YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ኢትዮጵያ አየር መንገድ‼️

በ65 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በ42,000 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባው ስካይላይት ሆቴል 373 የመኝታ ክፍሎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የመሰብሰቢያ አዳራሾች፣ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ሦስት ቡና ቤቶች፣ የጤና ማዕከል፣ የመዋኛ ገንዳ፣ አነስተኛ የጎልፍ መጫወቻ ሜዳና ሌሎች በርካታ የሆቴል አገልግሎቶች አሟልቶ የያዘ ነው፡፡

አየር መንገዱ በሁለተኛ #ምዕራፍ የሚገነባው #ሆቴል 627 ክፍሎች እንደሚኖሩትና #150 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚጠይቅ #ተገልጿል
@YeneTube @FikerAssefa