YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
🚨ATTENTION!!! 🚨

🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ፤ ብሮትን ባንክ ውስጥ በማስቀመጥ በየሰከንዱ ዋጋ ሲያጣ አትዩት!!

🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ የኢኮኖሚ ሴክተር ላይ ኢንቨስት በማረግ በያመቱ ትርፍ የውሰዱ!!!

"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...."
💰💰 አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!

💰💰 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 45 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!

🛑የባንክ ባለቤት በመሆን 30%-45% ማትረፍ ይፈልጋሉ?
🛑መሉ መረጃውን ከላይ በፎቶ ተያይዞዋል ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት አትራፊ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መደወል ይችላሉ።
  📲0913013439📲
  📲0913013439📲

ለበለጠ መረጃ በTelegram ይቀላቀሉን:
👉 t.me/stockBKGH or
👉 t.me/stockEthio
1👍1
🚨ATTENTION!!! 🚨

🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ፤ ብሮትን ባንክ ውስጥ በማስቀመጥ በየሰከንዱ ዋጋ ሲያጣ አትዩት!!

🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ የኢኮኖሚ ሴክተር ላይ ኢንቨስት በማረግ በያመቱ ትርፍ የውሰዱ!!!

"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...."
💰💰 አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ!

💰💰 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 45 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል!

🛑የባንክ ባለቤት በመሆን 30%-45% ማትረፍ ይፈልጋሉ?
🛑መሉ መረጃውን ከላይ በፎቶ ተያይዞዋል ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት አትራፊ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መደወል ይችላሉ።
  📲0913013439📲
  📲0913013439📲

ለበለጠ መረጃ በTelegram ይቀላቀሉን:
👉 t.me/stockBKGH or
👉 t.me/stockEthio
👍2
YeneTube
Photo
ሁሉማርኬት መንደር በኤግዚቢሽን ማዕከል

#Ethiopia | መጪውን የዘመን መለወጫ በአል ምክንያት በማድረግ ሁሉማርኬት ከታሜሶል ኮሚኒኬሽን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተከናወነ ባለው "ሲቢኢ ኤክስፖ 2017" በአይነቱ ለየት ያለ ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አሳወቀ።

የኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል መኮንን ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለጹት ከ50 በላይ ለሚሆኑ የተመረጡ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ በማድረግ 150 በላይ የስራ እድልን የፈጠረ ሲሆን በገንዘብ ሲተመን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚደርስ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑትን የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በዲጂታል መተግበሪያ የስራ ትስስር በመፍጠር ውጤታማ ማድረግ አንደኛው አላማው አድርጎ የተመሠረተው ኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ በሁሉማርኬት ዲጂታል መተግበሪያው ከ 10,000 ባላይ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች  የገበያ ትስስር የፈጠረ ሲሆን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን በማፋጠን ትልቅ የስራ እድልን እየፈጠረ እንደሚገኝ አቶ ልዑል መኮንን ገልጸዋል።

የሁሉማርኬት መንደር የተለያዩ ዲጂታል ነጋዴዎችን የያዘ ሲሆን የተለያዩ ልብሶች ጫማዎች፣ የቤት እቃዎችህን ፣ ዲጂታል ስልኮችን እንዲሁም እኛው ሃገር የተሰሩ የእጅ ስራ ውጤቶችን ለጎቢኚዎች ክፍት ተደርገዋል። 

የኢንፈነቲ ቴክኖሎጂ በቴከኖሎጂው ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ አገር በቀል የቴከኖሎጂ ስራዎችህን፣ ሶፍትዌሮችን ለተጠቃሚዎች በማድረስ የላቀ አስተዋፅኦ አያበረከተ የሚገኝ ሲሆን  ከዚህ ቀደም ሁሉግራም የተሰኘ በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የሶሻል ሚዲያ ኘላትፎርም  አስተዋውቋል።

