YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ማዳጋስካር ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ እና የመሬት መንሸራተት አጋጥሟታል⬇️

እስካሁን :-

- 26 ሰው ሞቷል

- 20 ሰው የት እንደገቡ አልታወቅም

-ከ92,000 ሰዎች በላይ በጎርፉ ምክንያት ከመኖሪያችው ተፈናቅለዋል።

-ዝናቡ እስከ መጪው ሳምንት ድረስ እንደሚቀጥል ታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
የጋሞ አባቶች ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ!

ጥምቀትን በጎንደር ስለሰላም፣ ፍቅርና አንድነት ሲዘክሩ የሰነበቱት የጋሞ አባቶች ወደ ባህር ዳር በመመለስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በምስጉንና አርአያነት ባለው ተግባራቸው የሚታወቁት ሰላምን ለመጠበቅ ገፍተው የሚሄዱት የሰላም ተምሳሌት የሆኑት የጋሞ አባቶች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲገቡ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር መሀሪ ታደሰን ጨምሮ በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ መምህራን፣ ሰራተኞችና በበርካታ የዩነቨርሲቲዉ ተማሪዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

የጋሞ አባቶች መሪ (ንጉስ) አቶ ታደሰ ዘዉዴ ለታዳሚዎች ንግግርና አባታዊ ምረቃ ያደረጉ ሲሆን “በአባይ መነሻ ለም ምድር የምትማሩ ተማሪዎች ቀጣይ ህይወታችሁ ለምለም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ” ብለዋል፡፡ አቶ ታደሰ አክለዉም “ወደዚህ የመጣነዉ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ያለዉን ያለመደማመጥ፣ የመጠራጠርና የጥላቻ መንፈስ በማስወገድ ሰላምን ለመስበክ ነዉ፤ ካሉ በኋላ “ኢትዮጵያዊነት በሁሉም ሰዉ ልብ ተደብቃ ያለች ናት፤ በመገዳደል አሸናፊም ተሸናፊም የለም፤ሁሉንም ነገር በይቅርታ ማለፍ አለብን” ብለዋል፡፡በመጨረሻም “እኛ የጋሞ አባቶች ስለ ኢትዮጱያ እየተቃጠልን ነዉ፤ አንድነታችን ከእጃችን ሊወጣ ነዉ ብለን እየተቃጠልን ነዉ” ሲሉ ሁሉም ሰዉ ለአንድነትና አብሮነት እንዲሰራ ተማፅነዋል፡፡

Via Bahidar University
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
Samsung Galaxy A10s
2019 Model Phone
Brand New Packed &
Original with Full Accessories
6.2inch screen size
32GB Storage
13MP camera 1080HD
4000mAh battery capacity
Dual Sim Slot

📩 @CloudMultiTrading 📩
📞 0944182119 📞

@CloudTrading @CloudTrading
Forwarded from YeneTube
#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!

#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-

*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…

* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…

*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…

*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…

#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡

‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
Forwarded from YeneTube
#ለሰባ_አመታት_ተደብቆ_ሳይታተም_የቆየ_መፅሐፍ
#የስኬት_ፍልስፍና

ሰይጣን እንዴት ከስኬታማ ህይወት ወደኋላ እንደሚያስቀረን የሚያሳይ አነጋጋሪ መፅሐፍ!!

ይህ አነጋጋሪ መፅሐፍ ከተዘጋጀ በኋላ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ተብሎ ለ 70 ዓመታት ሳይታተም ተደብቆ ኖሯል፡፡ የጨለማው አለም ገዢ ሰይጣን የተናዘዘው ኑዛዜ ከ70 ዓመት በኋላ በዚህ መጽሐፍ ሲወጣ ግን በመላው አለም መነጋገሪያ ሆነ!!

መፅሐፉ ሰይጣን ስኬታማና ትርጉም ያለው ህይወት እንዳንመራ እንዴት አዕምሯችንን እንደሚቆጣጠረውና አስተሳሰባችንን እንደሚያበላሸው በማሳየት በንቃት እንድናሸንፈው ይረዳናል!!!

***

“ናፖሊዮን ሂል ህይወቱ ካለፈ ከብዙ አስርት አመት በኋላ እንኳን እስከዛሬም ጥላው የከበደ አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው አሳቢዎች አንዱ ነው፡፡ ለዘመኑ አንባቢ እንዲመጥን ተደርጎ በሻሮን ሌስተር የቀረበው ይህ ድንቅ መጽሐፍ ዲያብሎስ እንዴት አንድን ሰው ከስኬት ጐዳና እንደሚያስወጣው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!”
ስቲቨ ፌርብስ
የፎርብስ መጽሄት ዋና አዘጋጅ

“ይህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ትክክለኛ ጊዜው ደርሶ ታተመ ማለት ነው፡፡ እንዴት ድንቅ ነው!”
ሐርቬይ ማኬይ
የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል!
"በደንቢዶሎ የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተልኩ ነው...መንግስት ታጋቾቹን ለማስለቀቅ ጥረቱን ቀጥሏል”

- የሰብአዊ መብት ኮሚሽን

በደንቢዶሎ ከወር በፊት የታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፀው የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን፤ መንግስት የተማሪዎችን ህይወት አደጋ ላይ በማይጥል መንገድ ከእገታ የማስለቀቁን ተግባር እንዲያከናውን ጠይቋል፡፡

‹‹የተማሪዎቹ እገታ ጉዳይ በዋነኛነት የደህንነት አካሉ ኃላፊነት ነው›› ያሉት የኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ የመንግስት የፀጥታ ሃይል ልጆቹን አደጋ ላይ በማይጥል መልኩ ከእገታው ማስለቀቅ መቻል አለበት ብለዋል፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የገለፁት ኮሚሽነሩ፤ መንግስትም ተማሪዎቹን ለማስለቀቅ የሚደረገው ጥረት ሚስጥራዊነትን የጠበቀ በመሆኑ ብዙ ጉዳይ ይፋ እንደማይደረግ ጠቁመዋል፡፡በዚህ የማስለቀቅ ጥረት እስካሁን የተገኘ ውጤት አለመኖሩን የገለፁት ኮሚሽነሩ፤ የእገታው ድርጊት በባህሪው ብዙ መረጃ የሚገኝበት ባለመሆኑ ግርታን መፍጠሩን ተናግረዋል፡፡

ኮሚሽኑ በዋናነት ትኩረት አድርጐ የሚሠራው ተማሪዎቹ የሚለቀቁበትን ሁኔታ መሻት ላይ መሆኑን ያስረዱት ዶ/ር ዳንኤል፤ ኮሚሽኑም ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ ‹‹ጉዳዩ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው፤ ነገር ግን መንግስት ችላ ብሎ የተወው ጉዳይ አይደለም፣ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን እናውቃለን›› ብለዋል - ኮሚሽነሩ፡፡መንግስት ከሚያደርጋቸው ጥረቶች ድርድር እና ሽምግልና አንዱ መንገድ መሆኑን ኮሚሽኑ መረዳቱንም
ዶ/ር ዳንኤል ለአዲስ አድማስ አብራርተዋል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ “ሴታዊት” የተሰኘው የፆታ እኩልነት ላይ የሚሠራ አገራዊ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባወጣው መግለጫ፤ በደንቢዶሎ የታገቱ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጠይቋል፡፡የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩም “ድርጅቱ” ጠይቋል፡፡

ቀደም ብሎ የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ከታገቱት ተማሪዎች መካከል 22ቱ መለቀቃቸውን ገልፀው የነበረ ቢሆንም፤ ወላጆች ‹‹ተለቀዋል የተባሉ ልጆቻችንን ማግኘት አልቻልንም›› ማለታቸውን ተከትሎ ጉዳዩ ሲያወዛግብ መሰንበቱ ይታወሳል:: እስካሁን መንግሥት ውዝግብ ባስነሳው መረጃ ላይ ማብራርያም ሆነ ማስተባበያ አልሰጠም፡፡

Via Addis Admas
@YeneTube @FikerAssefa
ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ስለተወሰዱ ተማሪዎች ድምጽ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ 31 የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተይዘው መወሰዳቸውን የአማራ ተማሪዎች ማህበር አስታውቋል።

ምንጭ:- AYA/ ELU
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ በኢፌዲሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሁንታ ማግኘት በማስመልከት የተሰጠ በመላው የኢትዮጵያ ሙስሊም ህዝብ ስም የተሰጠ መግለጫ:-

@Yenetube @Fikerassefa
ጠቅላይ ምክርቤቱ በተጨማሪም በሞጣ ከተማ በመስጅዶች ላይ ስለተፈጸመው ጥቃት መግለጫ አውጥቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
ቱርክ ውስጥ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ20 ሰዎች በላይ ሲሞቱ ከ1000 በላይ ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸውን የውጪ ሚዲያዎች በመዝገብ ላይ ይገኛሉ።

@Yenetube @Fikerassefa
የታገቱ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ሁሉም ትኩረት መሥጠት እንዳለበት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ላቀ አያሌው ጠየቁ። ለጉዳዩ ተገቢው ትኩረት አለመሰጠቱ ትክክል አለመሆኑንም ተናግረዋል።

Via:- AMMA
@Yenetube @Fikerassefa
የአቶ ጀዋርን ዜግነት ለማረጋገጥ እያጣራሁ ነው”

"ዜግነታቸውን ማረጋገጥ ካልቻሉ ፓርቲው ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚወስዳቸው እርምጃዎች ይኖራሉ”

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ በቅርቡ አባል በአባልነት የተቀበላቸውን የአቶ ጀዋር መሀመድን የዜግነት ጉዳይ እያጣራሁ ነው ብሏል፡፡ ግለሰቡ ማስረጃቸውን ለማቅረብ በሂደት ላይ መሆናቸውንም ፓርቲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡

‹‹በአቶ ጃዋር በኩል ዜግነታቸውን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑን ተገንዝበናል›› ያሉት የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ፤ አቶ ጀዋር ዜግነታቸውን ለማረጋገጥ  የማይሳካላቸው ከሆነ፣ ፓርቲው ሕልውናውን ለማስጠበቅ የሚወስዳቸው እርምጃዎች ይኖራሉ ብለዋል፡፡ እንዴት ኢትዮጵያዊነታቸውን ሳታረጋግጡ ከጽ/ቤታችሁ መታወቂያ ተሰጣቸው በሚል ከአዲስ አድማስ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ “በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ መስጠት አልፈልግም” ብለዋል - ዋና ፀሐፊው፡፡

አቶ ጀዋር የዜግነት ጉዳያቸውን አሟልተው ለፓርቲው የሚያቀርቡበት የጊዜ ገደብም አለመቀመጡን ዋና ፀሐፊው ጠቁመው በዚህ ሂደት ውስጥ ፓርቲው ለምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ከሕዝብ ጋር የመተዋወቅ እንጂ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ አለመሆኑንም አቶ ጥሩነህ ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡

የፓርቲውን ፖሊሲ፣ አላማና ደንብ ከማስተዋወቅ በዘለለ የምርጫ ቅስቀሳ ውስጥ አልተገባም ያሉት አቶ ጥሩነህ፤ አንዳንድ የምርጫ ቅስቀሳ የሚመስሉ ጉዳዮችም ሆን ተብለው የተደረጉ አይደሉም ብለዋል፡፡  

ምንጭ:- አዲስ አድማስ
@Yenetube @Fikerassefa
ዲላ ዩንቨርስቲ የተማሪ ህይወት ጠፋ.....

በዲላ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበረው አንዋር ተሰፋዬ ዛሬ ጥር 16 ቀን 2012 ዓ.ም ማምሻውን በመኝታ ቤት በልብስ ማስቀመጫ ቁም ሳጥን ተሰቅሎ ሕይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው በፎስቡክ ገፁ አስታውቋል።

የዲላ ከተማ ፖሊስ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት፣ የተማሪ ኅብረት አመራሮችና የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተማሪው አስክሬን ከነበረበት ወርዶ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል መሄዱን አስታውቋ።

@YeneTube @Fikerassefa
ካፒቲን የሽዋስ የ1.6 ሚልዮን ብር ስጦታ ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፕሌን አብራሪዎች ማህበርን ለበርካታ አመት በፕሬዝዳንትነት ያገለገለውን ካፒቴን የሽዋስ ፋንታሁንን ዛሬ የአየር መንገዱ ካፒቴኖች “ለጥቅማችንና ለመብታችንን እንድንታገል እንዲሁም የምንወደው አየርመንገዳችን በቅንነትና በትጋት እንድናገለግል ላደረግከው አስተዋፅኦ” ምስጋና ይገባካል በማለት የ1.6ሚልዮን ብር ስጦታ አበርክተውለታል። ካፒቴን የሺዋስ ለፊደል ፓስት እንደተናገረው ” ጓደኞቼ ላበረከቱልኝ ስጦታ አመሰግናለው።

አሁን እንግዲ የኢትዮጵያ አየርመንገድ መሰረታዊ ሰራተኞች ማህበርን አየመራው እገኛለው።

ማህበሩ ለሰራተኞች መብት ለማስከበር ግዴታቸውንም በይበልጥ ለማሳወቅ ረገድ ብዙ ነገር ለመስራት አልሞ የተነሳ ነው።

ብዙ እንቅፋቶች ቢኖሩበትም በተቻለኝ አቅም ከማህበሩ አባላት ጋር በመቀናጀትና በመተባበር የአቅሜን እሰራለው ” ሲል ተናግሯል።

ምንጭ:- fidelpost.com
@YeneTube @Fikerassefa
#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!

#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-

*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…

* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…

*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…

*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…

#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡

‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
ሁሉንም ሰብስቦ በአንድ ላይ የያዘ የግብይት ድረገፅ
በድረ ገፁ ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ዕቃዎቹን መሸጥ ይችላል።

ከ2700 በላይ ዕቃዎች
@SebsibieEthiopia

www.sebsibie.com
📞 0953707070
Forwarded from YeneTube
💥ማስታወቂያ💥
School of American English

📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ

አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን

አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022


💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥

ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል

T.me/SCHOOLOFAMERICAN