መንግስት አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ የውይይት መድረክ እንዲያመቻች ተጠየቀ!
የአገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ አገራዊ የውይይት መድረክ መንግስት እንዲያመቻች የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ጥሪ አቀረበ፡፡ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ዜጎችበማንነታቸው ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደል፣ ከመኖሪያ ቀዬአቸው መፈናቀል፣ ንብረትን መነጠቅና የጅምላ እስር በሰፊው እያጋጠማቸው መሆኑን የጠቆመው ኢሃን፤ በሌላ በኩል ታይቶ በማይታወቅ የኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ ነው ብሏል፡፡
ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች መደራረባቸውን ተከትሎም ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለው እምነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸረሸረ በመሄድ ላይ ነው ብሏል ንቅናቄው በመግለጫው፡፡ በአገሪቱ ባሉ የፖለቲካ ቡድኖች መካከልም ያለው አለመተማመንና ጥርጣሬ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የጠቆመው ኢሃን፤ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መካከልም የተፈጠረው መከፋፈልና ተቃርኖ መንግስትን በጋራ ለመምራት ከማያስቻላቸው ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል፡፡በእነዚህ ሁኔታዎች የተነሳም የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ በቀጣይ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን ለመተንበይ አዳጋች የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሱን፣ እነዚህ ችግሮችም የቅርብ ጊዜ አመራሩ የፈጠራቸው ሳይሆን ለረጅም ጊዜ የተከማቹና ስር የሰደዱ የአገሪቱ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ምስቅልቅሎች መገለጫ መሆኑን ንቅናቄው አመልክቷል፡፡
እነዚህን የአገሪቱን ህልውና በእጅግ እየተፈታተኑ ያሉ ችግሮችን ኢሕአዴግ ብቻውን የመፍታት አቅም እንደሌለው የገለፀው ንቅናቄው፤ የአገሪቱን ተደራራቢ ችግሮች ስትራቴጂያዊ በሆነ መልኩ በየደረጃው ለመፍታት የሚቻልበትን መንገድ በጋራ ለመቀየስ መንግስት አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ አገራዊ የውይይት መድረክ እንዲያመቻች ጠይቋል፡፡ አገሪቱን ካንዣበበው የህልውና አደጋ ታድጎ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገርም ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ቀዳሚ መፍትሄ ነው ብሎ እንደሚያምንም ፓርቲው በመግለጫው አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ በቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች አባላት የተቋቋመና በኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሚመራ የፖለቲካ ድርጅት ነው፡፡
Via Addis Admas
@YeneTube @FikerAssefa

የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በቀድሞ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ የስንብት ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ዚምባቡዌ ዋና ከማ ሀረሬ እየገቡ ነው።
ዚምባቡዌን ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያስተዳደሩት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ይፈጸማል።
ከቀብር ስነ ስርዓታቸው በፊት በሚደረገው የስንብት መርሃ ግብር ላይም የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳን ጨምሮ ከ12 ባላይ የሚሆኑ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Via:- FBC
@Yenetube @FikerAssefa

ኤርትራ እና ሱዳን የጸጥታ እና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ።
ሁለቱ አገሮች ወዳጅነታቸውን ለማጠናከር የተስማሙት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን በሚያደርጉት ጉብኝት ላይ ነው። ለሁለት ቀናት ጉብኝት የሚያደርጉት ኢሳያስ ኻርቱም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሉቴናንት ጄኔራል አብዱል ፋታኅ አል-ቡርሐን ተቀብለዋቸዋል።
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ምኒስትር ኦስማን ሳሌሕ እና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ወደ ኻርቱም ካቀናው ልዑካን ቡድን መካከል እንደሚገኙበት የኤርትራ ማስታወቂያ ምኒስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል። ማስታወቂያ ምኒስትሩ እንዳሉት ሁለቱ መሪዎች የምጣኔ-ሐብት፣ የንግድ፣ የፖለቲካ፣ የዲፕሎማሲ የጸጥታ እና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ከስምምነት ደርሰዋል። ኤርትራ እና ሱዳን ባለፈው ሰኔ መጨረሻ የተዘጉ ድንበሮቻቸውን ለመክፈት መስማማታቸው አይዘነጋም።
Via:- DW
@YeneTube @Fikerassefa