በዚህም መተግበሪያ ከ 1.5 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍርት የታቻለ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ ሁሉማርኬት የተሰኘ በቀላሉ እቃ መሸጥ መግዛት የሚያስችል ዲጂታል ባዛር ለተጠቃሚዎች አቅርባል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍113👎2
በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመው የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት በቀጣናው አዲስ ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ

#Ethiopia | በሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ላይ ያነጣጠረው የመገናኛ ሬዲዮና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተገልጿል፡፡

በሌባኖስ ፔጀርና ዎኪ ቶኪ የተሰኙ ሂዝቦላህ በብዛት የሚጠቀማቸው መገናኛ መሳሪያዎች መፈንዳታቸውን ተከትሎ ከ20 በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ3 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

ከሞቱት ውስጥ ከ8 በላይ የሚሆኑት የሂዝቦላህ አባላት ሲሆኑ÷በሌባኖስ የኢራን አምባሳደር ሞይታባ አሚኒ በፍንዳታው አንድ አይናቸውን ማጣታቸው ተሰምቷል፡፡

በደህንነት ካሜራዎች የተቀረፁ ምስሎች በሌባኖስ፣ ሶሪያና ቤሩት በእንቅስቃሴ ላይ የነበሩ ሰዎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩት የፔጀርና ወኪ ቶኪ መሳሪያዎች በድንገት ሲፈነዱ ያሳያሉ፡፡

ጥቃቱን ፈጽማለች በሚል የተወነጀለችው እስራኤል እስካሁን ስለ ጉዳዩ ያለችው ነገር አለመኖሩ የተመላከተ ሲሆን÷ለአሜሪካ ግን በጥቃቱ ዙሪያ ገለጻ ማድረጓ ተጠቁሟል፡፡

በአንጻሩ የሌባኖስ የደህንነት ምንጮች የእስራኤሉ የስለላ ተቋም ሞሳድ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎቹ ላይ በቀላሉ የማይመረመር እና ኮድ የሚቀበል ፈንጅ ቀብሮ ነበር ሲሉ ወንጅለዋል፡፡

የምርቶቹ ባለቤት የሆነው የታይዋኑ ጎልድ አፖሎ ኩባንያ በበኩሉ ከፍንዳታው በስተጀርባ እጁ እንደሌለበት ገልጾ÷የፔጀርና ዎኪ ቶኪ ምርቶች መቀመጫውን ቡዳፔስት ባደረገው የቢኤሲ ኩባንያ የተመረቱ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ይሁን እንጂ ኩባንያው ይህን ያለው የሂዝቦላህን ቁጣ ለማብረድና የኤሌክትሮኒክስ ምርቶቹ ከገብያ እንዳይወጡ በመስጋት ነው መባሉን አረብ ኒውስ ዘግቧል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
👍9😭52👎2
ማስታወቂያ
ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ

ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ

ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ

ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር

👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ

ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ
👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ
👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ

® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት
35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

A home that fits your dream and your wallet!

Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase!

Amibara Properties
Built Different.

አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️

0925776480

#addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
👍4
Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ
ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ

ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ

ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ

ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር

👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ

ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ
👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ
👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ

® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት
35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

A home that fits your dream and your wallet!

Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase!

Amibara Properties
Built Different.

አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️

0925776480

#addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
👍4
ማስታወቂያ
ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ

ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ

ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ

ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር

👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ

ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ
👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ
👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ

® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት
35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

A home that fits your dream and your wallet!

Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase!

Amibara Properties
Built Different.

አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️

0925776480

#addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
👍6
ማስታወቂያ
ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ

ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ

ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ

ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር

👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ

ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ
👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ
👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ

® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት
35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

A home that fits your dream and your wallet!

Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase!

Amibara Properties
Built Different.

አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️

0925776480

#addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
👍3
ማስታወቂያ
ከአሚባራ ፒሮፐርቲስ

ለ 50 ቤቶች ታላቅ የበዓል ቅናሽ

ሙሉ በ ሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር ( birr ) የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ

ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡
ሙሉ በሙሉ በ ኢትዮጵያ ብር

👉 በ 10% ቅድሚያ ክፊያ

ከ770,000 ብር ጀምሮ በ ፈለጉት የካሬ አማራጭ
👉 ባለ 1 መኝታ 71ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ 115 ካሬ
👉ባለ 3መኝታ 157 ካሬ

® ፍል ዉሃ ከ ወዳጅነት ፓርክ ( firendship park ) ፊት ለፊት
35,751m2 ላይ ያረፈ መንደራችን ዉስጥ ቤቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ።

A home that fits your dream and your wallet!

Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase!

Amibara Properties
Built Different.

አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️

0925776480

#addisababa #ethiopia #addisababa #realestate #amibaraproperties #amibaraproperties #amibararealestate
👍4
YeneTube
Photo
ፍርድ ቤቱ : በነጻ እንዲሰናበቱ ወስኗል

#Ethiopia | በፌዴራል ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት ተይዞ የነበረዉ የረ/ፕ ጸጋዬ ቱኬ፣ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ኮሚሽነር አበራ አሬራና እንዲሁም የረ/ፕሮፈሰሩ የእህት ልጅ አብረሃም አማሎ ክስ ፍርድ ቤቱ በ11/06/2017 ዓ.ም በዋለዉ ችሎት በነጻ እንዲሰናበቱ ወስኗል።

በሦስቱ ተከሳሾች ላይ የክልሉ አቃቤ ሕግ በሙስና ፈጽመዋል በሚል ክስ አቅርቦባቸዉ ሲከራከሩ የቆዩ ሲሆን ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ሲያከራክር ከቆየ በኋላ ነጻ መሆናቸዉን አረጋግጦ ከቀረበባቸዉ የሀሰተኛ ክስ ነጻ አዉጥቷቸዋል ሲሉ ጠበቃ ገብረመድህን ተክላይ በስልክ አድርሰውኛል።

የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ እና የቀረቡባቸውን ክሶች የማይገባ ጥቅም በመቀበል የሙስና ወንጀል በመፈጸም እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ በማቅረብ የተከሰሱት የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጸጋዬ ቱኬ፤ በቀረቡባቸው ሁለት ክሶች ላይ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቶ ነበር። በቀድሞው ከንቲባ እና አብረዋቸው በተከሰሱ ሁለት ተከሳሾች ላይ ጥቅምት 19፣ 2017 ብይኑን የሰጠው፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀዋሳ ማዕከል ነው።

የሲዳማ ክልል ፍትህ ቢሮ፤ በአቶ ጸጋዬ እና ሁለት ተከሳሾች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ የመሰረተው፤ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ ነበር። በአንድ መዝገብ ክስ ከቀረበባቸው ተከሳሾች መካከል፤ የሲዳማ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበራ አሬራ ይገኙበታል።

የክልሉ ዐቃቤ ህግ በአቶ አበራ እና በአቶ ጸጋዬ ላይ የመሰረተው የመጀመሪያ ክስ፤ በሙስና ወንጀሎች አዋጅ የተቀመጠን ድንጋጌ በመተላለፍ “የማይገባ ጥቅም በመቀበል የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል” የሚል ነው።

የመጀመሪያው ክስ፤ በሀዋሳ ከተማ ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ጎን የተወሰደ ቦታ ምትክ መሬት እንዲሰጥ ከቀረበ ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው።

የምትክ ቦታ ጥያቄ ቀርቦ የነበረው፤ ከአቶ ጸጋዬ አስቀድሞ በነበሩት የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ የአመራር ጊዜ እንደነበር በክሱ ተመላክቷል። አቶ ጥራቱ የምትክ ቦታ እንዲሰጥ ውሳኔ ቢያስተላልፉም፤ የመሬት ርክክብ ከመፈጸሙ በፊት ከኃላፊነታቸው በመነሳታቸው ጉዳዩ እርሳቸውን ለተኳቸው አቶ ጸጋዬ ተላልፏል የሚል ነበር።

