YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በኢትዮጵያ 8 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ በቀጣዮቹ ወራት የዕለት ጉርስና ሌሎች ድጋፎችን እንደሚፈልግ የመንግስታቱ ድርጅት #ሪፖርት አመለከተ።

እነዚህን ዜጎች ለመርዳት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ያስፈልጋል። በሀገሪቱ ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ከቀዬቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ይኖራሉ።

ከነዚህ መካከል ግማሽ ያህሉ ህፃናት መሆናቸውን የመንግስታቱ ድርጅት ሰነድ ያመለክታል።
ምንጭ ፦ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27