተፈጠረ አለመግባባት #ከሁለት_በላይ_ሰዎች ሲሞቱ በርካታ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች መኖራቸውንም ኢትዮ ኤፍ ኤም በስፍራው ከነበሩ የአይን እማኞች አረጋግጫለው ብሏል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ እስካሁን በጉዳዩ ዙሪያ ያለው ነገር የለም።

Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa