ኢትዮ ቴሌኮም ተቋሙን ተወዳዳሪ፣ ብቁ እና ተመራጭ ማድረግ የሚያስችለውን የሶስት ዓመታት የስራ ስልት ይፋ አደረገ።
ስትራቴጂው ከሀምሌ 2011 እስከ ሰኔ 2014 የሚያገለግል መሆኑን ዛሬ አስታውቊል።
የተቋሙም መዳረሻ ያመላክታል የተባለው ይህ ስልት ተቋሙን በተያዘው የመንግስት የበጀት አመት ላይ የባለቤትነት ለውጥ የማያመጣ እና በመንግስት ይዞታ ስር የሚቆይ እንደሆነም አስቀምጧል።
ይሁንና በሚቀጥሉት የስትራቴጅው አመት ላይ የተቋሙ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ሌሎች አካላት እንዲሳተፉበት ይደረጋል ሲሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ አሳውቀዋል።
ኢትዮ ቴሎኮም የአመቱን የቢስነስ እቅድ ሲያስቀምጥም የደንበኞቹን ቁጥር ከ43.6 ሚሊዮን ወደ 50.4 ፣ የገቢ መጠኑንም በ2011 መጨረሻ አሁን ካለበት 36.3 ቢሊዮን ወደ 45.4 ቢሊዮን ለማሳደግ ማቀዱን አመልክቷል።
ተቋሙ እንዳለው የደንበኞች ፍላጎት ከድምጽ አገልግሎት ይልቅ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ እያደገ በመምጣቱ የሚከናወኑ የማሻሻያ ስራዎች በዚሁ ላይ የሚያተኩር ይሆናል።
የገቢ ምንጬንም አሁን ካሉ አገልግሎቶች በላይ በመሻገር ሌሎች አገልግሎቶችን በማቅረብ ለማሳደግ ወስኗል ኢትዮ ቴሌ ኮም።
Via:- DW
@YeneTube @FikerAssefa

የዶ/ር አርከበ እቁባይ እጅ ያረፈበት አዲስ መፅሀፍ "China- Africa and an Economic Transformation"
Via:- Elias Mesert
@YeneTube @FikerAssefa
Via:- Elias Mesert
@YeneTube @FikerAssefa
ደቡብ ኮርያ እና ጃፓን የነበሩት ጠ/ሚር አብይ ነገ ጠዋት ወደ እስራኤል ያመራሉ!
የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች በላከው መረጃ የኢትዮጵያው መሪ ከእስራኤሉ ጠ/ሚር ቤንጃሚን ኔታናያሁ እና ከፕሬዝደንቱ ሬኡቨን ሬቭሊን ጋር ሰኞ ይገናኛሉ።
Via:- Elias Meseret
@YeneTube @FikerAssefa
የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች በላከው መረጃ የኢትዮጵያው መሪ ከእስራኤሉ ጠ/ሚር ቤንጃሚን ኔታናያሁ እና ከፕሬዝደንቱ ሬኡቨን ሬቭሊን ጋር ሰኞ ይገናኛሉ።
Via:- Elias Meseret
@YeneTube @FikerAssefa
የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀምራል፡፡
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ምክር ቤት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀምራል፡፡በቆይታውም የክልሉ መንግስት የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እንዲሁም የ2012 የስራ ዘመን ዕቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።የምክር ቤቱ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን እንደሚያጸድቅም ይጠበቃል።
Via SRTA

በዋልያ፣ ቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮዎች ላይ ወቅታዊ ቆጠራ ሊካሄድ ነው።
የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ብርቅየ የዱር እንስሳት በሆኑት ዋልያ፣ ቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮዎች ላይ በመጭው መስከረም ወር ወቅታዊ ቆጠራ ሊያካሂድ ነው።የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው በመጭው መስከረም ወር ላይ ሁለተኛ ዙር ወቅታዊ ቆጠራ ይካሄዳል።የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አበባው አዛናው ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ቆጠራው የሚካሄደው ብርቅየ የዱር እንስሳቱ ያሉበትን ሁኔታ አውቆ ክትትል ለማድረግ ነው።የቆጠራ ሥራው በፓርኩ ክልልና አዋሳኝ በሚገኙ አምስት ወረዳዎች የሚካሄድ ሲሆን፥ ይህም በተጨባጭ መረጃ ተመስርቶ ለጎብኝዎች መረጃ ለመስጠት እንደሚያስችል ገልጸዋል።
ምንጭ: ፋና

