ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚንስትር እና በአሊባባ ግሩፕ መካከል በኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ የዓለም መገበያያ ማዕከል ለማቋቋም የመግባቢያ ሰነድ አፈራረሙ::
@Yenetube @fikerassefa
@Yenetube @fikerassefa
ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 19ኛው የሆቴል ባለቤቶችና ሀላፊዎች ጉባኤ በግብፅ አየተካሄደ ነው ።
The 19th Hotelier summit በአማረኛው ስንጠራው 19 ኛው ሆቴል ባለቤቶችና ሀላፊዎች ጉባኤ በግብፅ ካይሮ ዛሬ የተጀመረ ሲሆን ሀራችንም በኢትዮጵያ ሆቴል አሰሪዎች ማህበር ፊዴሬሽን ፕሬዝዳንት በአቶ ፍትህ ወልደሰንበት ተወክላ ነገ የሚጠናቀቀውን ጉባኤውን እየተሳተፈች ትገኛለች። በጉባኤው የሆቴል እቃ አቅራቢዎች ናአማካሪች የተገኙ ሲሆን ለሆቴል ዘርፉ ማነቆ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እና መፍትሄዎቻቸው ላይ ይወያያሉ።በጉባኤው ጉን ለጎን የሆቴል ኢግዚቢሽን እየተከናወነ ይገኛል።
Via:- Tesfay getnet
@Yenetube @Fikerassefa

ከጃክ ማ ጋር የክላውድ ኮምፒውቲንግ አሠራርን ስለመገንባት፣ ኢ-ንግድን ስለማስፋፋት እና ሥራ ፈጣሪዎችን ለማሠልጠን ተስማምተናል:: ኢትዮጵያ በብዙ ዘርፎች የአፍሪካ ማዕከል እንድትሆን ያለውን ፍላጎት ጃክ ግልፆልኛል፡፡
ጠ/ሚ አብይ አህመድ
@YeneTube @FikerAssefa
ጠ/ሚ አብይ አህመድ
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ህዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡
የመወያያ አጀንዳዎቹም የሚከተሉት ናቸው፣
1. የም/ቤቱን 5ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣
2. የፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራት፣
3. የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራት፣
Via OBN

በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የተመራው የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ዋሺንግተን ዲሲ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ እና በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች አደረጃጀቶች ተወካዮች ነው ልዑኩ አቀባበል የተደረገለት።የጉዞው ዓላማ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ አማራዎች ጋር በአልማ ድጋፍ እና በወቅታዊ የክልሉ እና የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ነው፡፡ በክልሉ ልማት፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ መምከርም ከዓላማዎቹ መካከል ናቸው። በዚህም መሠረት በሰሜን አሜሪካ- ዋሺንግተን ዲሲ፣ አትላንታ፣ ኦሃዮ፣ ሚኒሶታ፣ ዴንቨር፣ ሲያትል እና ሌሎችም አካባቢዎች ውይይት ይካሄዳል፡፡ልዑኩ ከሰሜን አሜሪካ ቆይታው በኋላ ወደ ካናዳ- ቶሮንቶ በማምራት ተመሳሳይ ውይይቶችን እንደሚያካሂድ ይጠበቃል፡፡
Via AMMA

የቤጉህዴፓ ወደ ሀገራዊ ብልጽግና ፓርቲ ለመዋሃድ በጠራው አስቸኳይ ጉባዔ አጀንዳውን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ።
ምንጭ:BGPDP CC office
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:BGPDP CC office
@YeneTube @FikerAssefa
ህውሃት በብልፅግና ፓርቲ ጉዳይ ላይ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ።
የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ማምሻውን በሰጡት መግለጫ" ኢህአዲግ እየፈረሰ ነው ፣ ብልፅግና ፓርቲ ውህድ ሳይሆን አዲስ ፓርቲ ነው። ህውሃት በዚህ ፓርቲ የመግባት ያለመግባት አቋሙን አስቸኳይ በጠራው ስብሰባ ይወስናል" ብለዋል።
Via Tesfaye Getinet

