ዛሬ ጠዋት
#ጋቦን፣
#ጋና፣
#ኮንጎ እና
#ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የ#ኮቪድ19 መከላከያ ግብአቶችን ተረክበዋል። ከ
#ጃክ ማ እና
#አሊባባ ቡድን ያገኘናቸው 540 ሺህ ደረጃቸውን የጠበቁ የፊት መሸፈኛ ጭምብሎች እና 20 ሺህ ንክኪን የሚከላከሉ ልብሶች ወደ
#ኢትዮጵያ እየተጓጓዙ ነው። ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የሚደረገው ሥርጭት ይቀጥላል።
Via:- abiy Ahmed
@Yenetube @Fikerassefa