በ2011 በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ970 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ፅህፈት ቤቱ እንዳስታወቀው ገንዘቡ የተሰበሰበው ከህዝብ ድጋፍ ነው፡፡ከግድቡ ግንባታ ጋር በተያያዘ መረጃዎችን በስፋት ለህብረተሰቡ በማድረስና በቦንድ ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ ግልጿል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ፅህፈት ቤቱ እንዳስታወቀው ገንዘቡ የተሰበሰበው ከህዝብ ድጋፍ ነው፡፡ከግድቡ ግንባታ ጋር በተያያዘ መረጃዎችን በስፋት ለህብረተሰቡ በማድረስና በቦንድ ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ ግልጿል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ ከተማ በሁለት አመታት ውስጥ ተጠናቅቀው ለነዋሪዎች እንደሚተላለፉ ቃል የተገባላቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ከሰባት ዓመታት በኋላም ሙሉ ለሙሉ አልተጠናቀቀም።
የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን ለማግኘት ለተመዘገቡ ነዋሪዎች በሁለት ዙር የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት መካሄዱ ይታወሳል። ባለፈው መጋቢት ወር በተካሄደው የሁለተኛ ዙር የዕጣ ድልድል ዕድለኞች የሆኑ ነዋሪዎች እስካሁን ቤታቸውን አልተረከቡም። ለጋራ መኖሪያ ቤቱ የሚከፍሉትን ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ወለድ ያለውን የብድር ውል የገቡት እነዚህ ዕድለኞች ክፍያ እንዲፈጽሙ እንደተነገራቸው ይገልጻሉ። ዶይቼ ቬለ (DW) በዚህ ጉዳይ ላይ ዘገባ መስራት ስለሚፈልግ ከ40/60 የጋራ መኖርያ ቤቶች ግንባታ እና ርክክብ ጋር በተያያዘ የገጠማችሁ ችግር ካለ እንድታካፍሉን እንጠይቃለን።
Via DW

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አዲስ ከንቲባ ልትሾም ነው።
የሲዳማ ክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተከሰተ የጸጥታ ችግር ምክንያት ከኃላፊነታቸው በተነሱት የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ምትክ ሊሾም መሆኑ ተነገረ።
የከተማው አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዙር 6ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው።
ጉባኤው ከኃላፊነታቸውና ከደኢህዴን አባልነታቸው በታገዱት የቀድሞው የከተማው ምክትል ከንቲባ ምትክ አዲስ ከንቲባ እንደሚሾም ተመላክቷል።
ከተማዋ ቀደም ሲል የከንቲባነት ሥልጣንና ኃላፊነት በነበራቸው ምክትል ከንቲባ ስትመራ መቆየቷ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ዛሬ ይጀመራል ተብሎ የነበረው የደቡብ ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የምክር ቤቱ አባላት በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ እያደረጉት ያለው የምክክር መድረክ ባለመጠናቀቁ ለነገ መዛወሩ ታውቋል።
Via :- EBC

የሹመት ዜና!!
አቶ ጥራቱ በየነ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ሆነው መሾማቸውን የከተማዋ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ አስታውቋል። አቶ ጥራቱ የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ነበሩ። የቀድሞው ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ በቅርቡ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው አይዘነጋም።
Via Eshete Bekele