ዛሬ በዋለው ችሎት ሦስቱንም የፌዴራል ፍርድ ቤት ሀዋሳ ምድብ ችሎት በነጻ አሰናብቷቸዋል ፤ ሁለተኛው ክስ በክልሉ ፍርድ ቤት የሚታይ ይሆናል ሲሉ ጠበቃ ገብረመድህን ተክላይ አስረድተዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍38😁53👎2
83 በመቶ የUSAID ፕሮግራሞች ተሰረዙ

#Ethiopia | ከስድስት ሳምንት ግምገማ በኋላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የUSAID ፕሮግራሞችን መሰረዟን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሮቢዮ በ X ገጻቸው አስታውቀዋል።

በቢሊዮን ዶላር ወጪ ይደረግባቸው የነበሩ 5200 ኮንትራቶች ተቋርጠዋል ያሉት ሚኒስትሩ እነዚህ ለብሔራዊ ጥቅማችን ምንም የማያገለግሉ አንዳንዶቹ የሚጎዱ ጭምር ናቸው ሲሉ ነው የገለጹት።

ቀሪ 18 በመቶ የሚሆኑት ፕሮግራሞች (1000 የሚጠጉ) በስቴት ዲፖርትመንቱ በአግባቡ እየተመራ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍35👎7👀2😭1
Message from the U.S. Embassy

#Tigray #Ethiopia

- የአሜሪካ ኤምባሲ እንዲሁም የአውሮፓ ዩንየን በNov 2022 የተደረሰውን የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲጠበቅ እና በምንም መልኩ ወደ ግጭት እንዳይገቡ አሳስባለች።

ሁለቱ ቡድኖች ስምምነቱን እንዲጠብቁ እና በአፈጣኝ ወደ ውይይት መድረክ እንዲመጡ አመላክቷል። አሜሪካን ይህንን እንደምትደግፍ አሳውቃለች።


International Community is watching Us

@Yenetube @Fikerassefa
👍27👎2😁1
YeneTube
Photo
‹‹ስለልጄ አሟሟት ጉዳይ ድምፃዊ አንዷለም ጎሳን ብጠይቀው ደስ ይለኛል›› የቀነኒ አዱኛ አባት ተና

#Ethiopia | አባቷ አቶ አዱኛ ዋቆ ልጃቸው መልካም ባህርይ እንደነበራት ገልፀው ‹‹እኛ ምንም አንፈልግም፡፡ የምንፈልገው ፖሊስ ፍትህ እንዲያሰፍን ብቻ ነው›› ብለዋል፡፡

ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሙያ የሆነችው ቀነኒ ከምትኖርበት አፓርታማ አምስተኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ህይወቷ ማለፉን ፖሊስ መግለፁ ይታወቃል፡፡ በሀረር ነዋሪ የሆኑት አባቷ የልጃቸውን ህልፈት እንዴት እንደሰሙ ሲናገሩ ‹‹ስልክ ደውለው ከፎቅ ላይ መውደቋን ነገሩኝ፡፡ ሴት ልጅ ከፎቅ ላይ ልትወድቅ አትችልም፡፡ በተለይም ጨዋ የሆነች፣ ለለውጥ የምትለፋ፣ ራሷንና ቤተሰቧን ለመቀየር የምትጥር ነበረች›› ብለዋል፡፡

ጨምረውም ‹‹ስለነገ የምታስብ ነበረች፡፡ ስለዚህም እንደዚህ አይነት ነገር አታደርግም፡፡ ሌላ ሰው ካልጣላትና ካልገፋፋት በስተቀር እሷ ይህን ልታደርግ አትችልም፡፡›› ሲሉ ገልፀዋል፡፡ አቶ አዱኛ በመግለጫቸው ልጃቸው ግልፅ ሴት እንደነበረችም አስረድተዋል፡፡ ‹‹ማለት የምትፈልገውን የምትናገር፣ ምንም የምትደብቀው ነገር የሌላት ናት›› ያሉት አባትየው ትላንት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል በተከናወነው የቀብር ስነስርአቷ ላይ ለመገኘት ችለው ነበር፡፡ ፖሊስ እስካሁን ስለልጃቸው ጉዳይ ጠርቶ እንዳላነጋገራቸው የጠቀሱት አቶ አዱኛ እሳቸው ግን ድምፃዊ አንዷለም ጎሳን አግኝተው በወቅቱ ስለተፈጠረው ጉዳይ ማነጋገር እንደሚፈልጉ አስረድተዋል፡፡