ማሳሰቢያ❗️‼️
በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች አከባቢ በመገኘት ወደሌላ ዩኒቨርስቲ እንደትዘዋወሩ እናመቻቻለን እያሉ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲያቸውን ለቅቀው እንዲወጡ የሚያነሳሱና ምዝገባ የሚያካሂዱ አካላት መኖራቸው ተደርሶበታል፡፡ ሆኖም ተማሪዎችም ሆኑ የተማሪዎች ቤተሰቦች ይህ ነገር ፈፅሞ የተሳሳተ መሆኑን ተገንዝበው ተማሪዎች ባሉበት ዩኒቨርስቲ ተረጋግተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እናሳስባለን፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የነቀምት ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጫላ ደጋጋ ባልታወቁ ኀይሎች በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተገለጸ።
በኦሮሚያ ክልል፣ በተለይም ወለጋ እና አካባቢው የመንግሥትና የፓርቲ አመራሮች ግድያ በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል።
@YeneTube @FikerAssefa
በኦሮሚያ ክልል፣ በተለይም ወለጋ እና አካባቢው የመንግሥትና የፓርቲ አመራሮች ግድያ በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል።
@YeneTube @FikerAssefa
በኦማን እስር ቤት የሚገኙ 3 ኢትዮጵያውያን ታራሚዎች 49ኛውን የኦማን ብሔራዊ ቀን ምክንያት በማድረግ ይቅርታ ተደረገላቸው።
የኦማን መንግስት በየዓመቱ ህዳር 8 የሚከበረዉን የኦማን ብሔራዊ ቀን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ ታራሚዎች ይቅርታ ያደርጋል። 49ኛው የኦማን ብሔራዊ ቀን ሲከበር በተለያየ ወንጀል ተፈረዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ ሶስት ኢትዮጵያውያን ይቅርታ መደረጉን በኦማን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
ምንጭ:ኤዜአ

#አስደሳች ዜና ለሞባይል መለዋወጫ ሱቆች
በስክሪን ኘሮቴክተር መሰቃየት ቀረ
አንዴ ገዝተው እስከ ሁል ጊዜ ከጥሩ ትርፍ ጋር ለሁሉም አይነት ስልክ የሚያገለግል።
በ 12000 ብር ብቻ
አሁኑኑ በ 0911522626
0953120011
ይደውሉ። ወይም በ @natyendex መልእክት ያስቀምጡ።
For more @natcomputers
በስክሪን ኘሮቴክተር መሰቃየት ቀረ
አንዴ ገዝተው እስከ ሁል ጊዜ ከጥሩ ትርፍ ጋር ለሁሉም አይነት ስልክ የሚያገለግል።
በ 12000 ብር ብቻ
አሁኑኑ በ 0911522626
0953120011
ይደውሉ። ወይም በ @natyendex መልእክት ያስቀምጡ።
For more @natcomputers
በቻይና ግዛት ባለች ከተማ ምክትል ከንቲባ የነበሩ ጉቦ ተቀብለዋል በሚል ክስ የሞት ፍርድ ተፈረዳባቸው።
በቻይና ሰሜን ሻንሀይ ግዛት ልዩልያንግ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ዛንግ ዞንግሸንግ ከ1997 አስከ 2014 በብር እና በንብረት 165 ሚልየን የአሜሪካ ዶላር የሚገመት ጉቦ ተቀበልዋል ተብለው የሞት ፍርድ እንደተፈረደባቸው ሲጂቲኤን ዘግቧል።
ያላቸውም ንብረትም እንዲወረስ ትእዘዝ ተሰጥቷል።
Via:- tesfay getnet
@Yenetube @FikerAssefa