በደቡብ ክልል የሀዋሳ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው አለመረጋጋት የጎብኚዎች ቁጥር አምና ከነበረው በ 49000 ያህል መቀነሱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
Via:- Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via:- Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
ጳጉሜ 1/2011 በመላ ሀገሪቱ የፀሎትና ምህላ ቀን ሆኖ ይከበራል
የፊታችን ጳጉሜ 1/2011 የፀሎትና ምህላ ቀን ሆኖ በመላ ሀገሪቱ እንዲከበር የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ወሰነ።
ጉባኤው የፀሎትና ምህላ ቀኑን እንዲሁም መጪውን አመት አስመልክቶ በፅ/ቤቱ መግለጫ እየሰጠ ነው።
በመግለጫው ጳጉሜ 1 መላው ኢትዮጵያውያን በአንድ መንፈስ በመነሳት ለሀገርና ለወገን የሚያስቡበት እና ፀሎትና ምህላ የሚያደርጉበት ሆኖ እንዲውል ጉባኤው መወሰኑ በመግለጫው
ተጠቅሷል።
በሀገሪቱ ያለው ውስብስብ ችግር ተወግዶ አዲሱን አመት በሰላም፣ ፍቅርና አንድነት በአዲስ መንፈስ እንድንቀበል ያለው ጉባኤው በአዲሱ አመት ለሀገር የሚበጀውን እንድንሰራ፣ የቀደመውን ፍቅር የምንመልስበት እንዲሆን ሲል ጥሪውን አስተላልፏል።

የሐዋሳ ከተማ ምክር ቤት አቶ ጥራቱ በየነን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ ሾመ
የሐዋሳ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው አቶ ጥራቱ በየነን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ የፈፀሙት አቶ ጥራቱ ሐዋሳ የቀደመ ስሟን በሚያስጠብቅ ሁኔታ ሁሉም ዜጎች በሰላም የሚኖሩባትና ሀብት የሚያፈሩባት እንዲሁም ምቹ የኢንቬስትመንት መዳረሻ ከተማ እንድትሆን የተጣለባቸውን ኃላፊነት በታማኝነት እና በትጋት ለመወጣት ቃል ገብተዋል።
Via:- EBC

15 ሚሊዮን ብር በማጭበርበር ከባንክ የወሰደ ሰው ታስሯል።
በፌስቡክ ላይ ያለው ታሪክ ይኸ ሰው የታሰረው መንግሥትን ስለተቃወመ ነው የሚል ነው» የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ዑመር ተቃዋሚዎች ለምን ይታሰራሉ? ተብለው በOMN ሲጠየቁ ለአካል ጉዳተኞች የሚገዙ ዊልቸሮችን አጭበርብሮ የተሰባበሩ ያመጣና በኦዲት ከተረጋገጠ በኋላ የታሰረ ሰው አለ። እሱም በሶሻል ሚዲያ ላይ ፎቶው እየዞረ ይኸ ሰው የታሰረው በመንግሥት ላይ ቅሬታ ስላቀረበ ነው የሚባል ነገር አለ።
Via:- እሸት በቀለ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተቃውሞ አሰማች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ ነሐሴ 24/2011 ባወጣችው መግለጫ እሁድ ነሐሴ26/2011 በቀሲስ በላይ መኮንን በኦሮሚያ ባህል ማዕከል የተጠራውን እወጃ እና ጋዜጣዊ መግለጫ እውቅና እንደሌለው እና ሕገ ወጥ እንደሆነ አስታውቃለች። ቤተ ክርስቲያኗ አያይዛም መንግስት ይህን ሕገ ወጥ ተግባር እንዲያስቆም አሳስባለች።
Via:- አዲስ ማለዳ

