የመጀመሪያው ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች የመበተን ስራ በመጪው መስከረም ሊጀመር ነው!
ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የመጀመሪያውን ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተን (demobilization) ስራ በመስከረም ወር እንደሚጀምር አስታወቀ። በተሃድሶ ፕሮግራም ውስጥ እንዲያልፉ እቅድ ተይዞላቸው የነበሩ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛትም በ122 ሺህ ገደማ መጨመሩን ገልጿል።
ትጥቃቸውን የሚፈቱ ኃይሎች “ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ ለማድረግ” የተቋቋመው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን፤ 250 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን በክህሎት ስልጠና እና በስራ ፈጠራ ወደ ማህበረሰቡ በዘላቂነት እንዲቀላቀሉ ለማድረግ አቅዶ ነበር። ከተቋቋመ ስምንት ወራት ያስቆጠረው ኮሚሽኑ፤ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ የቀድሞ ተዋጊዎች ከሚገኙባቸው ክልሎች እና የተሃድሶ ፕሮግራሙን በገንዘብ ከሚደግፉ አካላት ጋር ውይይት ሲያደርግ ቆይቷል።
በፕሮግራሙ ውስጥ ያልፋሉ ተብሎ የሚጠበቁ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛት 371,971 እንደሆነ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽኑ ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 12፤ 2015 ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር በአዲስ አበባ ባደረገው ውይይት ላይ አስታውቋል። ኮሚሽኑን የሚመሩት የቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተሾመ ቶጋ፤ “ከሚመለከታቸው የክልል፣ የመከላከያ እና የእኛ ተቋም ጋር ሆነን በመነጋገር የደረስንበት ዳታ [ነው]” ሲሉ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛት ቀደም ሲል በእቅድ ከነበረው የጨመረበትን ምክንያት አስረድተዋል።
Via Ethiopia Insider
@YeneTube @FikerAssefa

በጋምቤላ ክልል ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ!
በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉ ተሰምቷል።
ከዛሬ ጀምሮ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ተሽከርካሪም ሆነ ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑን የክልሉ ካቢኔ አስታውቋል።
ከተመደቡ የፀጥታ አካላት ውጪ የትኛውንም ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ተገልጿል።
በሌላ በኩል ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ሆነ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስራውቸዉን እንዲያከናዉኑ ካቢኔዉ አሳስቧል።
በክልሉ ለተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እጃቸው ያለበት አመራርም ሆነ ሌላ አካላትን ተጣርቶ ተጠያቂ እንደሚደረግም ካቢኔዉ አሳዉቋል።

Forwarded from YeneTube
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል!
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል፡፡የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በሴኔት ሌጅስሌሽን አንቀጽ ቁጥር 9/2010 መሰረት የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል።
በዚህም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የክብር ዶክትሬት በዛሬው ዕለት ይሰጣል።አርቲስት ድምፃዊት፣ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲ እና ተዋናይት እጅጋየሁ ሽባባው "ጂጂ" የሀገር ፍቅርን የተላበሱ የኪነ ጥበብ ሥራዎቿን ለአድማጭ አበርክታለች።
በተለይ የሀገሯን ባህልና ሙዚቃ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስተዋወቅ ረገድ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፋለች፡፡በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ትምህርት መርሃ ግብር በስድስት ኮሌጆች በ27 ትምህርት ፕሮግራሞች እና በድኅረምረቃ ትምህርት ሦስት ፕሮግራሞች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ተማሪዎችን ያስመርቃል።
በዩኒቨርሲቲው ለተከታታይ አራት ዓመታት እና በመደበኛው መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ተማሪዎች ወንድ 381 እና ሴት 259 በድምሩ 640 እንዲሁም የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም ስልጠና የወሰዱ 110 መምህራንን ጨምሮ በአጠቃላይ 750 ተማሪዎች ናቸው የሚመረቁት።እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 67.5 በመቶ 50% እና ከዚያ በላይ በማምጣት ማለፍ ችለዋል።
[Walta]

❤1
የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየ የትምህርት መሰክ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ይገኛሉ!
በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ከሚያሰመርቁ ዩኒቨርስቲዎች የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ደብረብርሃን፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ብርሃን፣ ወለጋ፣ አርባምንጭ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋና ሰመራ ዩኒቨርስቲዎች ይገኙበታል።
በተመሳሳይ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል።
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በመደበኛ ትምህርት መርሃ ግብር በስድስት ኮሌጆች በ27 ትምህርት ፕሮግራሞችና በድኅረምረቃ ትምህርት ሦስት ፕሮግራሞች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ተማሪዎችን ያስመርቃል።
በሌላ በኩል የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 90 ተማሪዎችን አሰመርቋል። ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 268 ሴት ተማሪዎች ይገኙበታል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ የክብር ዶክትሬት ሰጠ!
የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን ማዕከል መሥራች ቢኒያም በለጠ ለባረከተው በጎ ስራ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክተሬት ዛሬ ተሰጥቶታል።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ እያስመረቀ ነው።
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም ተገኝተዋል።
Via Ethio FM

"የወረታ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ተገደሉ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ሃሰተኛ መረጃ ነው"- የወረታ ከተማ አስተዳደር
በትናንትናው እለት ማለትም ሃምሌ 12/2015 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የቀድሞ ፖሊስ አባል የነበሩና ጡረታ የወጡና በንግድ ስራ የተሰማሩት አቶ መልኬ ጤናው የተባሉ ግለሰብ ድንገተኛ ግድያን ተከትሎ የተሳሳተና ከእውነት የራቀ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቶ ነበር።
በዚህም መሰረት የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተገደሉ ተብሎ የተለቀቀው መረጃ ከእውነት የራቀና የተሳሳተ መረጃ መሆኑንና የወረታ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊም በአሁኑ ሰዓት በስራ ላይ ያሉና ስራቸውን እያከናወኑ ያሉ መሆኑን የወረታ ከተማ አስተዳደር በፌስቡክ ገፁ ገልጿል።አስተዳደሩ ህብረተሰቡ በሃሰተኛ መረጃ ከመደናገር እራሱን እይዲጠብቅ አሳስቧል።

👍2
የቀድሞው የብአዴን ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ከእስር ተለቀቁ!
ለአራት ዓመት ተኩል በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራር አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ ሐሙስ ከእስር መለቀቃቸውን ጠበቃቸው ህይወት ሊላይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። አቶ ታደሰ ከእስር የተለቀቁት፤ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት በነጻ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ካስተላለፈ አንድ ሳምንት በኋላ ነው።
ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል ተከስሰው የተፈረደባቸው አቶ ታደሰን በተመለከተ፤ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ዕለት በዋለው ችሎቱ ነበር። ችሎቱ ጉዳዩን የተመለከተው የአማራ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2012 ዓ.ም “ጥፋተኛ ናቸው” በማለት አቶ ታደሰ ላይ ያስተላለፈውን ቅጣት በተመለከተ በቀረበለት አቤቱታ መሰረት ነው።
ደንበኛቸው እስከ ዛሬ ድረስ ሳይፈቱ የቆዩት፤ ለአንድ ዓመት ከስድስት ወራት የታሰሩበት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት “በራሱ መልቀቅ ስለማይችል” እንደሆነ ጠበቃ ህይወት አስረድተዋል። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ አብዛኛውን የእስር ጊዜያቸውን በባህር ዳር ማረሚያ ቤት ያሳለፉት አቶ ታደሰ፤ በህክምና ምክንያት በተዛወሩበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የቆዩት “በአደራ” ነበር።

"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድነቷ ከተናጋ የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ተወቃሽ ይሆናሉ" ብፁዕ አቡነ አብርሃም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃም በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ችግር ዙሪያ ዛሬ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በትግራይ ክልል ተካሄደ የተባለው ሕገወጥ "የኤጲስ ቆጶሳት" ምርጫ ወደ ሹመት እንዳያመራ የፌደራል እና የክልል መንግስታት እንዲያስቆሙ ጠይቀዋል።
በትግራይ የሚገኙ አህጉረ ስብከትን የሚመሩ ሊቃነ ጳጳሳት ሕገወጥ "የኤጲስ ቆጶሳት" ምርጫ ማካሄዳቸውን እና ይህ ምርጫ ወደ ሹመት እንዳያመራ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ኃላፊነት እንዳለባቸው ነው ብፁዕነታቸው ያስታወቁት።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድነት መናጋት የሀገርም አንድነት መናጋት ነውና ይህ ሹመት እንዳይፈጸም ኃላፊነታቸውን ካልተወጡ በታሪክ ተወቃሽም ተከሳሽም የፌደራል እና የክልል መንግስታት መሆናቸው አይቀርም ብለዋል ብፁዕ አቡነ አብርሃም።
በትግራይ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ችግር ሁሉንም ያሳዘነ እንደነበር እና የተፈጠረው ችግር እንዳይፈጠር ቅዱስ ሲኖዶስ ጠይቆ የነበረ ቢሆንም አለመሳካቱን በተጨማሪም ችግሩ የሚፈታው በክልሉ ያሉ የተራቡትን ፣ የፈረሱትን እና የደከሙትን በማበርታት በመስራት መሆኑን ፤ ይህን ለማድረግም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዝግጁ መሆኗም ነው የተገለጸው።
መረጃው የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ነው!
@Yenetube @Fikerassefa

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ጋር ተወያዩ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል፡፡
እንዲሁም በዩክሬን እና በሩሲያ መካከል ሰላም ማምጣት በሚቻልበት መንገድ ላይ በስልክ መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልፀዋል፡፡

👍1
Forwarded from YeneTube
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
የዐማርኛ ቋንቋን በድምፅ መተርጎም የሚያስችል ሥራ እየተሠራ ነው!
በጉግል ትርጉም መተግበሪያ(Google Translation) ላይ፣ እከከ ዛሬ በጽሑፍ ብቻ የሚገኘውን የዐማርኛ ቋንቋ፣ በድምፅም መተርጎም የሚያስችል የመተርጎሚያ ቴክኖሎጂ በመጠናቀቅ ላይ እንደኾነ ተነገረ፡፡
በኢትዮጵያ የጉግል ክላውድሶስርስ ቡድን አስተባባሪ እንደኾነ የገለጸው የቴክኖሎጂ ባለሞያ አብዲሳ ባንጫ፣ ለድምፅ ትርጉሙ አስፈላጊ የኾነው ግብአት፣ ከሦስት ወራት በፊት ተጠናቆ፣ ወደ ጉግል ቋት እንደገባ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል፡፡የጉግልን ይኹንታ እንዳገኘም፣ አገልግሎት ላይ እንደሚውል አስታውቋል፡፡
ለትርጉም አገልግሎቱ፣ ቀደም ሲል ሥራ ላይ ለዋሉ አራት ተጨማሪ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችም፣ የጉግል ትርጉም መተግበሪያ አገልግሎት በመበልጸግ ላይ እንዳለ፣ አስተባባሪው አብዲሳ ባጫ ተናግሯል፡፡ይኹን እንጂ፣ እስከ ዛሬ፣ በበጎ ፈቃደኞች የሚሠሩት የትርጉም አገልግሎቶች፣ በሞያው እና በቅንጅት ስለማይሠሩ፣ የማኅበረሰቡንና የግል ባለሀብቶችን ድጋፍ ለማግኘት ጥረት እየተደረገ እንደኾነ፣ የቴክኖሎጂ ባለሞያው አብዲሳ አመልክቷል፡፡
Via VoA

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቀለ!
በተለያዩ ክለቦች እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የነበረው ሳላዲን ሰዒድ ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ።
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳላዲን ሰዒድ ከስኬታማ የአስራ አምስት ዓመታት በላይ የእግር ኳስ ህይወት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ጫማ መስቀሉን ገልጿል።
ሳላዲን ለእግር ኳስ ቤተሰቡ ያለውን ምስጋናም ማቅረቡን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዚህ ቀደም ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተ ሲሆን አምና በሲዳማ ቡና ቆይታ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡

የአማራ ክልል ለ2016 በጀት ዓመት 137 ቢሊዮን 408 ሚሊዮን 472 ሺህ 187 ብር ጠቅላላ በጀት አጸደቀ!
የአማራ ክልል ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት ጥቅል የበጀት ጣራ አመዳደብ ላይ መክሮ የበጀት ዓመቱን የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ 137 ቢሊዮን 408 ሚሊዮን 472 ሺህ 187 ብር ጠቅላላ በጀት ማፅደቁ ተገለጸ።
የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን መሃሪ (ዶ/ር) የ2016 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት ዋነኛ ምንጮች ከክልሉ ታክስ እና ታክስ ነክ ካልሆኑ ገቢዎች የሚሰበሰብና ከፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡
ከ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት ውስጥ 89 ቢሊዮን 279 ሚሊዮን 467 ሺህ የሚኾነው በክልሉ ከሚሰበሰብ ገቢ፣ 44 ቢሊዮን 519 ሚሊዮን 851 ሺህ 979 የሚኾነው ከፌደራል መንግሥት ጥቅል የቀመር መደበኛ ድጋፍ የሚገኝ፣ 3 ቢሊዮን 24 ሚሊየን የሚኾነው ደግሞ ለዘላቂ ልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ከፌደራል መንግሥት ድጋፍ እንዲሁም 585 ሚሊዮን 153 ሺህ 208 የሚኾነው ከውጭ እርዳታ የሚገኝ መሆኑን የገንዘብ ቢሮ ኀላፊው ተናግረዋል።
በጀትቱ ከ2015 በጀት ዓመት ከተመደበው በጀት ጋር ሲነጻጸር የ42 ቢሊዮን 88 ሚሊዮን 352 ሺህ 585 ብር እድገት እንዳለው ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።

‹‹ በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፒኖ ቀበሌ በተፈፀመ ጥቃት ምክንያት የተገደሉ ሰዎች አስክሬኖች አልተነሱም ›› - ኢሰመጉ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ይህን ያለው ‹‹ በጋምቤላ ክልል ያለው የጎሳ ግጭት በቂ ትኩረትና ዘላቂ መፍትሔ ሊሰጠው ይገባል! ›› ሲል ሰይሞ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ነው፡፡
‹‹ በጋምቤላ ክልል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተባባሰ በመጣው ግጭት ምክንያት በርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ተፈጽመዋል ›› ያለው ጉባዔው ‹‹ በክልሉ ኢታንግ ልዩ ወረዳ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም በሁለት ቀበሌዎች ውስጥ ባሉ የአኝዋ እና የንዌር ጎሳዎች መካከል ግጭቱ መጀመሩን ›› አስታውሷል፡፡
ግጭቱ ‹‹ እየተስፋፋ የሄደው በዋናነት ሁለቱ ጎሳዎች በሚገናኙበት ኢታንግ ልዩ ወረዳ ውስጥ ባሉ ቀበሌዎች እና በጋምቤላ ከተማ ነው ›› ብሏል፡፡
‹‹ ኑዌር እና በአኝዋ ጎሳዎች መካከል በተደጋጋሚ ጊዜ የጎሳ ግጭቶች እንደሚነሱ ›› ያስታወሰው መግለጫው ‹‹ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተወሰኑ መሻሻሎች ታይተው የነበረ ቢሆንም ይህ ግጭት ዳግም ተቀስቅሷል ›› ሲልም አመልክቷል፡፡
‹‹ ይህ የጎሳ ግጭት በጋምቤላ ክልል በተለይም በኢታንግ ልዩ ወረዳ እና በጋምቤላ ከተማ ብሔር ብሔረሰቦች ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በስፋት የነበረ በመሆኑ ምክንያት በእነዚህ አካባቢዎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ላይ ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ ንብረት ውድመት እና መፈናቀል ደርሷል ›› ብሏል፡፡
‹‹ በኢታንግ ልዩ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ አራት ቀበሌዎች ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን እና በወረዳው ባሉ የተለያዩ ግጭቱ ከፍተኛ በነበረባቸው ቀበሌዎች ላይ በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን ›› ጉባዔው ከአካባቢዎቹ ካሰባሰባቸው መረጃዎች መረዳት መቻሉን ጠቅሷል፡፡
‹‹ በኢታንግ ልዩ ወረዳ ፒኖ ቀበሌ ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በጥቃቱ ምክንያት የተገደሉ ሰዎች አስክሬኖች እንዳልተነሱ፣ በእዚህ የጎሳ ግጭት ላይ የተለያዩ መሳሪያዎችን የታጠቁ ሰዎች እየተሳተፉበት በመሆኑ የጉዳቱን መጠን ከፍተኛ እንዳደረገው ›› አመልክቷል፡፡
‹‹ በአኝዋ ዞን ጎግ ወረደ ፑኝዶ ወረዳ አሁን ላይ የተሻለ የጸጥታ ሁኔታ ቢኖርም በአካባቢው በተደጋጋሚ ተመሳሳይ የጎሳ ግጨቶች ስለሚነሱ ስጋቶች መኖራቸውን እንዲሁም ይህንን ግጭት ለመቆጣጠር የክልሉ መንግስት በአጠቃላይ ክልሉ ላይ ተፈጻሚ የሚሆን ሰዓት እላፊ ማወጁንና የክልሉ ፖሊስ፣ የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት ግጭቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ መሆኑን ›› ካሰባሰብኳቸው መረጃዎች ተርጅቼያለሁ ብሏል፡፡
የጉባዔው መግለጫ ሲቀጥል ‹‹ በተጨማሪም በደቡብ ሱዳን የተነሳውን የእርስ በእርስ ግጭት ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በጋምቤላ ክልል በሚገኙ አምስት የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ መስፈራቸውን ›› ጠቁሟል፡፡
‹‹ የስደተኞቹ ቁጥር መጠለያ ጣቢያዎቹ ከሚችሉት አቅም በላይ መሆኑንና የሰፈሩባቸው አካባቢዎች ውስጥ ያሉት አንዳንድ የተቀባይ ማህበረሰቦች ከስደተኞቹ ጋር ባለው የጎሳ ልዩነት ምክንያት የደህንነት ስጋት እንዳለባቸው ›› በመግለጫው አትቷል፡፡
‹‹ ይህም ጉዳይ ስደተኞቹን እና ተቀባይ ማህበረሰቦችን ባማከለ ውይይት ላይ በተመሰረተ ዘላቂ መፍትሔ ሊፈታ እንደሚገባውና ይህ ካልሆነ ግን ችግሮች ሊፈጠሩ እንደሚችሉ ›› ኢሰመጉ ከአካባቢዎቹ ካሰባሰባቸው መረጃዎች ለመረዳት መቻሉን ገልፆል፡፡
ጉባዔው በመግለጫው ማጠቃሊያ አምስት ምክረ ሃሳቦችን አስቀምጧል፡፡ በዚህም ‹‹ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት በክልሉ በተደጋጋሚ በአኝዋ እና በኑዌር ጎሳዎች መካከለ ለሚነሳው ግጭት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ ›› ጠይቋል፡፡
‹‹ በጋምቤላ ክልል በተለይም ውጥረት በተስፋፋባቸው በኢታንግ ልዩ ወረዳ እና በጋምቤላ ከተማ የክልሉ መንግስት ያለውን ስጋትእንዲቆጣጠርና የሰዎችን ሰብዓዊ መብቶች የማስከበር ኃላፊነቱን እንዲወጣ ›› የጠየቀበትም በምክረ ሃሳቡ ውስጥ ተካትቷል፡፡
[Asham]