ሌላው በበርካቶች መነጋገሪያ የሆነው ጉዳይ በቀነኒና በአንዷለም መካከል ያለውን ግንኙነት የሚመለከት ነው፡፡ የድምፃዊው ማኔጀር ሌሊሳ ኢንድሪስ ቀለበት ማሰራቸውንና በቅርቡም ጋብቻቸውን ለመፈፀም ማሰባቸውን መግለፁ ይታወሳል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ ደግሞ ቀነኒን የድምፃዊ አንዷለም ሚስት በሚል መግለፁም አይዘነጋም፡፡ አባቷ አቶ አዱኛ ግን የሚሉት ሌላ ነው፡፡ ‹‹እኔ እስከማውቀው ድረስ አንዷለምና ቀነኒ ጥሩ ግንኙነት አላቸው›› ያሉት አባቷ ወደሁለት አመት ለሚሆን ጊዜ አብረው መቆየታቸውን ገልፀዋል፡፡

በዚህ ጊዜ ውስጥ ግን በእጮኝነት ማሳለፋቸውን እንደሚያውቁ አስረድተዋል፡፡ ሲናገሩም ‹‹ቀለበት አስረዋል የሚባለውን እኔ አላውቅም፡፡ እኛ ጋር እስካልመጡ ድረስም ቢያስሩም ተቀባይነት አንሰጠውም፡፡ ምክንያቱም እኛ ጋር ሽማግሌ አልተላከልንም›› ብለዋል፡፡ ጨዋ መሆኗን ጠቅሰውም ለቤተሰቦቿና ለዘመዶቿ ክብር ያላት ልጅ እንደነበረች ጨምረው መግለፃቸውን ቢቢሲ በአፋን ኦሮሞ ካቀረበው ዘገባ ተመልክተናል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
👍434😭3
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ቁጥር 1 ብራንድ ሆኖ ተመረጠ

#Ethiopia | ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ተቀባይነት ያለው ቀዳሚ ብራንድ ተብሎ የተመረጠው መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ያደረገው ብራንድ አፍሪካ የተሰኘው ተቋም ባዘጋጀው የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡

በዚሁ የእውቅና ዝግጅት ላይ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ተቀባይነት ካላቸው የመገናኛ ብዙኃን ብራንዶች መካከል ቁጥር 1 የሆነው ቢቢሲና አልጀዚራን በማስከተል መሆኑን ነው ብራንድ አፍሪካ ያሳወቀው፡፡

ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ቀዳሚ ብራንድ ስለመሆኑ እውቅና በተሰጠበት በዚህ መድረክ ላይ የሀገርን አርማ ይዞ በመላው አለም የሚበረው አንጋፋውና ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ10 ተከታታይ ዓመታት በላይ ግዙፍ ስማቸውን ይዘው ከዘለቁ 5 ብራንዶች መካከል አንዱ በመባል እውቅና ተችሮታል፡፡

ይህም ብቻ ሳይሆን አየር መንገዱ በአፍሪካ በአቪዬሽን ዘርፍ ካሉ ተመራጭ ብራንዶች ውስጥ ቀዳሚው በመሆን ኤምሬትስና ኳታር አየር መንገዶችን አስከትሎ የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ስለመሆኑ ነው በዝግጅቱ ላይ የተነገረው፡፡