በትናንትናው ዕለት ከ350 በላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታስረው አመሻሽ ላይ 11 የሚሆኑት ሲቀሩ ሌሎቹ ተለቀዋል። ተማሪዎቹ ተይዘው የነበረው ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ማለትም በቀን 11/03/12 በስድስት ኪሎ ካምፓስ አመፅ አነሳስታቿል ተብለው የታሰሩ ተማሪዎች እንዲፈቱ በሚል ሰልፍ መውጣታቸውን ተከትሎ ነው።የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትናንትናውን የዩንቨርስቲዎች ውሎ ባሳወቀበት ወቅት "በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ (ስድስት ኪሎ) ሁከት ሊያስነሱ የሞከሩ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው" ማለቱ ይታወቃል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
አቶ መሓሪ ዮሐንስ በሊቀመንበርነት ይመሩት ከነበረው 'ሰብሕድሪ ሲቪል ማሕበረ-ሰብ ትግራይ' መልቀቃቸው ተቋሙ አስታውቋል፡፡ በቅርቡ ከአዲስ ፓርቲ ጋር ፓለቲካውን ይቀላቀላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
Via Million HaileSelassie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million HaileSelassie
@YeneTube @FikerAssefa
የኦሮሚያ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ስለኢህአዴግ ውህደት ለመወያያት ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ሊያደርጉ ነው!
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ ጫፍ ስለደረሰው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጥምር እና አጋር ፓርቲዎች ውህደት በተመለከተ ለመወያየት አስቸኳይ ጉባኤ መጥራታቸውን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ።ኦዴፓ ዛሬ ኅዳር 16/2012 አስቸኳይ ጉባዔ የጠራ ሲሆን ኦዴፓ ወህደቱን በተመለከተ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል። በተመሳሳይ አዴፓ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ጉባዔ የጠራ ሲሆን በተመሳሳይ ርዕስ ላይ ለኹለት ቀናት እንደሚወያይ ምንጮች ገልፀዋል።
Via Addis Maleda

YeneTube
የኦሮሚያ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ስለኢህአዴግ ውህደት ለመወያያት ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ሊያደርጉ ነው! የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ ጫፍ ስለደረሰው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጥምር እና አጋር ፓርቲዎች ውህደት በተመለከተ ለመወያየት አስቸኳይ ጉባኤ መጥራታቸውን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ።ኦዴፓ…
በተያያዘ ዜና የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ማድረግ የጀመረ ሲሆን በኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ ህግና ደንብ እና በፓርቲው የፖለቲካ ፕሮግራም እንዲሁም አሰራርና አደረጃጀት ዙሪያ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የፌድራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አርዓያ በየነ፣ ሙሉጌታ ኪዳኔና ፋሲል ብርሐኑ የተባሉ የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ከሥራቸው ለመልቀቅ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት መሰናበታቸውን በአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኩል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ።
Via Eshete
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete
@YeneTube @FikerAssefa
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰላማቸው እየተመለሱ ነው ብሏል፡፡
<<ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በተመረጡ ዩኒቨርስቲዎች ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተውጣጣ ግብረሃይል ድጋፍ ለማድረግ ተሰማርቷል፡፡ በዚያም መሰረት በዩኒቨርስቲዎቹ ያለውን ሁኔታ በመመልከት ድጋፍ የማድረግ ስራውን ቀጥሏል፡፡
በኦዳቡልቱም እና መደወላቡ ዩኒቨርስቲዎች መማር ማስተማር ለማስቀጥል የሚያስችሉ ውይይቶች አሁንም በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ (ስድስት ኪሎ) ትምህርት ቀጥሏል፡፡>>
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ህዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ስሙን ወደ ኢትዮጵያ ሚድያ ባለስልጣን ሊቀየር ነው ።
በቅርብ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ፓርላማው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ወደ ኢትዮጵያ ሚድያ ባለስልጣን የሚቀየርበትን ረቂቅ አዋጅ ያፀድቃል ተብሎ የሚገመት ሲሆን አዲሱ ባለስልጣንም የማህበራዊ ሚድያዎችንና የሳተለያት ጣቢያዎችን መቆጣጠርና መዝጋት ይችላል መባሉን ከባለስልጣን መስርያ ቤቱ ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል ሲል ተስፋዬ ጌትነት በገፁ አስፍሯል።