YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ፀጋ አራጌ የሥነ–ምግባርና ጸረ–ሙስና ኮሚሽነር ሆነዋል። ሹመታቸው 11 ተቃውሞ 6 ድምጸ ተዓቅቦ ገጥሞታል። የሰሜን ወሎ አስተዳዳሪ፣የአማራ ከልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ኃላፊ፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ የሕዝብ አደረጃጀት አማካሪ ነበሩ።

@Yenetube @Fikerassefa
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል 140ኛውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምናውን በማድረግ ላይ ይገኛል።

ከአምሰት ዓመት በፊት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምናውን የጀመረው ሆስፒታሉ ለ139 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል።

የዓለም የኩላሊት ቀን ዛሬ በመከበር ላይ ሲሆን ሆስፒታሉ ዕለቱን አስመልክቶ 140ኛውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት በማድረግ ላይ ነው።

ዕለቱን በማስመልከትም በዛሬው ዕለት ለ200 ሰዎች የኩላሊት ምርመራ እና ህክምና በነጻ እየሰጠ መሆኑንም አስታውቋል።

24 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማግኘት የሚያስችላቸውን ቅድመ ምርመራ አጠናቀው በመጠባበቅ ላይ ሲሆኑ 100 ሰዎች ደግሞ ተጨማሪ ምርመራዎችን ለማድረግ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተብሏል።

ከ5 ዓመት በፊት በ6 ማሽኖች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መስጠት የጀመረው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አሁን ላይ በ30 ማሽኖች አገልግሎቱን በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።

Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEmpJPx72XxnzEFGQg

🔖እናስተዋዉቅዎ! AmAzON BrAnD® ገበያ
ሱቅ ለሱቅ መሄድ ሳይጠበቅቦት ባሉበት ቦታ ሆነው ውስን እቃዎችን በማይታመን ዋጋ ሚገኙበትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንግዲያውንስ ይሄን የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ በመጫን የፈለጉትን ይምረጡ ይዘዙ
.
ብራንድ ጫማዎች የወንድም የሴትም
ብራንድ ልብሶች የወንድም የሴትም
ብራንድ ሸሚዞች ቲሸርቶች
ብራንድ ቱታዎች ሹራቦች እንዲሁም ጃኬቶች በወንድም በሴትም
ብራንድ ቦርሳዎች
የእጅ ጌጣጌጦች
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
ሀገር ውስጥ ውስን የሆኑ መዋብያ እቃዎች ሽቶዎች
.
እንዲሁም በግል የቴሌግራም አካውንት ማዘዝ የምትፈልጉ እቺን ሊንክ በመጫን ያናግሩን @KALID67 እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን +251954833467 ደውለው ይዘዙን
.
በተጨማሪም አዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞቻችን ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን ባዘዙን በ48ሰአት ውስጥ በፖስታ ቤት ወይም በሹፌር እናደርሳለን ታማኝነት መገለጫችን AmAzON BrAnD® ገበያ
online shopping is always a good idea!!
Forwarded from YeneTube
🏷ADIDAS HARDIES
🏷🇻🇳VIETNAM🇻🇳
🏷Size: 40 41 42 43
🏷PRICE 1600
🏷Free Delivery
🏷Contact @babeyos
🏷call +251955352406
📞+251904187518
BABYO BRAND|always unique
@Babeyobrands
በተጨማሪም
👔ልብሶች😻🔥
🔥ሰአቶች
👞👡ጫማዎች👠🥿 🔥
👜ቦርሳዎች💼
🧥ሌሎችንም 👨ለወንዶችም ለሴቶችም👩‍🦳 ይቀላቀሉን
የፈለጉትን እቃ ያሉበት ድረስ በነፃ(ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ) እናመጣልዎታለን

join👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFhWm3MuPyJdztBwSQ
Forwarded from HEY Online Market
Samsung A30S (64 GB)
Camera: 16Mp + 5Mp
Front : 16Mp
Ram: 4 GB Ram
Storage: 64 GB
Battry: 4000 mAh Battery
Price :8400

Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
Forwarded from YeneTube
- የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ስአቶችን አስመጥተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ‼️በ 1500 ብቻ ይግዙ‼️
ቻናላችንን በመቀላቀል ለተለያዩ ምርጫዎችን አይተው ይግዙ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ

- አድራሻ : ቦሌ ኤድናሞል ፊትለፊት ባቲ ኮፕሌክስ 2ተኛ ፎቅ ፤ ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን። ማንኛውም እቃ ከ Amazon.co.uk እና ከ ebay.co.uk ማዘዝ ይችሉ ፤ በ0941158969 ይደውሉልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሳት አደጋ መገናኛ

መገናኛ አከባቢ እሳት አደጋ መከሰቱን የሚያሳዩ ምስሎች እየደረሱን ይገኛሉ እሳቱን ህብረተሰቡ ለማጥፋት እየተረባረበ ይገኛል።

Video #YeneTube
@YeneTube @Fikerassefa
ተጨማሪ ምስሎች አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ ⬆️

Photo :- Dav - YeneTube
የሳምፕዶርያው አጥቂ ማኖሎ ጋብያዲኒ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅቷል

ከጁቬንቱሱ ተከላካይ ዳንአል ሩጋኒ ቀጠሎ ሁለተኛው በቫይረሱ የተያዘ እግር ኳስ ተጫዋችም ሆኗል።
የ28 ቱ አመቱ ጋብያዲኒ " ይሻለኛል ።ዋናው ነገር እራስን አግሎ እቤት ጥሩ እንክብካቤ መውሰድ" ነው ሲል በኢንስታግራሙ ፅፏል ።
የጣልያን ሴሪ አ አስከ መጋቢት 24 ድረስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተዘግቷል።

Via:- ተስፋዬ ጌትነት
@Yenetube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ የሚገኘው International Community School (ICS) ከነገ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 11 ትምህርት ቤቱን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት እንደሚዘጋ አስታውቋል!
ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ቫይረሱ እንደገባ ያልተረጋገጠ ቢሆንም ስጋቶች ግን እንደቀጠሉ ናቸው።

Via:- Elias Meseret
@Yenetube @Fikerassefa
በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ፓሊስ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ባይህ ጥላሁን በስምሪት አለመናበብ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በጥይት ተመተው ህይወታቸው አለፈ።

ም/ኮ ባይህ የተገደሉት ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዐት ከባልደረቦቻቸው ጋር ለስራ በተሰማሩበት ወቅት በስህተት በሌላ አቅጣጫ ከተሰማሩ ፖሊሶች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሲሆን፣ የቀብር ስነስርዐታቸው ዛሬ ተፈጽሟል።

Via:- ELU
@Yenetube @FikerAssefa
👍1
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ደረጃ ከኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ጋር በመሆን በቦታው ተገኝቼ ስራው በተፋጠነ እና በሚያረካ አፈፃፀም ላይ መሆኑን በማየቴ ደስታየ ወሰን የለውም::

@Yenetube @Fikerassefa
በቀደሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ የተመራው ልኡክ ከዛሬ ጀምሮ ከአውሮፓ ኅብረት ፕሬዝዳንት፣ ከፈረንሳይና ሌሎች የኅብረቱ አባል አገራት መሪዎች ጋር በመገናኘት በኅዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋም እንደሚያስረዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል

@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ ጋር የተገናኘ አዲስ መረጃዎች

- የሮም ካቶሊክ ቸርች እንዲዘገ ተወስኗል
አ.አ.አ ኤፕሪል 3 እንደሚቆይም ታውቋል ።

- ፈረንሳይ በመላው ሀገሪቷ ትምህርት ቤቶችን እና ዩንቨርስቲዎች ከሰኞ ጀምሮ እንዲዘጉ አዘዋል።

- ፈረንሳይ ዛሬ 595 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸው እንዲሁም 13 ሰው በቫይረሱ ምክንያት መሞታቸው ተሰምቷል።

- ቨርጂኒያ ስቴት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች እንዲሁም ትላልቅ ኢቨንቶችን መሰረዟ ተሰምቷል።

- ስፔን ዛሬ 782 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸው እንዲሁም 31 ሰው በቫይረሱ ምክንያት መሞታቸው ተሰምቷል።


-ጣልያን ዛሬ 2651 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸው እንዲሁም 189 ሰው በቫይረሱ ምክንያት መሞታቸው ተሰምቷል።
በአጠቃላይ 15114 ሰው በቫይረሱ ተጠቅቷል። እንዲሁም 1016 ሰዎች ሞተወል።


- የኖርዌይ አየር መንገድ ከ 4000 በረራ በላይ መሰረዛቸው ታውቋል እንዲሁም ከ10000 በላይ ሰራተኞችን ለጊዜው እንዲያርፉ አድርጓል።


- ቻይና የህክምና ባለሙያዎቿን ወደ ጣልያን መላኳን አስታውቃለች። ቻይና ዛሬ 15 ሰው ብቻ ነው በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው የተገኘው

- የቻይና ባለስልጣናት ትምህርት በቅርብ እንደሚከፈት ጠቁመዋል።

-በአለም አቀፈ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ130,000 መብለጡ ተሰምቷል። ከ 4915 ሰው በላይ ሞተል። ከ68355 በላይ አገግመው ከሆስፒታል ወተዋል።

@YeneTube @Fikerassefa
አርሴናል የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት አሳውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የቼልሲ ተጫዋች የሆነው ካሉም ሆድሰን ኦዶዪ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ተጫዋች መሆኑ ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባት ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
🏷LA POLO
🏷🇹🇷Turkey🇹🇷
🏷MATERIAL (KODA)
🏷Size: 40 41 42 43
🏷PRICE 2500
🏷Free Delivery
🏷Contact @babeyos
🏷call +251955352406
📞+251904187518
BABYO BRAND|always unique
@Babeyobrands
በተጨማሪም
👔ልብሶች😻🔥
🔥ሰአቶች
👞👡ጫማዎች👠🥿 🔥
👜ቦርሳዎች💼
🧥ሌሎችንም 👨ለወንዶችም ለሴቶችም👩‍🦳 ይቀላቀሉን
የፈለጉትን እቃ ያሉበት ድረስ በነፃ(ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ) እናመጣልዎታለን

join👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFhWm3MuPyJdztBwSQ