YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት ቃጠሎ የደረሰባቸውን ሁለት መስኪዶች በተሻለ ጥራት መልሶ ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀመረ።
አስተባባሪዎቹ እንደገለፁት ድጋፍ ለማሰባሰብ #የባንክ አካውንት ተከፍቷል። ግጭቱ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አንድ ሰርግ ላይ በተፈጠረ ውዝግብ ወደ ስፋ አለመግባባት አምርቶ በመስኪዶቹ ላይ ጥቃት ተፈፅሟል።

የአማራ ክልል ጉዳዩን እያጣራሁ ነኝ ብሎ ሲያበቃ #ማንነታቸው #ያልታወቁ ሀይሎች እጃቸው አለበት ሲል መጠርጠሩን ተናግሯል።

ምንጭ:- ዋዜማ
@YeneTube @FikerAssefa