@Yenetube @Fikerasefa
👍59😁226😭1
YeneTube
አትሌት ገለቴ ቡርቃ ከመጀመርያው አንስቶ የገጠማት ችግር ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም፦ አትሌት መሠረት ደፋር ለሀገሯ ይህን ያክል ዋጋ የከፈለችው አትሌት ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የገጠማትን ችግር ለመፍታት በፍርድ ቤት ስለመንከራተቷ በቅርበት አውቃለሁ ያለችው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት መሠረት ደፋር፤ ሕግ ለዚህች የሀገር ባለውለታ ትክክለኛውን ፍትህ እንዲሰጣት እጠይቃለሁ ብላለች።…
"ብዙ ገለቴዎች አሉን!"
- አትሌት ስለሺ ስህን
" ...ትክክለኛውን ፍትህ እንዲሰጣት እጠይቃለሁ"
- አትሌት መሠረት ደፋር


#Ethiopia | የኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አትሌት ስለሺ ስህን "ገለቴ ቡርቃ አደባባይ ወጥታ ጉዳቷን ተናገረች እንጂ ሌሎች ተመሳሳይ በደል እየደረሰባቸው ያሉ አደጋ የደረሰባቸው ብዙ አትሌቶች አሉ" ሲል ተናግሯል።

ፕሬዝዳንቱ አክሎም "ፌደሬሽኑ ላለፉት 3 ወራት ይሄንን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎችን ስንሰራ ነበር። አሁን ላይ አትሌቶችን ከአደጋ የሚከላከል ኢንስቲቲዩት ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመሆን አቋቁመናል ሲል ፕሬዝዳንቱ ተናግሯል።

ብዙ የተጎዱ አትሌቶች አሉ። ብዙ ገለቴዎች አሉን። በወንዶች አትሌቶች ላይም ጭምር ነው አደጋው ያለው። ይሄንን ለማስቀረት እየሰራን ነው ብሏል።

እኛ እንደ ፌደሬሽን ከገለቴ ጎን መቆማችንን ለማሳወቅ እንወዳለን። ለሌሎች አትሌቶችም ከጎናቸው እንዳለን የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲያውቅልን እንፈልጋለን" ብለዋል።

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ከመጀመርያው አንስቶ የገጠማት ችግር ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም፦ አትሌት መሠረት ደፋር

ለሀገሯ ይህን ያክል ዋጋ የከፈለችው አትሌት ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የገጠማትን ችግር ለመፍታት በፍርድ ቤት ስለመንከራተቷ በቅርበት አውቃለሁ ያለችው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት መሠረት ደፋር፤ ሕግ ለዚህች የሀገር ባለውለታ ትክክለኛውን ፍትህ እንዲሰጣት እጠይቃለሁ ብላለች።

መንግሥትም ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጠው የኦሎምፒክ ሻምፒዮኗ መሠረት ደፋር አሳስባለች።

@Yenetube @Fikerassefa
49👍4👎2🔥1
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶችን ማጠናቀቁን ገለጸ!

#Ethiopia: ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ ሁለተኛው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶችን ማጠናቀቁን፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አሥራት አፀደ ወይን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ከአርባ በላይ የሚሆኑ ፖሊሲዎችንና መመርያዎችን ማዘጋጀታቸውን የተናገሩት አሥራት (ዶ/ር)፣ ራስ ገዝነትን ለመጠየቅ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች መጠናቀቃቸውን ተናግረዋል፡፡

ለዚህም ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ተሞክሮዎች መወሰዳቸውን የተናገሩት አሥራት (ዶ/ር)፣ ከአገር ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ከውጭ ከተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አሉበት ብለዋል፡፡በቅርቡ የፈረንሣይ ዩኒቨርሲቲዎችን እንደሚጎበኙና ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ተሞክሮዎችን እንደተገኙ አብራርተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/142387/

@YeneTube @FikerAssefa
42😁11👎9👍4🔥1
“ፌደሬሽኑ የፍትህ አካላት ዉሳኔን ሰጠ እንጂ የፍትህ ዉሳኔ አልተሰጠም" አቶ ኢሳያስ ጅራ

#Ethiopia | የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት ስራ አስፈፃሚዉ በወሰናቸዉ ዉሳኔዎች ዙሪያ ዛሬ በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እና በስራ አሰፈፃሚዉ ባህሩ በኩል መግለጫ ሰጥቷል።