በሳኡዲአረቢያ ሁለት የነዳጅ ማጣሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው በአነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሲሆን÷ አብቃይቅ እና ክሁራይስ በተባሉ ሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ አሳት መነሳቱ ተነግሯል፡፡
የነዳጅ ማጣሪዎቹ በእሳት ሲጋዩ የሚያሳዩ የምስልና ድምጽ ምስሎች በመገናኛ በዙሃን መለቃቃቸውንም ነው የተገለጸው፡፡
እሳቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
በየመን በኢራን የሚደገፈው የሃውቲ አማጽያን ጦር ቃል አቀባይ ለጥቃቱ 10 አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ማሳመራቱን ይፋ አድርጓል፡፡

የኢዜማ ፖርቲ ሴቶች ኮሚቴ በተፎካካሪ ፖርቲ አመራሮች (ፕ/ር መራራ ጉዲና) ቤት በመሄድ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል:: ይህ አንዱ የአብሮነት መገለጫ ባህላችን ነው::
ኢዜማ በፕ/ሮ መራራ ጉዲና ቤት
መረጃውን ያደረሰን አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን ነው።
@YeneTube @Fikerassefa
ኢዜማ በፕ/ሮ መራራ ጉዲና ቤት
መረጃውን ያደረሰን አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን ነው።
@YeneTube @Fikerassefa
#Ethiopia የኢዜማ ፖርቲ ሴቶች ኮሚቴ በተፎካካሪ ፖርቲ አመራሮች ቤት በመሄድ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል:: ይህ አንዱ የአብሮነት መገለጫ ባህላችን ነው::
ኢዜማ በፕ/ሮ በየነ ፔጥሮስ ቤት
መረጃውን ያደረሰን አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
ኢዜማ በፕ/ሮ በየነ ፔጥሮስ ቤት
መረጃውን ያደረሰን አክቲቪስት ናትናኤል መኮንን ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
በሀዋሳ ከተማና አካባቢዋ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ 70 የሚሆኑ ሰዎች በበሽታው ተይዘው የህክምና ዕርዳታ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡
#hawassa
@YeneTube @Fikerassefa
#hawassa
@YeneTube @Fikerassefa
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በየአጥቢያዎቹ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ጸሎተ ምህላ አወጀ፡፡
ሀገረ ስብከቱ ለመስከረም 11 ቀን 2012 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል፡፡በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ከፊታችን ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ጸሎተ ምህላ አውጇል፤ ለመስከረም 11 ቀን 2012 ዓ.ም ደግሞ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል፡፡ ሀገረ ስብከቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመላከተው የፀሎተ ምህላው ዓላማ በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ ላይ የሚደርሰውን መከራ፣ ግፍ እና መሰደድ አስመልክታ ለፈጣሪዋ መልዕክት ለማቅረብ ነው፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው የሰጡት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉዓለም ኦርቶዶክስ ለሀገር ባለውለታ መሆኗ ተረስቶ እና ተዘንግቶ ቤተ ክርስቲያኗ ለጥቃት፤ ምዕመኖቿ ለእንግልት እየተጋለጡ ነው ብለዋል፡፡
ምንጭ: አብመድ

የአበበ ቢቂላ ስታዲዮም በቅርቡ ስራ ይጀምራል
በእድሳት ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት አገልግሎት ሳይሰጥ የቆየው የአበበ ቢቂላ ስታዲዮም አሁን ላይ ዕድሳቱ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ።
በተያዘው አዲስ ዓመት የውድድር ዘመን እስከሚጀመርበት ጊዜ ድረስ ስታዲዮሙ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተብሏል።
የአበበ ቢቂላ ስታዲዮም በ1995 ዓ .ም ስራ ጀመረ ይሁን እንጂ ደረጃውን የጠበቀ አልነበረም።
አሁን ላይ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከፍተኛ በጀት በመመደብ ለስታዲዮሙ ሙሉ እድሳት አድርጓል።
Via:- EPA