ዓመታዊው የኢንተርኔት ነፃነት በአፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሔድ ነው።
በየዓመቱ የሚካሔደው እና ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ የሚደረገው ዓመታዊው የኢንተርኔት ነፃነት በአፍሪካ ፎረም በኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተባባሪ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ይካሔዳል።
@YeneTube @FikerAssefa
በየዓመቱ የሚካሔደው እና ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ የሚደረገው ዓመታዊው የኢንተርኔት ነፃነት በአፍሪካ ፎረም በኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተባባሪ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ይካሔዳል።
@YeneTube @FikerAssefa
የዩናይትድ ስቴትስ የውቅያኖስ ማዕበል ተከታታይ ብሄራዊ ማዕከል ዛሬ እንዳስታወቀው፣ “ኸሪኬን ዶሪያን” ተብሎ የተጠራው የውቅያኖስ ማዕበል ዛሬ ወደኋላ ላይ እንደሚጠናከር ተናገረ።
ዛሬ ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ ዶሪያን በሳምንቱ መጨረሻ ካሪቢያንዋ ባሃማስ አልፎ የፍሎሪዳዋ ሰርጥ ሲደርስ እጅግ አደገኛ ማዕበል ሆኖ እንደሚቀጥል ገልጿል።
የባሃማስ መንግሥት ለሰሜን ምዕራባዊው ክፍለ ግዛትዋ ማስጠንቀቂያ ያወጣች ሲሆን የፍሎሪዳ አገረ ገዢ ሮን ደ ሳንቲስም ለመላዋ ፍሎሪዳ አስቸኳይ ጊዜ አውጀዋል።
ዶሪያን በሰዓት አንድ መቶ ስድሳ አምስት ኪሎ ሜትር ፍጥነት ይዞ እየነጎደ ነው። የፊታችን ሰኞ ማለዳ ቢያንስ በ209 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ደቡብ ምስራቅ ፍሎሪዳን ሊመታ እንደሚችል ተተንብይዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የፌደራል መንግሥት ባለው ዓቅም ሁሉ በዚህ እየተቃረበ ባለው ዝናባማ ማዕበል ላይ ማትኮሩን ለማረጋገጥ ሲሉ በገለፁት ውሳኔያቸው ወደፖላንድ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰርዘዋል፤ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ነው ብለዋል፡፡
ምንጭ:- VOA

አሜሪካ ኦምባሲ በሱማሌ ክልል ላይ ሐምሌ 22 ጥሎት የነበረውን ጉዞ ማስጠንቀቂያ ትናንት ማላላቱን የሐርጌሳው ሆርን ዲፕሎማት ዜና ምንጭ ዘግቧል፡፡ ኢምባሲው ለዜጎቹ ያስተላለፈውንና፣ ዜጎች ፈጽሞ ከጉዞ እንዲታቀቡ የሚያደርገውን ደረጃ 4 የጉዞ ማስጠንቀቂያ አንስቷል፡፡ የሱማሌ ክልል መስተዳድር ኢምባሲው በወቅቱ የጉዞ ማስጠንቀቂያው ባረጀ መረጃ ላይ የተመሠረተ ነው በማለት ለኢምባሲው ተቃውሞውን መግለጹ ይታወሳል፡፡ ኢምባሲው ሕዝባዊ አመጽና ትጥቅ ትግል ስጋት መኖሩን ጠቅሶ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን ሌሎቹን ሰርዞ በኢትዮ-ሱማሊያ ድንበር የሽብር ጥቃት ስጋትን ብቻ ነው በስጋትነት የጠቀሰው፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
አልሸባብ በዐለም ዐቀፍ አሸባሪነት እንዲፈረጅ ኬንያ ያቀረበችውን ሃሳብ፣ የተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ውድቅ ማድረጉ ኬንያን እንዳስቆጣ ዘ ኢስት አፍሪካን አስነብቧል፡፡ ዐለም ዐቀፍ ረድዔት ድርጅቶች ፍረጃው ሰብዓዊ ዕርዳታን ያስተጓጉላል ሲሉ ተቃውመውት ነበር፡፡ ሱማሊያና አሜሪካም የሃሳቡ ተቃዋሚ ሆነዋል፡፡ በምክር ቤት የሱማሊያ አምባሳደር በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት፣ ኬንያ ይህን ሃሳቧን ትታ በአልሸባብ ሕገ ወጥ የከሰል ንግድ ላይ ጸጥታው ምክር ቤት የጣለውን ማዕቀብ ባግባቡ ብታስፈጽም ይሻል ነበር፡፡ ኪሲማዩ ወደብ ያሉ የኬንያ ወታደሮች እጃቸውን በከሰል ንግዱ አስገብተዋል ስትል ሱማሊያ ትከሳለች፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የማዕድንና ነዳጅ ሚንስቴር ዛሬ ነሐሴ 24/2011 ለሰባት ድርጅቶች የማዕድን ምርመራ እና ለሦስት ድርጅቶች ደግሞ የማዕድን ምርት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። ፈቃድ የተሰጣቸው ኩባንያዎች በደቡብ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በኦሮሚያ እና በአማራ ብሔራዊ ክልሎች በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው።
-አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa
-አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa