YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሆሳዕና ከተማ ከተራ በዐል መከበር መጀመሩን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀዲያ እና ሲልጤ ሀገር ስብከት አስታውቋል።

@Yenetube @Fikerassefa
በምዕራብ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ (አርባ ጉጉ) ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ በሰንደቃላማ ጉዳይ በተፈጠረ ግጭት በንበረት ላይ ጉዳት ደርሷል።

ምንጭ:- ELU
@YeneTube @Fikerassefa
በትላንትናው ዕለት በኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከብርጋዴር ጀኔራል እስከ ሌተናል ጀኔራል ማዕረግ የተሰጣቸው 65 የኢፌዴሪ መከላከያ መኮንኖች

ከሜ/ጀኔራል ወደ ሌ/ጀኔራል ማዕረግ የተሾሙ፤-
1. ሜ/ጄኔራል ፍስሃ ኪዳኑ ፈንታ
2. ሜ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና
3. ሜ/ጄኔራል ድሪባ መኮንን
4. ሜ/ጄኔራል ይመር መኮንን
5. ሜ/ጄኔራል ደስታ አብቼ
6. ሜ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ

ተጨማሪ ለመመልከት ⬇️
https://telegra.ph/YeneTube-01-19
የከተራ በዓል በወላይታ ሶዶ⬆️
የከተራ በዓል አርባምንጭ (ጋሞ ዞን) ⬆️
የከተራ በዓል በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ⬆️
ከተራ በዓል በመቐለ ⬆️
ከተራ በዓል በጃል ሜዳ / አዲስ አበባ
ኬንያ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲዘጋጁ ነበር ያለቻቸውን አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሏን አስታወቀች። በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል አንድ አሜሪካዊ፣ አንድ ሶማሊያዊ እና ኬንያዊ ሾፌራቸው ይገኙበታል።

ሁለት ሶማሊያውያን እንስቶች የሚገኙበት የተጠርጣሪዎች ቡድን በሰሜናዊ ናይሮቢ ጥቃት ለመፈጸም ቅኝት በማድረግ ላይ እንደነበር የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ መጠጥ ቤቶች በሚበዙበት የናይሮቢ አካባቢ ቅኝት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ጥቆማ ከደረሰው በኋላ በቁጥጥር ሥር እንዳዋላቸው ገልጿል።

አል-ሸባብ በኬንያ በሚገኝ የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ የአገሪቱ የጸጥታ ጥበቃ ተቋማት በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ።

Via:- DW
@YeneTube @fikerassefa
 ሁሉንም ሰብስቦ በአንድ ላይ የያዘ የግብይት ድረገፅ
 በድረ ገፁ ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ዕቃዎቹን ወይም አገልግሎቱን መሸጥ ይችላል።
 ከ2700 በላይ ዕቃዎች
@SebsibieEthiopia
www.sebsibie.com
 0953707070