በሱዳን አውሮፕላን ማረፊያ መጸዳጃ ቤት ውስጥ 466 ሺህ የአሜሪካ ዶላርተገኘ፡፡
በሱዳን አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኝ አንድ የመንገደኞች መጸዳጃ ቤት ውስጥ 466 ሺህ 400 የአሜሪካ ዶላር በጥሬ ገንዘብ በፌስታል ተጠቅልሎ መገኘቱ ተገልጿል፡፡
በመፀዳጃ ቤት ውስጥ በቅድሚያ ገንዘቡን የተመለከተችው የበረራ አስተናጋጅ በቦርሳው ውስጥ ቦንብ ያለ መስሏት የአየር ምንገዱን የደህንነት ሰራተኞች ለመደወል እንደተነሳሳች ተናግራለች፡፡
የደህንነት አካላት ቦንብ ነው የተባለው ቀረጢት ሲከፈት 21 ሚሊየን የሱዳን ፓውንድ ተገኝቷል፡፡ ይህ ጥሬ ገንዘብ 466 ሺህ 4 መቶ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ እንደሚያወጣ ሚድል ኢስት ሞኒተር ዘግቧል፡፡
እሳካሁን ገንዘቡ የማን እንደሆነ አልታወቀም፡፡
እንደ አውሮፓውያኑ በ2018 መገባደጃ ላይ በሱዳን በተፈጠረው የኑሮ ውድነት የተነሳ በዳቦ ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀሱ ይታወቃል፡፡
ለ30 ዓመታት የዘለቀው የኦማር አልበሽር የስልጣን ዘመን እንዲያበቃም ተቃውሞው በር ከፍቷል፡፡ አሁን ላይ በጠቅላይ ሚንስትር አብደላህ ሀምዶክ የሚመራ የሽግግር መንግስት ተቋቁሟል፡፡
Via:- Ethio FM
@YeneTube @Fikerassefa

#TPLF
"ኢትዮጵያ ውስጥ አሃዳዊነትና የመገንጠልን ፖለቲካ እንደ የፖለቲካዊ ግብ ይዘው የሚታገሉ ሀይሎች ነበሩ። ይሄ በመሆኑ የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ሲረቅና ሲፀድቅ እነዚህ ሁለት ሀሳቦች ለማስታረቅ ነው የተመኮረው።
በሁለቱንም አስተሳሰቦች የነበሩ የገመድ ጉተታዎች ለማስቀረት አገሪትዋ በፌደሬሸን እንድትተዳደር ነው የተደረገው። በዋናነት ህገ መንገስቱ እነዚህ ሁለት አስተሳሰቦች ነው ግምት ያስገባው። ይህንን በመደረጉ ሁለቱንም አስተሳሰቦች ለማስታረቅ ተችሏል። በመሆኑም ህገ መንግስቱ ሲተች በይዘቱና በጠቀሜታው ሳይሆን ተደጋግሞ ሲባል እንደምንሰመው የህወሓት ህገ መንግስት ነው፤ ነው የሚባለው።
ህገ መንግስቱ የህወሓት ነው አይደለም ሌላ ነገር ሆኖ፣ ህገ መንግስቱ ልማት፣ ዲሞክራሲና ልማተት የሚያመጣ ከሆነ፣ የአገር ቀጣይነት የሚዪረጋግጥ ከሆነ የህወሓት ቢሆንስ ምን ችግር አለው? የአሜሪካ ህገ መንግስትም እኮ ጀምስ ማዲሶን ነው የፃፈው፤ አሜሪካውያን ህገ መንገስቱ የማዲሶን ስለሆነ አንቀበለውም አላሉም። ስለዚህ ህገ መንግስቱ መተቸትም መቀበልም ካለብን ከይዘቱ ተነስተን ነው መሆን ያለበት።
https://telegra.ph/Tplf-09-25

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀመዶክ ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይቱ በኒውዮርክ እየተካሄደው 74ኛው የተባበሩት መንግስታትድ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው፡፡
በውይይታቸው ወቅት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አብደላ ሀመዶክ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በመሾማቸው የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በዚህ የሽግግር ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስኬታማ አመራር እንዲኖራቸው ምኞታቸውንም ገልፀዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የጠቅላይ ሚኒስትሩን አስተዳደር ለመደገፍ እና በሁለትዮሽ ግንኙነት ተባብሮ መስራቱ እንደሚቀጥል እና ለዚህም ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀመዶክ በበኩላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሱዳን ጉዳይ በነበረው ድርድር የነበራቸውን ሚና አድንቀዋል፡፡
ይህም ለአፍሪካ መር ድርድሮች እና ችግር አፈታት ጥሩ ምሳሌ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡
Via:- FBC

ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፡-
በ2012 ዓ.ም ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከእያላችሁበት ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፣ ከወላጆቻችሁ/ አሳዳጊዎቻችሁ እና በእናንተ በተማሪዎች በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅተው ከዚህ በታች የቀረቡትን ቅጾች በማስሞላት በመሙላት ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡ ይዛችሁ ባማትመጡ ተማሪዎች ላይ ግን እንግልትና መጉላላት እንዳይደርስባችሁ ቀድመን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
Via:- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

#የጎንደር ከተማ ሙስሊም ወንድሞቻችን ለመስቀል ባዓል ፒያሳ መስቀል አደባባይ እያፀዱ ነው።
ይህ አኩሪ ተግባር በመላሁ አገሪቱ እንዲቀጥል
ከወዲሁ እናስገነዝባለን።
@YeneTube @FikerAssefa
ይህ አኩሪ ተግባር በመላሁ አገሪቱ እንዲቀጥል
ከወዲሁ እናስገነዝባለን።
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ዛሬ ማለትም በ14/1/2012 የአዲስ አበባ ፈጣን ባስ ፕሮጀክት ስለሚባለው ጉዳይ ለአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በዛሬው እለት ያስገባው የም/ቤቱን አቋም የሚገልፅ ደብዳቤ።
#Share #Share
@YeneTube @Fikerassefa
#Share #Share
@YeneTube @Fikerassefa
በ2011 በደቡብ ክልል «የጸጥታ ችግር» በነበረበት ወቅት ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ገንዘብ የተበደሩ «ሰነዱ ከጠፋ አልጠየቅም» በሚል በተቋሙ ፅህፈት ቤቶች ላይ ጥቃት ፈጽመው እንደነበር ዋና ሥራ አስፈጻሚው አለማየሁ ኃይለጊዮርጊስ ለደቡብ ቲቪ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በፍራንክፈርት የኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሯል!
አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በጀርመን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በጀርመን ሀገር ከሚኖሩ የኦሮሞ ኮሚኒቲ ጋር በመሆን በፍራንክፈርት ከተማ እ.ኤ.አ መስከረም 21 ቀን 2019 የኦሮሞ ህዝብ ባህላዊ በዓል የሆነውን የኢሬቻ ‘’Irreecha’ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል። በተጨማሪም በዓሉን አስመልክቶ በተዘጋጀው የምሽት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ ሆነዋል።
ምንጭ: በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

አስተዳደሩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነባር አብያተ ክርስቲያናት የይዞታ ማረጋገጫ አዘጋጅቶ ለቤተክርስቲያኗ አስረከበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለረዥም ጊዜያት ጥያቄ ስታቀርብባቸው ለነበሩ 15 ነባር የቤተ ክርስቲያኗ ይዞታዎች የተዘጋጁ ካርታዎችን ዛሬ ቅዱስ ፓትሪያርኩ በተገኙበት አስረክበዋል፡፡
በርክክቡ ወቅትም የከተማ አስተዳደሩ በቀጣይነትም የቤተ ክርስቲያኗ ተገቢ እና ትክክለኛ ጥያቄዎች ምላሽ እንደሚሰጥ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናግረዋል፡፡
ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ ለቤተ ክርስቲያኗ የዘመናት የይዞታ ጥያቄዎች በጎ ምላሽ በመስጠቱ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
በቀጣይነትም ቤተ ክርስቲያኗ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር እየተመካከረች እንደምትሰራ እና አስተዳደሩ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ነዋሪዎችን ለመደገፍ የሚሰራውን ስራ በዘላቂነት እንደሚደግፉም ቅዱስ ፓትሪያርኩ ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻም ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዘመናት ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት ላበረከቱት ጉልህ አስተዋፅኦ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
Via:- EPA

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ባጠፋው ወላጅ ይጠየቃል?
በወላጅ ወይም በአሳዳጊ እንዲሞላ በተዘጋጀው ቅጽ ልጅ በዩኒቨርሲቲ «በጥፋቶች ተሳታፊና ተባባሪ በመሆን ለሚያደርሰው ጥፋትና ጉዳት ለሚወሰድበት ርምጃ በሕግ ተጠያቂ» እንደሚሆን ማስገንዘባቸውን ተስማምተው ወላጆች ይፈርማሉ።
በዚያው ሰነድ የወረዳ የትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች እንዲፈርሙበት በተዘጋጀው ክፍል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለሚያጠፉት ጥፋት ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ተጠያቂ እንደሚሆኑ ያትታል። በሰነዱ መሰረት ልጅ «በዩኒቨርሲቲ ቆይታው በማንኛውም ምክንያት በግልም ይሁን በቡድን በሚፈጠሩ ግጭቶችና ጥፋቶች ተሳታፊ ወይም ተባባሪ እንዳይሆን ስልጠና የወሰደ ሲሆን ይህንን ተላልፎ ችግር ቢፈጥር ለሚደርሰው ጥፋት ሁሉ እሱም ሆነ ወላጆቹ/አሳዳጊዎቹ ተጠያቂ» ይሆናሉ።
የሕግ ባለሞያው አቶ አብዱረዛቅ ነስሮ ይኸ እርስ በርሱ የሚጋጭ ሆኖ አግኝተውታል። «የወላጆችን ስታየው ወላጆች እንደማይጠየቁ ግዴታቸው ማስገንዘብ እንደሆነ የሚያወራ ይመስላል። ለወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀውን ስታየው ደግሞ ወላጅ ተጠያቂ ሊሆን እንደሚችል፤ በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆን ያወራል። ይኸ አንድም እርስ በርሱ የተጋጨ የተሳከረ ነው» ሲሉ ተችተዋል።
Via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa

የመስቀል በዓል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአለም ሕዝብ ያበረከተችው የአለም ቅርስ ነው።
ቤተክርስቲያኒቱ እና ልጆቿ በተለይ በመስቀል አደባባይ በየአመቱ ለአይን በሚያስደምም፣ ለጆሮ በሚጥም፣ መንፈስን በሐሴት በሚያመጥቅ፤ መንፈሳዊ ትርዒት በየአመቱ ደምቀው ያደምቁናል። ችቦዎች በአንድ ላይ ተዳምሮ የደመራ ብርሃን እንደሚፈጥሩ ሁላችንም በአንድነት የበዓሉን ዝግጅት ደማቅ እንዲሆን እንርዳ።
የከተማችን ወጣቶች ሁላችን ሃይማኖት ሳይለየን ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 ጀምሮ መስቀል አደባባይን እንድናፀዳ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
Via:- ኢንጂነር ታከለ ኡማ

ዘንድሮ ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የኃላፊነት መውሰጃ ውል መፈጸም እንዳለባቸው ተገለጸ
⚡️በ2012 ዓ.ም ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች ከመግባታቸው በፊት ከሚኖሩበት ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ጋር የኃላፊነት መውሰጃ ውል መፈጸም አለባቸው
⚡️ የተማሪዎች ቤተሰቦች በተገኙበት በወረዳቸው ትምህርት ፅህፈት ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ ማህተም የሚደረግበት ፎርም ይፋ ተድርጓል።
⚡️ነባርና አዲስ ተማሪዎች ይህን ውል ይዘው እስካልቀረቡ ድረስ መመዝገብ የማይችሉ መሆኑ ተገልጿል።
⚡️ “የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርአት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርስቲ መካከል የሚገባ የሃላፊነት መውሰጃ ውል” ለውሉ የተሰጠው ስያሜ ነው፡፡
⚡️የውሉ አላማም የተማሪዎችንና የተቋማቱን ሰላምና ደህንነት በማስጠበቅ ተማሪዎች ተረጋግተው በመማር የሚጠበቅባቸው ደረጃ ላይ እንዲደርሱ፣ መብታቸው ተጠብቆ ግዴታቸውን እንዲወጡ፣ ዩኒቨርስቲውም ሙሉ ሃላፊነቱንና ተጠያቂነቱን እንዲወስድ ለማድረግና ተማሪዎችም ለሚያጠፉት ጥፋትም ሆነ ለሚያደርሱት ጉዳት እነርሱም ሆነ ወላጆጃቸው ወይም አሳዳጊዎቻቸው ተጠያቂ መሆናቸውን ለማስገንዘብና ሃላፊነት እንዲወስዱ ለማድረግ ነው።
- ብሌ ሆራ ዩንቨርስቲ

ጋምቤላ ዩንቨርስቲ ነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
⚡️ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መስከረም 29 - 30
⚡️አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን ጥቅምት 3 - 4 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀን እንድትገቡ ዩንቨርስቲው ያሳስባል።
@YeneTube @Fikerassefa
⚡️ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መስከረም 29 - 30
⚡️አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን ጥቅምት 3 - 4 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀን እንድትገቡ ዩንቨርስቲው ያሳስባል።
@YeneTube @Fikerassefa
ማስታወቂያ⬇️
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ወደዩኒቨርሲቲው ለተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2012 ዓ,ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችቹ እያለ
ለ2012 ዓ.ም ለትምህርት ወደዩኒቨርሲቲያችሁ የመግቢያ ቀን
☞ለነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 3-4/2012 ዓ.ም
☞ለአዲስ ገቢ/Fresh man ከጥቅምት 10-11/2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን።
-- ብሌ ሆራ ዩንቨርስቲ