ፌዴሬሽኑ የወሰነዉ ዉሳኔ የፍትህ አካላት ዉሳኔ እንጂ የፍትህ ዉሳኔ አላሰረፍም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ተናግረዋል።

የፋይናንስ ስርዓት ተቆጣጣሪ ኮሚቴዉ በአራት ክለቦች ላይ ዉሳኔ አሳረፈ እንጂ በ14 ክለቦች ላይ አጣርቶ ባልጨረሰበት ሁኔታ ይህን ክለቦቹ እንዲወርዱ ማድረግ እግርኳሱን ምስቅልቅሉን ያወጣዋል ሲሉ ገልፀዋል ፕሬዝዳንቱ።

Via:- Bisrat Fm
@Yenetube @Fikerassefa
27😁10😭1
📌ግልፅ የሆነ የህግና በቂ ማብራሪያ የመስጠት ክፍተት የታየበት፤ጋዜጠኞችን ያላጠገበው በ"ጨርሻለሁ"የተዘጋው ጋዜጣዊ መግለጫ

#Ethiopia | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ ያስተላለፈባቸውን ተጠባቂ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አካላት ሲሠጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ከደቂቃዎች በፊት ክቡር ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ መጨረሻ ላይ "ጨርሻለሁ" ባሉት መሠረት ተጠናቋል።

ጋዜጠኛውን ያላጠገበ፣ለስፖርት ቤተሠቡ በተለይ ውሳኔው ላረፈባቸው አካላት አጥጋቢ ምላሽ የሠጠ የማይመስለው መግለጫ ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ፕሬዝዳንቱ ያልተብራራና የህግ ክፍተት በግልፅ የተስተዋለበት አሁንም ጉዳዩ በቀጣይም ማወዛገቡንና የተዳፈነ እሳት ሆኖ እንደሚቀጥል በጠቆመ፣ ሁሉንም ባላረካ በተለይ የወላይታ ዲቻና የሲዳማ ቡናን የኢትዮጵያ ዋንጫን በተመለከተ ግልፅ ያለ የህግ ማብራሪያ ባልተሠማበት መልኩ ተጠባቂው መግለጫ ተጠናቋል።

ክቡር ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ በመግለጫው ከሠጧቸው ምላሾች የተመረጡትን ከዚህ በታች አስቀምጠናል።

📌"ፊፋ መሄድ መብታቸው ነው፤ ይሄንን ህግ ጥሠው ነው ወደ 20 ያሳደጉት ካለ መልስ እንሠጣለን"

📌"ወደ 20 ክለብ ለምን አደገ ከተባለ ወደ ፊፋ መሄድ ይቻላል፤ፊፋ ምክረ ሃሳብ ይሠጣል እንጂ ይሄን ቁጥር አድርጉ የሚል አስገዳጅ ህግ የለውም"

📌"በፕሪሚየር ሊጉ መሳተፍ አልፈልግም ያለ ክለብ ካለ ደግሜ ነው የምነግርህ መውጣት ይችላል"

📌""መብቴን አስከብራለሁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ በድሎኛል ካለ ወደ Governing Body ወደ መንግስት አካል መውሠድ ይችላል"

📌"ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ በአንድ ግለሠብ ላይ የደሞዝ ጣሪያ መጣል አይችልም፤ የደሞዝ ጣሪያ መከታተል ይችላል"

📌"ገንዘብ ካልመለሱ ህጉ ተግባራዊ ይሆናል፤ የወጣ ህግ ተግባራዊ ይሆናል"

✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ
22👎1😁1😭1
ከባህር ኃይል ትልቅነት መለኪያዎች አንዱ የሆነው የተዋጊ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ (Aircraft Carrier) ነው።

እነዚህ ተንሳፋፊ የአየር ማረፊያዎች ጄቶችንና ሄሊኮፕተሮችን በምድር ላይ ወዳለ ማንኛውም ቦታ ያስነሳሉ።የተዋጊ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ በአየር ላይ የተመሰረቱ አውሮፕላኖችን ለመደገፍ እና ለማሰማራት የተነደፈ፣ በባህር ላይ የሚንቀሳቀስ የአየር ማረፊያ ሆኖ የሚያገለግል የጦር መርከብ ነው።

