41 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ እንደማይስማሙ ድምጽ ሰጡ።
ዛሬ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ፓርቲዎች በጊዜ ሰሌዳው ላይ ድምጽ እንዲሰጡ ባሰናደው መድረክ ከተገኙ ፓርቲዎች 41ዱ በጊዜ ሰሌዳው እንደማይስማሙ የገለጹ ሲሆን፣ ብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ 6 ፓርቲዎች የጊዜ ሰሌዳውን ደግፈዋል።
6 ፓርቲዎች በበኩላቸው ድምጽ ተሃቅቦን መርጠዋል። የጋራ ምክርቤቱ የፓርቲዎችን አቋም ለምርጫ ቦርድ እንደሚያቀርብ አስታውቋል።
Via:- ELU
@Yenetube @Fikerassefa

ዩናይትድ ስቴትስ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ አንድ ግዙፍ መርከብ ውስጥ ተገልለው የሚገኙ ዜጎቿን ወደ ሀገሯ ልትመልስ ነው።
ቶኪዮ የሚገኘው የዩ ኤስ ኤምባሲ እንዳስታወቀው አንድ አይሮፕላን ወደ ጃፓን በመላክ ዜጎቹን ወደ ካሊፎርኒያ እሁድ ዕለት ለመመለስ አቅዷል።
ዲያመንድ ፕሪንሰስ የተባለችው ትልቅ መርከብ ውስጥ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ አንስቶ መርከቧ ፎኮሹማ ወደብ አቅራቢያ ካለፈው ወር አንስቶ እንዳንትቀሳቀስ ታግታ ትገኛለች። በርካታ አገር ጎብኚዎች በተሳፈሩባት በዚችው መርከብ ውስጥ ዛሬ ብቻ 67 ሰዎች ቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በዚህም የተነሳ የተያዙት ሰዎች ቁጥር ወደ 285 አሻቅቧል። በመርከቧ ላይ በጠቅላላው 3500 የሚሆኑ ሰዎች የሚገኙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 380 የሚሆኑት አሜሪካውያን ናቸው።
Via:- DW
@YeneTube @Fikerassefa

የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ኮንሰርት ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የካቲት 14 መስቀል አደባባይ ይካሄዳል።
ቴዲ በመድረክ ላይ የ3 ሰዓት ቆይታ የሚያደርግ ሲሆን የመግቢያ ዋጋ ቪ.አይ.ፒ 500ብር መደበኛ 200 ብር ሲሆን ትኬቶቹም ከማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ይሸጣሉ ተብሏል።
Via:- ዳሰሳ አዲስ
@yeneTube @Fikerassefa

የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ግርማ ጉተማ አርቲስት ልጅ ያሬድ በቡራዩ ከተማ መታሰሩን አስታውቋል።
በተጨማሪም በዜግነት ኖርዌያዊ የሆነች ሀዊ የተባለች አርቲስት ለጊዜው ባልታወቀ የፀጥታ አስከባሪ ክፉኛ ተጎድታ ሆስፒታል መግባቷን በግርማ ጉቱማ ገፅ እና ከOMN ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
OMN ለብራዩ ከተማ ከንቲባ ስልክ ቢሞክርም እንዳልተሳካለት አስነብቧል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ነገ በሰፊው የምንመለስበት ይሆናል።

ሀይቲ ውስጥ በአንድ የልጆች ማሣደጊያ ጣቢያ ውስጥ በደረሰ ቃጠሎ የ15 ልጆች ህይወት ማለፉን ባለስልጣናት አስታወቁ።
የሁለቱ ልጆች ህይወት እዛው ማሣደጊያ ጣቢያው ውስጥ ሲያልፍ የሌሎች 13 ደግሞ ሀኪም ቤት ከደረሱ በኋላ በቃጠሎው ጭስ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተዘግቧል።
በዚሁ መንግስታዊ ባልሆነው የልጆች ማሳደጊያ ጣቢያ ውስጥ 66 ህፃናት ይኖሩ ነበር። አንድ የጣቢያው ሰራተኛ ለፈረንሳይ ዜና ምንጭ እንደገለፁት እሳቱ የተነሳው ሀሙስ ዕለት በሀገሪቱ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ሶስት ሰአት አካባቢ ሲሆን የእሳት አደጋ ሰራተኞች ስፍራው እስኪደርሱም 90 ደቂቃ ያህል ፈጅቷል።
በዚሁ ወላጆቻቸውን ያጡ ልጆች ማሳደጊያ ጣቢያ ውስጥ መብራት ስላልነበረ ሻማ ይጠቀሙ እንደነበርም ሰራተኛዋ ተናግረዋል። ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ገና ጨቅላዎች እንደነበሩ ተዘግቧል።
የካረቢክ ደሴቷ ሀገር ሀይቲ እኢአ በ 2010 ዓ ም ከደረሰባት ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ አሁንም አላገገመችም። በዚሁ አደጋ ከ 200 ሺ በላይ ሰዎች ህይወት የጠፋ ሲሆን ከ 1,5 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ቤት አልባ ሆኗል።

የአየር መንገድ ሰራተኞች በነፃ ትኬት ተጉዘው ለሚያመጡት እቃ ሶስት እጥፍ ቀረጥ መጣሉ ከፍተኛ ቅሬታን ፈጠረ
የገቢዎች ሚኒስቴር አየር መንገድ ለሰራተኞቹ በሚሰጠው ነፃ ትኬት የንግድ እቃዎችን በብዛት እየመጡ ሰለሆነ ማንኛውም በነፃ ትኬት ውጭ የሚሄድ የአየር መንገድ ሰራተኛ ይዞ በሚመጣው እቃ ላይ ሶስት እጥፍ ቀረጥ እጥላለው ማለቱ ከፍተኛ ቅሬታን ፈጥሯል።
ገቢዎች በዚህ አሰራሩ ለሌላውም መንገደኛ እንደሚያደርገው በቁጥር 60 በአይነት አራት ከቀረጥ ነፃ የሚፈቅደውን አልባሳት ለአየር መንገዱ ሰራተኞች ከልክሎ አንድም ልብስ ከውጭ ቢያመጡ እንደሚቀርጥ አስታውቋል።
ሚኔስቴሩ ከሳምንት በፊት ዱባይ በተጓዙ የአየር መንገዱ ሰራተኞች ላይ ተግባራዊ አርጎ ከዛም በተቃውሞ የጣለውን የሶስት እጥፍ ቀረጥ ያነሳ ቢሆንም አሰራሩ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መልሶ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ይሄ አዲስ አሰራር በሁለት ሻንጣ ልብስ ላይ እሰከ መቶ ሺ ብር ድረስ ሊቀርጠን ይችላል በማለት የአየር መንገዱ ሰራተኞች ተቃውሞ አሰምተል።
በስልክ ለፊደል ፓስት ቅሬታዋን የገለፀቸው ሄለን የተባለች የአየር መንገዱ ሰራተኛ እንዳለችው ” እኛ ነፃ ትኬት አገኘን እንጂ ውጭ ስንሄድ ልብስ በነፃ አናመጣም ።እንድ መንገደኛ ከቀረጥ ነፃ የሚፈቀድ ነገረ ሊፈቀደልን ይገባል። ከዛ በላይ በሆነ ነገር ደግሞ እንደመንገደኛው ልንቀረጥ ይገባል። አዲሱ አሰራር አድሏዊ ነው።
የአየር መንገድ ሰራተኛ ለሀገሪቷ ትልቅ ገቢ እያስገባ ገና ለገና በነፃ ትኬት ሄደሀልና አንድም ልብስ ብታመጣ ትቀረጣለህ ማለት ለእኛ ክብር አለመስጠት ነው ” ብላለች ።
የአየር መንገዱ መሰረታዊ የሰራተኛ ማህበር ለሚኒስቴር መሰርያቤቱ በፃፈው ደብዳቤ በአመት ከሁለት ጉዞ በላይ በነፃ ትኬት ውጭ ደርሰው የሚመጡትን የአየር መንገዱን ሰራተኞች እንደ ነጋዴ ማየት ተገቢ አይደለም እንደከዚ በፊቱ መንገደኞች በሚቀረጡበት አይን ሊታዩ ይገባል በማለት አዲሱ መመርየ እንዲቀር ጠይቋል ።
Via:- FidelPost.com

ሰባተኛው ከተማ አቀፍ የብዙሃን ስፖርት በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የቶክዮ ኦሎምፒክ የበላይ ጠባቂ አቶ አባ ዱላ ገመዳ ፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣ አትሌቶች ፣ የተለያዩ የስፖርት ማህበራት እንዲሁም በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡በመድረኩ ላይ የ2020 የቶክዮ ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት መርሃ ግብርም ተከናውኗል፡፡
Via Mayor office
@YeneTube @FikerAssefa

ክልሎች ለስኳር ፋብሪካዎች የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸው ታወቀ!
የክልሎቹ አቋም ስኳር ፋብሪካዎቹን ለመሸጥ የተያዘውን ዕቅድ እንዳይስተጓጎል ሥጋት ፈጥሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍትሔ እንዲያሰጡ ተጠይቋል።በፌዴራል መንግሥት ለተቋቋሙ ነባርና በግንባታ ላይ ለሚገኙ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሰጡ ተደጋጋሚ ጥያቄ ለሚመለከታቸው ክልሎች ቢቀርብም፣ ክልሎች ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ሪፖርተር አገኘሁት ያለው መረጃ አመለከተ፡፡
የተገኘው የሰነድ መረጃ እንደሚያመለክተው የፌዴራል መንግሥት ከበርካታ ዓመታት በፊት ላቋቋማቸው ነባር የስኳር ፋብሪካዎችም ሆነ፣ በአሁኑ ወቅት በግንባታ ላይ ለሚገኙት የስኳር ፋብሪካዎች የይዞታ ማረጋገጫ ማግኘት ባለመቻሉ መንግሥት ፋብሪካዎቹን ወደ ግል ለማዘዋወር እያደረገ ያለውን ጥረት እንዳያስተጓጉል ሥጋት ፈጥሯል፡፡
ሙሉውን ዝርዝር 👇👇👇
https://telegra.ph/projects-02-16

በአዲስ አበባ የተተከሉ አበቦች እና ሀገር በቀል ዛፎች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር በከተማው ዋና ዋና መንገዶች ቅኝት በማጠናከር ህጋዊ ርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሰታወቀ፡፡
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የምዕራብ ዕዝ በደቡብ ጎንደር ዞን ክምር ድንጋይ ከተማ ያስገነባውን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ አስመርቋል፡፡
በ"ጉና ቤጌምድር 2ኛ ደረጃ ትምርት ቤት" የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙት የምዕራብ ዕዝ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሠለ መሠረት ሰራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት ከመጠበቅ ባሻገር የሕዝብን ችግሮች የሚቀርፉ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ለአብነትም በመስኖ ልማት፣ በችግኝ ተከላ እና በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ ጠቅሰዋል። ለሕዳሴው ግድብም ከ999 ሚሊዮን ብር በላይ የቦንድ ግዥ መፈጸማቸውን ገልፀዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ እንደተናገሩት ሰራዊቱ ለሀገር ውስጣዊ አንድነት መጠበቅና ለሉዓላዊነቷ እየሠራ ነው። ትምህርት ቤቱ ሰራዊቱ ቋሚ ሀውልት ለሕዝቡ ያስቀመጠበት እንደሆነም ጀነራል አደም ገልፀዋል።
ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ትምህርት ቤቱ በ10 ወራት እንደተጠናቀቀም ታውቋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ በበኩላቸው ሰራዊቱ ላደረገው አስተዋጽዖ አመሥግነዋል። የሀገርን ዳር ድንበር ከማስከበር ባለፈ በማኅበራዊ አገልግሎትና በተቋማት ግንባታ እያደረገው ያለው ተግባር የሚያስመሰግን መሆኑንም ተናግረዋል።
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት የሁለተኛ ክፍለ ጦር አዛዥን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአካባቢው ነዋሪዎችና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ታድመዋል፡፡ ስምንተኛው የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን "የሀገራችንን ሉዓላዊነትና የሕዝባችንን ሰላም በጽናት እንጠብቃለን" በሚል መሪ መልዕክት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በጉና በጌምድር ወረዳ ክምር ድንጋይ ከተማም ከትምህርት ቤቱ ምረቃ ጎን ለጎን ተከብሯል።
ምንጭ: አብመድ

በቡራዩ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
በትናትና ዕለት ቅዳሜ የካቲት 7/2012 ዓ.ም በቡራዩ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆቴል ምረቃ ላይ በፀጥታ ኃይሎች ድብደባ ደርሶብናል በማለት አርቲስቶች ለቢቢሲ ገልፀዋል።ድብደባ ደርሶባቸዋል ከተባሉት መካከል አንዷ ሃዊ ኤች ቀነኒ ፊቷ በተደም ተለውሶ እንዲሁም እጇ የተሰበረበት ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ነበር።ሃዊ ኤች ቀነኒ በፀጥታ ኃይሎች ተደበደበች የተባለው እውነት መሆኑን አረጋግጣ በአሁኑ ወቅት ሃያት ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳለች ለቢቢሲ አስረድታለች።የቡራዩ ፖሊስ በበኩሉ ችግሩ የተፈጠረው ለሆቴሉ ምርቃት የተጠሩ እንግዶች ጎራ ለይተው የዘፈን ምርጫ ላይ ባለመስማማታቸው መሆኑን ገልጿል።
ተጨማሪ 👇👇👇👇
https://telegra.ph/Burayue-02-16

‹‹ወደ ፓርቲ ፖለቲካ የገፋኝ ጠ/ሚኒስትሩ ነው›› ጀዋር መሃመድ
➡️ ኢህአዴግን መቀመቅ ከከተቱት ሰዎች አንዱ ነኝ
➡️ ተቃውሞ የማደርገው ሽግግሩን ለማሳካት ነው
➡️ በምርጫው ማንም ያሸንፍ ከሁሉም ጋ አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን
➡️ ህወኃት ቢሄድም የኢህአዴግ ስርዓት ቀጥሏል
ጃዋር መሃመድ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገው ቆይታ ሙሉውን ከፍተው ያንብቡ👇👇👇👇
https://telegra.ph/JawarInterview-02-16

ከለቡ-ጀሞ የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ስራ ጀመረ
በአዲስ አበባ ከተማ ከለቡ ጀሞ የተሰራውን የሞተር አልባ ትራንፖርት አገልግሎት መስጫ መንገድ ስራ መጀመሩን የከተማዋ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
Via:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ ከተማ ከለቡ ጀሞ የተሰራውን የሞተር አልባ ትራንፖርት አገልግሎት መስጫ መንገድ ስራ መጀመሩን የከተማዋ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
Via:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
ህወሓት ኢትዮጵያ በአሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች ብሏል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ።
ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጸሙ ከባድ ጥፋቶችና ቀውሶች ምክንያት ኢትዮጵያ ወደ ጥፋትና መበታተን መንገድ በማምራት ላይ ትገኛለች ሲል ህወሓት አመለከተ።
ድርጅቱ የተመሰረተበትን 45ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳለው "ተጀምሮ የነበረው ልማት ተስተጓጉሎ፣ የዲሞክራሲ ጥያቄ አደጋ ላይ ወድቆ ይገኛል" ብሏል።ለዚህም ኢህአዲግ ሲመራበት የነበረውና "አንፀባራቂ ድሎችን እያስመዘገበ የመጣው የልማታዊ ዲሞክራሲ መስመር ባለፉት 3 እና 4 ዓመታት በድርጅቱ ውስጥ ባጋጠመ የጥገኛ መበስበስ አደጋ" ምክንያት እንደሆነ ጠቅሷል::ህወሓት በኢህአዴግ ውስጥ አጋጥሟል ያለውን "የመበስበስ አደጋ በፅናት በመታገል ዳግም ታድሶ ሥርዓቱን ለማዳን ከባድ ጥረት ቢያደርግም አባል ድርጅቶች ራሳቸውን ሳያጠሩ" በመቅረታቸው የድርጅቱ አመራር "ጥገኛ" ባለው ኃይል ስር ወድቋል ሲል ገልጿል።
አመራሩም የልማታዊ ዲሞክራሲ መስመርን በመተው "ወደ ፍፁም ግለሰባዊ አምባገነናዊነት" መንገድ መግባቱንና በተሃድሶ ወቅት “መደገም የለባቸውም!” የተባሉ ጉድለቶችን "በከፋ ደረጃ በመፈፀም ላይ ይገኛል" ብሏል:: አክሎም ያለፉት 27 ዓመታት "ጠላቶች እንደሚሉት “የጨለማ ዘመን¡” ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝቦች ከጭቆናና ከባርነት ቀንበር ተላቀው የሰላም፣ የልማትና ዲሞክራሲ ትሩፋትን የሚያጣጥሙበት የለውጥና የህዳሴ ዘመን ነበር" ብሏል። መግለጫው በተጨማሪም "ሕገ መንግሥት ተጥሶ፣ የሕግ የበላይነት ተረግጦ፣ ሕብረ ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱ እየተሸረሸረ፣ ተጠብቆ የነበረው ሰላም ደፍርሶ፣ የሕዝባችን አንድነት ተበትኖ፣ ልማት ተኮላሽቶ፣ የአገር ክብርና ሉዓላዊነት በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ተደፍሮ አገራችን የውጪ ኃይሎች መፈንጫ ሆናለች" ሲል ይጠቅሳል::
ህወሓት እንደሚለው በዚህም ምክንያት "አገር ህልውና ከማንኛውም ጊዜ በከፋ ደረጃ አደጋ ላይ ወድቆ ይገኛል።" የኢህአዴግ መፍረስን በተመለከተ "ፀረ- ዲሞክራሲ፣ በሕገወጥ አካሄድና በእህት ድርጅቶች ክህደት እንዲፈርስ ተደርጓል" በማለት የብልጽግና ፓርቲ መመስረትን ተከትሎም በፌደራልና በአዲስ አበባ አስተዳደር ያሉ የህወሓት አባላት ከሃላፊነት እንዲነሱ እየተደረገ ነው ብሏል።በአገሪቱ ውስጥም ፍፁም ፀረ-ዲሞክራሲና አፈና እንደንገሰ አመልክቶ "ፖለቲካዊ ምህዳሩ ጠቧል፣ የተለየ ሃሣብ ያላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ግለሰቦችና ጋዜጠኞች ይታሰራሉ፣ይታፈናሉ" ሲል ከሷል። ህወሓት በዚህ መግለጫው ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና የፖለቲካ ኃይሎች መልዕክት ያስተላለፈ ሲሆን ለኤርትራ ሕዝብም ጥሪ አቅርቧል::
በዚህም "የትግራይ ሕዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ጥያቄ ላይ ተደራድረውም ሆነ ተሳስተው አያውቁም" በማለት በጋራ በተከፈለ መስዋዕትነት የጋራ ድል መገኘቱን ጠቅሶ በዚህም "የራስህን ዕድል በራስህ የመወሰን መብት አረጋግጠሃል፤ በዚህም ህወሓትና የትግራይ ህዝብ ይኮራሉ" ብሏል:: አክሎም ባለፉት 20 ዓመታት አሰፈላጊ ባልሆነ ጦርነትና ግጭት ውስጥ መገባቱንና "ሁላችንም አስፈላጊ ያልሆነ ዋጋ ከፍለናል" በማለት በዚህም የፈጠረው ጠባሳ ቀላል እንደማይሆን ሁሉም የሚገነዘበው ሃቅ እንደሆነ አመልክቷል::አስከትሎም "አሁን ግን የጋራ ጥቅማችንንና ታሪካዊ ዝምድናችንን በማደስ የጋራ እድገት ለማረጋጥ ወደሚያስችል ደረጃ እናሸጋግረው" ሲል ህወሓት ጥሪ አቅርቧል።
ህወሓት ይህንን መግለጫ ያወጣው የትጥቅ ትግል የጀመረበትን 45 ዓመት በዓል ከጥቂት ቀናት በሗል የካቲት 11 ለማክበር ዝግጅት እያደረገ ባለበት ወቅት ነው::
Via BBC

በቻይና በዛሬዉ እለት ብቻ 2009 የኮረና ቫይረስ ተጠቂዎች መመዝገባቸዉን መዲና ቤጂንግ የሚገኙ ባለስልጣናት ገለፁ።
ባለስልጣናቱ እንዳሉት ይህ ቁጥር ትናንት ከተመዘገበዉ ከ 2 ሺህ 641 ጋር ሲነፃጸር አነስተኛ ነዉ። የቁጥሩ መቀነስ የተኅዋሲዉን ስርጭት ለመቆጣጠር የተደረገዉ ከፍተኛ ጥረት ዉጤት መሆኑን አመልክተዋል። በቻይና በዛሬዉ ዕለት የተመዘገቡ የኮረና ተኅዋሲ ተጠቂዎችን ጨምሮ እስካሁን 68 ሺ 500 ሰዎች በተኅዋሲዉ የተለከፉ ዜጎች እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል።በኮረና ቫይረስ በዛሬዉ እለት ብቻ በቻይና የሞቱት ሰዎች 142 ሲሆን ይህ ቁጥር ከትናንትናዉ እለት ጋር ሲነጻፀር በአንድ ሰዉ ሞት መቀነሱን የቻይና ባለስልጣናት አመልክተዋል። እስካሁን በቻይና በኮሮና ተኅዋሲ ወደ 1665 መሞታቸዉን ታዉቋል።
ከሟቾች በአብዛኛዉን ቁጥር የሚይዙት በቻይና ማዕከላዊ ሁባይ አዉራጃ የሚኖሩ ሰዎች ናቸዉም ተብሏል። ከቻይና ዉጭ ታይዋን ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ ሞት የተመዘገበ ሲሆን በትናንትናዉ ዕለት ደግሞ ፈረንሳይ ዉስጥ አንድ የቻይና ቱሪስት ለመጀመሪያ ጊዜ በተኅዋሲዉ ህይወቱ አልፏል። የኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጭ ደግሞ በ30 ሀገራት 500 ሰዎችን ያጠቃ ሲሆን አራት ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው ማለፉን የዘገበው ሮይተርስን ጠቅሶ ዶይቸ ቨለ ነው።

ማስታወቂያ
ለቴፒ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
የሜዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ሴነት በቀን 07/06/2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ መሰረተ ነገሮች እስኪረጋጉ ድረስ ሁሉም ተማር ለተከታታይ ወደ ቤተሰባቸው እንዲመለሱ ወስኗል። ከሰኞ 09/06/2012 ጀምሮ እንድትሄድ እናሳስባለን ።