የኦሮሞ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ተወካዮች እና አምባሳደር ማይክ ሐመር ተወያዩ!
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ በዩናይትድ ስቴትስ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋራ እንደተወያዩ፣ የኦሮሞ ቅርስ አመራር እና ተሟጋች ማኅበር አስታወቀ።
የኦሮሞ ዳያስፖራ ተወካዮቹ፣ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጥሎት የነበረውን የርዳታ ማዕቀብ መልሶ ማንሣቱ እንዳሳዘናቸው፣ ለአምባሳደር ማይክ እንደተናገሩ፣ መግለጫው አመልክቷል።
ምክንያት ያደረጉትም፣ በኢትዮጵያ፣ አሁንም አለ ያሉትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች በመጥቀስ እንደኾነ፣ ማኅበሩ ገልጿል።አምባሳደር ሐመር በበኩላቸው፣ የርዳታ ማዕቀቡን የማንሣት ውሳኔ ላይ የተደረሰው፣ ከሀገር ውስጥም ኾነ ከዓለም አቀፍ አካላት በተገኘው መረጃ መሠረት፣ “በተለይም፣ ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚፈጽመው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መቀነስ በማሳየቱ ነው፤” ማለታቸውን መግለጫው አስፍሯል።
በሽግግር ፍትሕ ሒደት ውስጥ፣ “የኦሮሚያ ድርሻ ምን ይኾናል?” የሚለውን ጉዳይ፣ ተወካዮቹ ለአምባሳደር ሐመር እንዳነሡላቸው መግለጫው አመልክቷል።በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል ሲደረግ የነበረው ድርድር መስተጓጎሉን በተመለከተ፣ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮቹ ለአምባሳደር ሐመር እንዳነሡላቸውና በዚኽም የዳያስፖራውን ማኅበረሰብ ለመርዳት ያላቸውን ፍላጎት እንደገለጹላቸው፣ መግለጫው አመልክቷል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update: የ "ቴሌግራም" መተግበሪያ ተጠቃሚዎቹ እንደሌሎቹ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች "ስቶሪ/Story" መለጠፍ እንዲችሉ የሚያስችል ማዘመኛ ይፋ አድርጓል።
አሁን ላይ ለፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ብቻ የተፈቀደው ይህ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ፎቶ እንዲሁም ቪዲዮ በስቶሪ እንዲያጋሩ ያስችላል።
ይህ ማዘመኛው ቴሌግራምን ከሌሎቹ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችና የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎች ጋር ያመሳስለዋል።