YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
5👎1
የፑቲን እና የዶናልድ ትራምፕ ውይይት

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ብራዲሚር ፑቲንና የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አላስካ ሪቻርድ ኤር ቤዝ ተገኝተው ከፍትኛ እቀባበል አደረጉላቸው ።

ብራድሚር ፑቱንን አላስካ ሪቻርድ ጆይት ኤር ፖርት ሄድ እያጨበመቡ የትቀበሏቸው ዶናልድ ትራምፕ ሲሆኑ ለብራድሚር ፑቲን ክብር የአየር ላይ ትሪዒትም ቀርቧል።

በዩኩሬንና በሩሲያ እጅግ  እውዳሚ ጦርነት ለማስቆም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተስፋ ሳይቆርጡ በአደረጉት ጥረት ትናንት የአሜሪካና የሩሲያ ፕሬዝዳቶች  ችግሩን ለመፍታትና ጦርነቱን ለማስቆም ውይይት አድርገዋል።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከፑቲን ጋር ሙሉ ለሙሉ ስምምነት ላይ ባይደርሱም በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ እንደተስማሙ እና ውይይቱ አበረታች እንደነበር ጠቅሰዋል።

ፑቲን ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም  ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ጠቅሰው አድናቆት ሰጥተዋል።

ነገር ግን ጦርነቱን ለማስቆም ራሺያ ዘላቂ እና አስተማማኝ ዋስትና ትፈልጋለች ብለዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
121🔥3😭1
ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ ማንነታቸው ባልታወቁና ጭምብል ባደረጉ ሰዎች መወሰዱ ተጠቆመ!

ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ ላለፉት አራት ቀናት ማለትም ከነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ ሥራ ባለመግባቱ በእጅ ስልኩ ላይ ቢደወልለትም ሆነ ከቤተሰቦቹ ለማጣራት ቢሞከርም ማግኘት አልተቻለም።

በሥራ ላይ እያለ የገባበት በመጥፋቱ የሥራ ባልደረቦቹም ሆኑ የሚቀርቡት ጓደኞቹ በእጅ ስልኩ ላይ ቢደውሉም ማግኘት አልተቻለም።

ጋዜጠኛ ዮናስ በሚኖርበት በሸገር ከተማ  ኮዬ ፌጬ ኮንዶሚኒዬም በመሄድ በተደረገ ማጣራት፣ ጋዜጠኛው የተወሰደው ረቡዕ ምሽት ፊታቸውን  በጭምብል በሸፈኑ ሰዎች መሆኑን ባካባቢው ካሉ የጥበቃ ሠራተኞች ለማወቅ ተችሏል።

የጥበቃ ሠራተኞቹ ተጨማሪ መረጃ መስጠት ባለመቻላቸው፣ ጋዜጠኛ ዮናስ፣ እነማን እንደወሰዱትና የት እንደተወሰደ ማወቅ አልተቻለም።

Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa
215😭15
Forwarded from YeneTube
ናቲ  ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ ኪሊኒክ
Nati Speech language therapy clinic

ከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ያውቃሉ?

እንግዲያውስ ናቲ የንግግር የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ለእርስዎ የሚሆን መፍትሔ ይዞልዎት መጥቷል ከንግግር ከቋንቋ እንዲሁም ከተግባቦት ጋር በተያያዘ ህክምና ወይም ስልጠና ከፈለጉ ወደ ናቲ የንግግርና የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ይምጡ ወይንም ይደውሉ እፎይ የሚሉበትን ምላሽ ያገኛሉ

“አለመናገር ጨዋነት አይደለም እክል እንጂ”

👉አድራሻ፡ መገናኛ ሾላ አባይ ባንክ የካ ሚካኤል ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
ከመምጣትዎ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ

☎️ስልክ፡- 09- 08- 78- 26 -52  


  👉በተጨማሪም በነዚህ አማራጮች ያገኙናል
👉የቴሌግራም ገጽ ፡- https://tttttt.me/Nslt19

 👉የቲክቶክ ገጽ፡-https://vm.tiktok.com/ZM69FtgrR/
👉  የፌስቡክ ገጽ፡-https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
👉በ YouTube ገፅ:-https://youtube.com/@natigetnet1989?si=_81wKG_5Ev45AZvY

👂👂በነፃ

የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ህክምና  በየትኛውም ክልል ለሚኖሩ በነፃ
11👀2
Forwarded from HuluGames Community
🛡ይገምቱ፣ 100,000 ብር ያሸንፉ!

