#Fake_Page_Alert #አትሸወዱ አትደናገጡ ይህ ገፃ የፈተናዎች ኤጀንሲ አይደለም።
የሚለቀው ዜናዎች የፈጠራ ወሬ ናቸው።
✅ትክክለኛውን መረጃ የፈተናዎችን ኤጀንሲ ሰራተኞች ደውለን በመጠየቅ ለናንተ እናሳውቃለን።
#Share #Share
@YeneTube @FikerAssefa

ማር፣ፌጦ፣ጤና አዳም፣ነጭ ሽንኩርት አንድ ላይ ፈጭታቹ አንድ ማንኪያ ዋጡ የሚል መልክት ሰዉን እያሸበረ ይገኛል።
መልክቱ ከአባቶች የተላከ ነው የሚሉት ነገር አለ። ነገር ግን የተኛቹ አባቶች እንደተላከ ግልፅ የወጣ ነገር የለም።
የተባለውን መተግበር ክፋት የለው
ለምን ? ከተባለ የተጠቀሱት ለሰውነታችን ገንቢ እንጂ ጎጂ አይደለም ነገር ግን እኚ መዳኒት ናቸው የተባሉት ንጥረ ነገሮች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም።
#አትሸወዱ #አትሸበሩ
ዛሬ የሀይማኖት አባቶች መግለጫ በሰጡበት ወቅት በጥሞና ጤና ሚኒስትር የሚለውን ተከታተሉ ማለታቸው ይታወሳል ስለዚህም አባቶቻችን ያሉትን ጤና ሚንስትርን እንከታተል።
ሆኖም ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል #እጅን_መታጠብ አንደኛው እና #ዋነኛው_መንገድ ነው።
#እጃችሁን_ታጠቡ
#እጃችሁን_ታጠቡ
#እጃችሁን_ታጠቡ
@Yenetube @Fikerassefa