YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ደቡብ አፍሪካ - ሰሜን ተራሮች⬇️

የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሚያዚያ 03 ቀን 2011 ዓም ባቀረበው ጥሪ መሰረት የደቡብ አፍሪካ መንግስት #ስድስት_የዕሳት ማጥፊያ_አውሮፕላኖችን ለመላክ ተስማምቷል። በተመሳሳይ #የፈረንሳይ_መንግስትም ዕርዳታ ለማደረግ ፍቃደኛ መሆኑን ገልጿል።

#የኬንያ_መንግስት አውሮፕላኖቹን ለመስጠት #ከተስማማ ብኋላ በራሱ ፓርክ ላይ ቃጠሎ በመነሳቱ ምክንያት አውሮፕላኖቹን ለመላክ #እንዳልቻለ የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር #አቶ_ኩመራ_ዋቅጅራ ገልጸዋል።

Via:- EPA
@YeneTube @FikerAssefa

ዳይሬክተሩ አያይዘውም አሁን ላይ አምባ በሚባለው የፓርኩ አካባቢ ያለውን እሳትን በቁጥጥር ስር ማዋል የተቻለ ሲሆን ወደ ስምጡ የፓርኩ ክፍል የገባውን ግን መቆጣጠር እንዳልተቻለ ገልጸዋል።