🥊 Man United Vs Arsenal 🥊

ማንችስተር ዩናይትድ ወይስ አርሰናል? 🏆

በትክክል ያገኙት ሁሉ ሽልማት ይኖራቸዋል! 🎁

📢 በነጻ ሁሉጌምስ ባትል ይቀላቀሉ!
ጨዋታውን ይገምቱ!
🏆 ያሸንፉ!

ሁሉጌምስ ባትል፣ በሁሉጌምስ ብቻ!! 🎮

🚀 ውድድሩን አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ እና ግምትዎን ያስቀምጡ!

👇👇👇
Join Hulugames Battle
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍74
ሽሬ ከተማ የቀጠናው የህገጥ ወርቅ ገበያ ማእከል መሆኗ ተገለፀ።

በከተማዋ ለሚገኝ የብሄራዊ ባንክ ቅርንጫፍ የሚቀርበው ወርቅ ከኮንጎ ጭምር የሚመጣ መሆኑ ነው የተገለፀው።ብሄራዊ ባንክ ለወርቅ አቅራቢዎች ከአለም ገበያ በላት እጅግ ሳቢ ክፍያ የሚፈፅም መሆኑ የቀጠናው ወርቅ ምርት ወደ ሽሬ እየገባ ለመንግስት እንዲሸጥ ማድረጉ ነው የተጠቀሰው።

በዚህም ከኤርትራ፣ ሱዳን እንዲሁም ኮንጎ ጭምር ወርቅ ወደ ትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ እየመጣ በአቅራቢዎች ለብሄራዊ ባንክ እንደሚሸጥ ተጠቅሷክ።ይሁንና ከነዚህ አገራት እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ወርቅ አምራች ክልሎች ወደ ሽሬ የሚመጣው ጥራቱ የቀነሰ ወርቅ በትግራይ ከሚመረተው ጥራቱ ከፍ ያለ ወርቅ ጋር በመደባለቅ እንደሚሸጥ ነው የሚነገረው።ይህን ችግር ለመቅረፍ ማእከላዊ ባንኩ ጥረት መጀመሩ ነው በሪፖርተር ዘገባ የተገለፀው።

በተጠናቀቀው በጀት አመት ከወርቅ ወጪ ንግድ ከ3.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል። ከዚህም ውስጥ ምንጩ ከትግራይ የሆነው እጅግ ከፍተኛ ድርሻ የያዘ ነው።ነገር ግን የክልሉ ሀላፊዎች ከትግራይ ቀረበ በተባለው ወርቅ ላይ ሁሉም በክልሉ የተመረተ ነው ወይ የሚለው ላይ ጥያቄ አላቸው።

ሃለሰፊዎቹ ከትግራይ ቀረበ የተባለው ወርቅ ከተለያዩ ክልሎች እና ጎረቤት አገራት ጭምር ወደ ክልሉ መጥቶ የተሻለ ጥራት ካለው ምርት ጋር ተቀላቅሎ የቀረበ መሆኑን ይገምታሉ።ትግራይ ክልል አና የኤርትራ የጦር መሪዎች በዚህ ንግድ በጥምረት እንደሚሰሩ ነው ዘገባው ያከለው።

በ2017 ለብሄራዊ ባንክ የቀረበ ወርቅ

ትግራይ -39 ቶን
ጋምቤላ-5.4 ቶን
ኦሮሚያ-5.2 ቶን
ቤንሻንጉል ጉምዝ-4.7 ቶን
ሲዳማ-165 ኪግ
ምንጭ፡ ማእድን ሚኒስቴር

@YeneTube @FikerAssefa
16😁6👀1