#የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የመግቢያ ቀን ይፋ #አደረገ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ይፋ #አድርጓል።
ሚኒስቴሩ የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እና የመቀበያ ጊዜውንም ወደፊት #እንደሚያሳውቅ መግለጹ ይታወሳል።
በዚህም መሰረት የትምሀረት ሚኒስቴር በዛሬው እለት የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ይፋ ያደረገ ሲሆን፥ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርስቲዎቹ በመገኘት እንዲመዘገቡና ትምህርት እንድትጀምሩ አስታውቋል።
ተማሪዎች ወደ #ተመደቡበት ተቋማት ሲሄዱም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅና የስፖርት ትጥቅ አማልተው እንዲጓዙም ጠቁሟል።
©fbc
@yenetube @mycase27

#የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ከ11 ወደ 9 ዝቅ #አደረገ
የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቁጥርን ከ11 ወደ ዘጠኝ ዝቅ አደረገ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ነው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቁጥሩን ቀደም ሲል ወደነበረበት የቀነሰው።
በድርጅቱ ህገደንብ መሰረት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቁጥርን የመጨመርም ሆነ የመቀነስ ስልጣን የድርጅታዊ ጉባኤ ነው።
ቀደም ሲል ማዕከላዊ ኮሚቴው ከዘጠኝ ወደ 11 ቁጥሩን ከፍ ሲያደርግ በድርጅታዊ ጉባኤ ውሳኔ አለመሆኑም የማስተካከያ ውሳኔው መነሻ እንደሆነ ተመልክቷል።
ድርጅቱ በቅርቡ ባካሄደው ድርጅታዊ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መምረጡ ይታወሳል።
በምርጫው መሰረትም፦
1. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
2. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር
3. አቶ ጌታቸው ረዳ
4. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
5. ዶክተር አብረሃም ተከስተ
6. ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም
7. አቶ ጌታቸው አሰፋ
8. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ
9. አቶ ዓለም ገብረዋህድ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው የሚታወስ ሲሆን፥ እነዚህን ጨምሮ አቶ በየነ መክሩ እና ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል የተካተቱበት የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መርጦ ነበር።
ምንጭ ፦ኤፍ.ቢ.ሲ

#ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነው ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ለሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የሚውል #6020_A የተሰኘ አጭር የሞባይል ቁጥር ይፋ #አደረገ፡፡
ድርጅቱ ከዚህ በተጨማሪም 40 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉንና ይህንንም ለብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ማስረከቡን ባወጣው መረጃ አመለክቷል።
#6020_ላይ_A ብሎ በመላክ ህብረተሰቡ በአንድ መልእክት ሁለት ብር ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ያቀረበው ኢትዮ ቴሌኮም አጭር የሞባይል ቁጥሩ መላው ኢትዮጵያውያን ከዳር እስከ ዳር የሚያደርጉትን ድጋፍ በተቀናጀ መልኩ ለማካሄድ ይረዳል ብሏል።
መላ ኢትዮጵያውያን በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ ለሚደረገው አገራዊ እንቅስቃሴ ቀና ምላሽ እንዲሰጥ ኢትዮ ቴሌኮም ጥሪ አቅርቧል።
ምንጭ:- EPA
@YeneTube @FikerAssefa