🎬የThink🦁አቢሲኒያ አጋር የሆነው
መልካም74 የአማርኛ ዲጂታል መፅሄት አሁን ደግሞ አድማሱን በማስፋት
መልካም74🎙 የሬድዮ ፕሮግራም በመሰኝት
በአዋሽ 90.7 ኤፍ.ኤም ላይ መቅረብ ሊጀምር ነው ።
✔️በመሆኑም
ጳጉሜ 5 ማክሰኞ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ
በአዋሽ 90.7 ኤፍ.ኤም ላይ ልዮ
የአውዳመት ዝግጅት ይዞ ይጠብቃችኋል
❗️መልካም74 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ብቻከ
#ቤተልሄም እና #ናትናኤል ጋር ይጠብቁን ።