ጎንደር ላይ በነገው ዕለት የሚካሄደውን ሰልፍ አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል።
በመግለጫው የሰልፉ አላማ የተብራራ ሲሆን ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት እንደተደረገ ለማወቅ ችለናል።የሰላማዊ ሰልፉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ በስልክ እንደገለፁልን ከከተማው ከንቲባና የፀጥታ አካላት ጋር ጭምር ውይይት እንደተደረገ ምንም እንኳን ሰልፉ እንዲራዘም ፍላጎት ቢኖራቸውም በቂ ዝግጅት እንደተደረገ በመረዳታቸው እንደፈቀዱ የፀጥታ አስከባሪዎችንም እንደሚመድቡ ገልፀውልናል ብለውናል።
ሰላማዊ ሰልፉ ከጠዋቱ 1:30 - 5:00 የሚዘልቅ ሲሆን መነሻው መስቀል አደባባይ ነው፣ ከዛም በአርበኞች አደባባይ አድርጎ እስከ ከንቲባ ጽ/ቤት ተደርሶ እንደገና በመመለስ መስቀል አደባባይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ለዚህም የእምነቱ ተከታዮች በክርስቲያናዊ አለባበስ በስፍራው ተገኝተው ለቤተ ክርስትያኒቱ ድምፃቸውን እንዲያሰሙ አክለው ገልፀውልናል።
ፎቶ:የሰልፉ መርሃ ግብር

Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ⬆️ ጤናማ በሆነ መልኩ ከበቂ የባለሙያ ምክር ጋር የሰውነት ክብደትዎን ለመቆጣጠር እንዲሁም ቦርጮን ለማጥፋት በአማራጭ ያሉ የሰውነት ክብደት መቀነሻዎችን ይጠቀሙ።
@ABENIFAB
+251912690194 @ETHIOAMAZON2
@ABENIFAB
+251912690194 @ETHIOAMAZON2
⬆️⬆️
የበአል እለት በድሬዳዋ ከተማ የተጀመረው ብጥብጥ ነበር አሁንም ቀጥሏል።
ይህም የሆነው የተደራጁ ወጣቶች ባካሄዱት ንብረት ማውደም እና አንዳንድ ዘረፋ ነበር። ነገሩ የተጀመረው መስከረም 1 ለሊት 5:30 ላይ ነው። ወጣቶቹ በየምሽት ክለቡ እየገቡ እቃዎችን መሰባበር ጀመሩ፣ ከዛ ሲያባርሯቸው ይባስ ብለው የሰፈር ባጃጅ በሚያድርበት ቦታ እየዞሩ መሰባበር እና ማቃጠሉን ተያያዙት። የሰፈሩ ሰው በሙሉ ወጥቶ እራሱን ማዳን ጀመረ። ከረፈደ በሁዋላ የፀጥታ ኃይሎች መጡ፣ እናም ነገሩን በተኩስ ለማብረድ ተሞከረ።
ትናንት ከነጋ በሁዋላም አዘናግተው በፎቶ እንደሚታየው የሰፈሩን ኮካ ኮላ ማከፋፈያን፣ ወፍጮ ቤቶችን፣ ሱቆችን እና መኖሪያ ቤቶችን የዘረፋው ሰለባ አደረጉ። በዛም ምክንያት የሰፈሩ ሰው እራሱን ወደ መከላከል ገባ። ብዙዎች ወጣቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህ ምክንያት ነገሩ አሁን ላይ በጣም ያስፈራል፣ አሁን ላይ መከላከያ ገብቶ ይገኛል።ዛሬ ደግሞ ጭራሽ ብሶበታል። ዘረፋውንና የሰው ንብረት ማውደሙን ተያይዘውታል።
Via Elias Meseret

