YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.89K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ራይድ ታክሲ ይቁም ብሎ ከከንቲባው ፅህፈት ቤት በዚህ ጉዳይ ያነጋገረን ያገኘንም የለም።

በተዘዋዋሪ ለማስቆም ሙከራዎች እየተደረገቡን ነው። ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ ስራ አስኪያጅ እንደነገረችኝ ሲል የካፒታል ጋዜጣ አዘጋጅ ተስፋዬ ገነት በገፁ ላይ አስፍሯል።

#Ride
@YeneTube @Fikerassefa
👍1
ራይድ አልተከለከለም!

"ራይድ አልተከለከለም፤ የታክሲ አገልግሎት እንዲሰጡ የተደረጉት ኮድ 1 እና ኮድ 3 ብቻ ነው። ኮድ 2 አልተፈቀደም። አገልግሎትቱን መስጠት ከፈለጉ ግን ኮድ 1 ወይም ኮድ 3 ማድረግና መሥራት ነው። በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ግን ምንም ክልከላ ወይም ገደብ አልተደረገም፣ አይደረግበትም። በዚህ ሥራ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፉ ስለምንፈልግ።

Via:- ኢንጂነር ታከለ ኡማ(ትዊተር) #Ride
@YeneTube @Fikerassefa