YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የለኩ የእኔም ለወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም በጎ ስራ ሰርተዋል አከባቢያቸውን አፅድተዋል።

#እናመሰግናለን
@YeneTube @Fikerassefa
ከጅማ ⬆️
የበጎ ስራ ተግባር የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ አይደለም

የፈረንጅ አራዳ አፖሎ ና የፈረንጅ አራዳ ግራር ሰፈር ወጣቶች የክረምት የበጎ ስራ ውጤት የሆነውን አቅመ ደካሞችን ማልበስ መማር እየቻሉ በአቅም ማጣት መማር #ላልቻሉ የትምህርት #ቁሳቁስ በማሰባሰብ ለጅማ ከተማ ሴቶችና ወጣቶች በማስረከብ የከፋ ችግር ለይ ያሉትን በመለየት አልባሳትና የትምህርት ቁሳቁሶችን በመስጠት መልካም ተግባር በመስራት ወገናዊ አለኝተኝነታቸውን አሳይተዋል።

#እናመሰግናለን #ብርቱ
@YeneTube @Fikerassefa