እነዚህ ግዙፍ መርከቦች ያሏቸው ሃገራትን እና አሜሪካ ከተቀረው አለም ያላትን የባህር እና አየር ሃይል ልዩነት የዳሰስንበትን ዝግጅት በዩትዩብ ገጻችን ላይ ይከታተሉ። ዝግጅታችን ከተመችዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

https://youtu.be/CeI0EpJQeGw
22
YeneTube
Photo
የውጊያ ጄት በትምህርት ቤት ውስጥ ተከስክሶ ቢያንስ 19 ተማሪዎች ሲሞቱ ከ50 በላይ የሚሆኑት መቁሰላቸው ተገለጸ

📌የብሔራዊ ሃዘን ቀን ታውጇልም ተብሏል

#Ethiopia | በባንግላዲሽ ዋና ከተማ ዳካ በሚገኝ አንድ የኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የባንግላዲሽ አየር ኃይል ማሰልጠኛ ጄት ተከስክሶ ቢያንስ 19 ሰዎች ሲሞቱ ከ50 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል። አብዛኞቹ ተጎጂዎች ወጣት ተማሪዎች እንደሆኑ ተገልጿል። አገሪቱ ብሔራዊ የሐዘን ቀንን እንዳወጀችም ተሰምቷል።

ኤፍ-7 ቢጂአይ (F-7 BGI) የተሰኘው አውሮፕላን በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ 7 ሰአት ላይ ከፍ ካለ በኋላ፣ ከአስራ ሁለት ደቂቃ ገደማ በኋላ በዋና ከተማዋ ሰሜናዊ ክፍል በኡታራ ዲያባሪ አካባቢ በሚገኘው ማይልስቶን ትምህርት ቤት እና ኮሌጅ ካንቲን አቅራቢያ ተከስክሷል ሲል የኢንተር-ሰርቪስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት (ISPR) ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የባንግላዲሽ ጋዜጣ ፕሮቶም አሎ እንደዘገበው ወታደራዊው አውሮፕላን አደጋው ሲከሰት በርካታ ወጣት ተማሪዎች በቦታው በነበሩበት ወቅት የምሳ ሰዓት ላይ ከትምህርት ቤቱ ካንቲን አጠገብ ተከስክሷል ብሏል ዘገባው። የመጀመሪያው የሟቾች ቁጥር አንድ ብቻ የነበረ ሲሆን፣ የእሳት አደጋና ሲቪል መከላከያ ዳይሬክተር ጀኔራል ብሪጋዴር ጀኔራል መሐመድ ዛሂድ ከማል ወደ ስፍራው ከደረሱና ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ከሰጡ በኋላ የሟቾች ቁጥር በእጅጉ ጨምሯል ነው የተባለው።

ነገ ማክሰኞም የብሔራዊ የሐዘን ቀን ታውጇል ነው የተባለው፡፡

የባንግላዲሽ ኤፍ-7 የቻይና ቼንግዱ ኤፍ-7 ዘመናዊ ስሪት ሲሆን እሱም በሶቪየት ሚግ-21 ላይ የተመሰረተ ነው ተብሏል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ጊዜ ያለፈበት ቢሆንም፣ ወጪ ቆጣቢነቱ እና ለአብራሪ ስልጠናና ለተገደበ የውጊያ ሚናዎች ተስማሚ በመሆኑ አገልግሎት ላይ ይገኛል ነው የተባለው።

ቻይና የመጨረሻዎቹን 16 የኤፍ-7 ቢጂአይ አውሮፕላኖችን ለባንግላዲሽ በ2013 ዓ.ም. ከሰጠች በኋላ ምርቱ ቆሟል ተብሏል ሲል የዘገበው መናኸሪያ ሬዲዮ።
@Yenetube @Fikerassefa
😭1411