YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆኑ ተረጋገጠ።
ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የተደረገ ይመስላል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በሰፊዊ የምንመለስበት ይሆናል።
#share share share
@yenetube @yenetube
🍭ያለ ፕሬስ ከሚኖር መንግሥት ያለ መንግሥት የሚኖር ፕሬስ እመርጣለሁ።
Join #share share
የአርባምንጭ ህዝብ ሊመሰገን ይገባል‼️

#ቅዳሜ ሜታ በተለምዶ ሰልባጅ ተራ በተነሳዉ እሳት 109 ሱቅ የተቃጠለ ሲሆን በግምት እስከ 50 ሚሊዮን የሚገመት ንብረት የወደመ ሲሆን በሰዉ ነፍስ ለይ ምንም የደረሰ አደጋ የለም ግን ዛሬ ሰኞ የአርባምንጭ ህዝብ ለተጎዱ ወገኖች #በራሳቸዉ_ወጪ የተቃጠለዉን ቦታ መሉ ለሙ መልሳ በመገንባት ላይ ስሆን የዛ አከባቢው ነጋዴ ዛሬ ቀኑን ሙሉ የራሱን ስራ አቁሞ ንብረታቸውን ያጡ ወገኖችን እየረዱ ይገኛሉ።

🙌በድጋሚ ሌላ ገድል የጋሞ ህዝብ ሰርቷል 🙌
#መልካም_ለመሆን_ሰዉ_መሆን_በቂ_ነዉ

ሙሌ ነኝ ከአርባምንጭ #Share_Share
@YeneTube @FikerAssefa