ቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ በኦነግ የፌስቡክ ገጽ ጠጠር ያለ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል
"በምዕራብ ኦሮሚያ 4 የወለጋ ዞኖች፣ በደቡብ ኦሮሚያ 2 የጉጂ ዞኖች "የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ ነው" –በአንድ ቀን 89 ሰዎች ተገድለዋል (ቀኑና ቦታው አልተጠቀሰም)
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ "ከመላዉ ኦሮሚያ የህዝባችንን ምርት ጭነዉ ወደ ትላልቅ ከተሞች የሚጓዙ ተሸከርካሪዎች ፍንፍኔን ጨምሮ አቅርቦት ማቅረብ እንዳይችሉ እስከማገድ ደረስ የተለያዩ እርምጃዎችን ለመዉሰድ መዘጋጀት ይኖርብናል" የሚል ጥሪ አቅርቧል።
"በሌላዉ የኦሮሞ ኣከባቢዎች ምንም እዉነተኛነትና ህጋዊ መሰረት ለሌላዉ ምርጫ ምረጡኝ በማለት የህዝቡን ትኩረት የሚበትኑ የፖለቲካ ቡድኖች ሚና የኦሮሞን ህዝብ ከፋፍሎ የማስመታት ዘመቻ ኣካል እንደሆነ እያየን ነዉ" ሲል ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ከሷል።
ምንጭ:- Eshete Bekele
@YeneTube @Fikerassefa

አዲስ የተመሰረተው የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር የነበሩት አበባየሁ ቶራ (ዶ/ር) በኃይለሚካኤል ለማ መተካታቸውን ፓርቲው አስታወቀ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
#ሴታዊነት
አለኝታ ነፃ የስልክ መስመር ፤ ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ላይ የስነ-ልቦና ምክር፣ መረጃ እንዲሁም የሪፈራል አገልግሎት በየትኛውም ፆታ እና እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ ደዋዮች ይሰጣል፡፡ በፆታዊ ጥቃት ዙርያ መረጃ ወይንም የስነልቦና ድጋፍ የምትፈልግ/የሚፈልግ ሰው በስራ ሰዓታችን (ከበዓል ቀናት ውጪ) ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡30 እስከ 10፡30 በ 6388 ደውለው አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
የአለኝታ ነፃ የስልክ መስመር አገልግሎቱን ከዛሬ ጥር 18,2012 ጀምሮ ስራ ጀምሯል።
#አለኝታ #alegnta #6388

በተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ከተሞች እየተካሄዱ ነው፡፡
ሰላማዊ ሰልፎቹ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩና የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግሥት ግልጽ መረጃ እንዲሰጥ፣ በአጋቾች ላይም እርምጃ በመውሰድ ሕግ የበላይነትን እንዲያረጋገጥ የሚጠይቁ ናቸው፡፡በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍም የእገታ ድርጊቱ ኢ ሰብዓዊ እና ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጠ ነው ሲሉ ተሳታፊዎቹ ኮንነውታል፡፡መንግሥት የሕግ ጥሰት የፈጸሙ አካላትንም ተጠያቂ እንዲያደርግ ነው እየጠየቁ የሚገኙት፡፡
Via AMMA
Photo: ELU
@YeneTube @FikerAssefa

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስንና ይህንን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ዜጎቻቸውን ከቻይና ለማስወጣት ቻርተር አውሮፕላን እያዘጋጁ እንደሆነ አጃንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
በጋምቤላ ከተማ በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ከ17 የጦር መሳሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ሊውሉ የቻሉት በአንድ መኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያዎችን ደብቀው በመገኘታቸው መሆኑን በፌዴራል ፖሊስ የምራዕብ ዳይሬክቶሬት አንደኛ ዲቪዥን ሶስተኛ ሻለቃ ምክትል አዛዥ ኢንስፔክተር ተረፈ በለጠ ገልጸዋል፡፡ከተያዙት የጦር መሳያዎች መካከል 11 ታጣፊ ሲሆኑ ÷ ቀሪዎቹ ደግሞ ባለሰደፍ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡
በአሁኑ ወቅት በግለሰቦቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እየተደረገባቸው ሲሆን ÷ የምርመራ ሂደቱ እንደተጠናቀቀ ጉዳያቸው ወደ ፍርድ ቤት እንደሚላክ ኢንስፔክተር ተረፈ ተናግረዋል፡፡በክልሉ እየተስፋፋ የመጣው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ለመግታት ከክልሉ የጸጥታ አካላትና ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል።ትናንት የታዙትን ጨምሮ ባለፈው ስድስት ወራት 28 የተለያዩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪዎችና ከ600 በላይ ጥይቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሃላፊው ገልፀዋል።
ምንጭ፡-ኢዜአ

በጉራጌ ዞን የአንበጣ መንጋ ተከስቷል፡፡
በጉራጌ ዞን በእነሞርና ኤኀር ወረዳ አንዳንድ ቀበሌዎች ላይ የአንበጣ መንጋ መከሰቱን ነው የተገለጸው፡፡የወረዳው ምክትል ሐላፊና የአደጋ መከላከል ዝግጅት ዋና አስተባባሪ አቶ ጦልሐ መሀመድ እንደገለጹት በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘው የአንበጣ መንጋ በወረዳውና በአጎራባች ወረዳዎች መከሰቱን ገልጸዋል፡፡እስካሁን ባለው ሂደት በአብርር ፣በአውድ ፣ በኧገዜ በአዋስር እና በሌሎችም ቀበሌዎች መንጋው በፍጥነት እየተዛመተ እንደሚገኝ ነው የተገለጸው፡፡በወረዳ ደረጃ ወረርሽኙን ለመከላከል አስፈላጊውነ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን ህብረተሰቡ መንጋው በሚገኝበት አካባቢ ጭስ በማጨስ ከፍተኛ ድምጽ ያላቸው ባህላዊ መሳሪያዎች በማስጮህና ሌሎችም የመከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት ነው የተባለው፡፡
Via Ethio FM

“የአጋቾችን ማንነት፣ ያገቱበትን ምክንያት እና እንዴትና ለምን ታገቱ? የሚለውን ጉዳይ ለማወቅ ከፍተኛ የምርመራ ቡድን ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሠራ ነው፡፡” የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
የፌዴራል መንግሥት ልዑክ የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተወያይቷል፡፡በውይይቱ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመከላከያ እና የደኅንነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡በአካባቢው ባለሀብቶችን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ላይም እገታ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ በውይይቱ ተገልጧል፡፡ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደግሞ ከታገቱት 17 ተማሪዎች መካከል 12ቱ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መሆናቸውን ከተማሪዎች የመረጃ ሰነድ መረጋገጡን ተናግረዋል፡፡የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በበኩላቸው ከአሁን በፊት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የታገቱት ተማሪዎችን በተመለከተ የተሰጠው መረጃ ትክክል መሆኑን ነው ያረጋገጡት፡፡
“21 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ስንገልጽ የታጋቾቹ ቁጥር በወቅቱ አሁን ከሚባለው በላይ ነበር፤ በዚህ ድርጊት እኛ የቁጥር ጨዋታ ሳይሆን በተጨባጭ ታግተው የነበሩ እና የተለቀቁ ሰዎችን ቁጥር ነው ያሳወቅነው፤ እየሠራን ያለነውም እንደ መንግሥት ኃላፊ ብቻ ሳይሆን እንደ ታጋች ቤተሰብ ሆነን ነው” ብለዋል አቶ ንጉሱ፡፡
“ተለቀቁ ብለን መግለጫ የሰጠነውም እውነት ነው፤ 21 የታገቱ ተማሪዎች ተለቅቀዋል፤ ቀሪዎቹን ለማስለቀቅ በትኩረት እየሠራን ነው” ሲሉም አረጋግጠዋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ደግሞ የአጋቾችን ማንነት፣ ያገቱበትን ምክንያት እና እንዴትና ለምን ታገቱ? የሚለውን ጉዳይ ለማወቅ ከፍተኛ የምርመራ ቡድን ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን ለአብመድ ገልጸዋል፡፡የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ በተመለከተ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ አጣሪ ኮሚቴ እየተከታተለው እንደሚገኝም በውይይቱ ተገልጧል፡፡

ሆንግ ኮንግ ከቻይና ጋር የሚያዋስናትን ድንበር በጊዜያዊነት በከፊል ልትዘጋ ነው። ይህንን ለማድረግ የወሰነችው ከዉሃን ግዛት ኮሮና ቫይረስ ወደ አስተዳደሯ እንዳይዛመት በመስጋት እንደሆነ የሆንግ ኮንግን አስተዳዳሪ ኬሪ ላምን ጠቅሶ የዘገበው CNN ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
"ተለቀቁ ብለን መግለጫ የሰጠነውም እውነት ነው፤ 21 የታገቱ ተማሪዎች ተለቅቀዋል፤ ቀሪዎቹን ለማስለቀቅ በትኩረት እየሠራን ነው፡፡ እየሠራን ያለነውም እንደ መንግሥት ኃላፊ ብቻ ሳይሆን እንደ ታጋች ቤተሰብ ሆነን ነው፡፡"
አቶ ንጉሱ ጥላሁን
@YeneTube @Fikerassefa
አቶ ንጉሱ ጥላሁን
@YeneTube @Fikerassefa
ዛሬ በአማራ ክልል ከተሞች የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን፣ ሰልፉን ያስተባበረው የአማራ ወጣቶች ማህበር አስታውቋል።
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በጎንደር፣ በደሴ እና በሌሎች ከተሞች ተመሳሳይ ሰልፎች እንደሚኖሩም ገልጿል።
@YeneTube @Fikerassefa
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በጎንደር፣ በደሴ እና በሌሎች ከተሞች ተመሳሳይ ሰልፎች እንደሚኖሩም ገልጿል።
@YeneTube @Fikerassefa
YeneTube
ሰበር ዜና‼️ በኢትዮዽያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን ካፒታል ጋዜጣ ፅፏል። @YeneTube @FikerAssefa
#Update #Coronavirus
በአሁኑ ሰዐት ሶስት ሰዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ የተለዩ ሲሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዝግጅት እየተደረገ ነው እንደ ጤና ሚንስትሯ ልያ ታደሰ ገለፃ።
ምንጭ: ካፒታል
@YeneTube @FikerAssefa
በአሁኑ ሰዐት ሶስት ሰዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ የተለዩ ሲሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዝግጅት እየተደረገ ነው እንደ ጤና ሚንስትሯ ልያ ታደሰ ገለፃ።
ምንጭ: ካፒታል
@YeneTube @FikerAssefa
#Update
በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ 4 ሰዎች በአዲስ አበባ ተገኙ!!
የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ አራት ሰዎች በኢትዮጵያ መገኘታቸውን አሳውቋል።
አራቱም ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤ #ሦስቱ_ቫይረሱ ከተከሰተበት ዉሃን ግዛት ተማሪ የነበሩ ናቸው ተብሏል።
ጤና ጥበቃ አሁን እየሰጠ ባለው መግለጫ የደም ናሙናው ወደ #ደቡብ_አፍሪካ መላኩን አስታውቋል።
ምንጭ:- BBC አማርኛ

«እስካሁን በበሽታው የተያዘ ሰው የለም»
•4ቱም በለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው።
•4ተኛው ተጠርጣሪ የጉንፋን መሰል ምልክት ያሳየ ቢሆንም በአሁኑ ሰዐት የሁሉም ተጠርጣሪዎች የጤና ሁኔታ ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል።
• የአራቱም የደም ናሙና ለከፍተኛ ምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልኳል።
ምንጭ:- የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት

ኢንጅነር ታከለ ኡማ
#CoronaVirus Update: Officials advised passengers with possible symptoms have been identified, however NO confirmed diagnosis. Thank you to our health & airport professionals for acting quickly & safely placing passengers in the isolation center as they receive further testing.