ማሳሰቢያ!!
17 የምግብ ዘይት ምርት አይነቶች መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ አበባ እና በሌሎች አካባቢዎች ባደረገው የገበያ ጥናት በ17 የምግብ ዘይት ምርቶች ላይ መሠረታዊ ችግር ስላለባቸው ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ባደረገው የገበያ ጥናት የዘይት ምርቶቹ የሚመረቱበት ቦታና የተመረተበት ሀገር፣ የምርት መለያ ቁጥር፣ የአምራች አድራሻ የሌላቸው፣ የገላጭ ጽሁፍ ችግር ያለባቸው መሆንና ለጤና ጠቀሜታ እንዳለው ተደርጎ የተቀመጡ መሆን፣ የመጠቀሚያ ጊዜና ማብቂያ ቀን የሌላቸው እንደሆኑ አስታውቋል። የሀገሪቱን የደረጃ ምልክት ያልለጠፉና ደረጃውንም የማያሟሉ መሆናቸው በተደረገው ጥናት መረጋገጥ መቻሉን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡
እነዚህም የምግብ ዘይት ምርቶች፦
1. ሉሉ ዘይት
2. አርሲ ዘይት
3. አሃዱ ዘይት
4. ድሬ ንጹህ የምግብ ዘይት
5. አሚን ንጹህ የምግብ ዘይት
6. ሮያል የምግብ ዘይት
7. ዳግም የተጣራ የኑግ ዘይት
8. ጄጃን የምግብ ዘይት
9. ውብ የተጣራ የኑግ ዘይት፣
10. ኑድ ንጹህ የምግብ ዘይት
11. ገበታ የምግብ ዘይት
12. ዘመን ዘይት
13. አጋር ዘይት
14. አናጅ ዘይት
15. ሳባ ዘይት
16. ለማ የኑግ ዘይት
17. ጃሎ ዘይት ናቸው።
የተጠቀሱትን ምረቶች ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው በጥብቅ አሳስቧል።
Via AMMA

Forwarded from KIDUS.M
Start your Journey to Work In Europe Now.
Jawisaro Travel Consultancy has started new registration On Work Visa in Europe
1) Work Visa in Europe And In Canada
⭕️ No requirement
⭕️ Visa within 2 month
⭕️ Monthly salary with over
40,000Birr
2) Student visa In Canada🇨🇦🇨🇦 is also available
With Very very Cheap Agent fee ❗️❗️
Deadline is soon come fast and register. Special Offer for New Graduates
As we always say it is Company with no limitation JUST CONTACT US
+251932516194
+251988058420
Join our Channel @Jah_Travel_Agency

Forwarded from Ahun: Find People, Places & Events
There’s a lot to explore around you. Download Ahun, get the best out of your city!
Now available on the Play Store and App Store!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahun.android
https://apps.apple.com/ke/app/ahun/id1474285014
Join us on telegram
—- https://tttttt.me/Ahun_appc
Follow us on Instagram
https://instagram.com/ahun.app?igshid=ab6oe4ob8485

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አሁን ባለበት ቁመና እንደማይቀጥል ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ጋር በነበራቸው የቅዳሜ ጨዋታ ፕሮግራም በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጥያቄ ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል።በንግግራቸው ኢህአዴግ አሁን ያለውን አደረጃጀት ለመቀየር የተለያዩ ውይይቶችን ማድረጉን ጠቅሰው በቀጣይም አሁን ያለበትን ቁመና ይቀይራል ብለዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇👇👇👇
https://bit.ly/2kfocCE

Telegraph
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አሁን ባለበት ቁመና እንደማይቀጥል ገለጹ።
የገዢው ፓርቲ የአደረጃጀት ለውጥን አስመልክቶ አሁን ላይ ሆኖ መልኩና ቅርጹ ይሄ ይሆናል ማለት ግን አያስችልም ነው ያሉት። የፓርቲውን ቁመና እንዴት መቀየር ይቻላል? ይሄ መቼ ይሆናል? መቼ ይጀመራል? በምን አይነት መልኩ? የሚሉት ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑንና ፓርቲው የደረሰብትንም ነገር በቅርብ ያሳውቃል ብለዋልል። ምርጫን በተመለከተም በቀጣዩ ብሄራዊ ምርጫ ሊከሰቱ የሚችሉ ፈተናዎችን እንዴት…
የቀድሞዉ የዚምባቡዌ መሪ ሮበርት ሙጋቤ ዛሬ በመዲና ሀራሬ በሚገኝ ግዙፍ ስቴዲዮም ውስጥ ሽኝት ተደረገላቸው። የቀብር ስነ ስርዓታቸው ግን ከአንድ ወር በኋላ ነው የሚፈፀመው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa