YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አምባሳደር ዳፌላ አል ሐጂ ጋር በአካል መነጋገራቸውን በትዊተር ገጻቸው ባወጡት መረጃ አስታውቀዋል።በውይይቱ በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የተፈጠረውን የድንበር ላይ ውጥረት በማብረድና ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ዙሪያ እንደተወያዩ አምባሳደር ይበልጣል ገልጸዋል። ሱዳን በድንበር አካባቢ የኢትዮጵያ ጦር ሰባት የተማረኩ ወታደሮቼን ረሽኗል በማለት ባለፈው ሳምንት አምባሳደር ይበልጣልን ጠርታ ቅሬታዋን የገለጸች ሲሆን፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯንም በጉዳዩ ዙሪያ ለውይይት እንደምትጠራ ተናግራ ነበር።

[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ

በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
Forwarded from YeneTube
#ከማን_ጋር_ነህ?
#የስኬት_ቀመር መጽሐፍ 4ተኛው ዕትም በገበያ ላይ

'ሁልጊዜ ከሁለት ነገሮች በስተቀር በአምስት አመት ውስጥም ልክ እንደዛሬው ነህ’ ይላል፡፡” አለና በክላንድ ለረጅም ጊዜ እንግዳውን አፍጥጦ ተመለከተ፡፡

ፀጥታውን ለመስበር ይህ አዲሱ አስተዋይ ተማሪ “የትኞቹ ሁለት ነገሮች?” ሲል ጠየቀ፡፡

በክላንድ በፈገግታ ጠረጴዛው ላይ ወዳለው መጽሀፍ እየጠቆመ “ሁለቱ ነገሮችማ የምታገኛቸው ሰዎችና የምታነባቸው መጻህፍት ናቸው፡፡ አስበው እኛ ያለን እውቀትና አብረናቸው የምንሆናቸው ሰዎች ድምር ውጤት ነን፡፡ ከጋዜጣ በስተቀር ምንም ነገር የማታነብ ከሆነ፣ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡ የምታነበው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ታሪክና መንፈስን የሚቀሰቅሱ መፃህፍትን ከሆነ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡” አለ፡፡

“እሺ ገባኝ፡፡ ‘የምናገኛቸው ሰዎች’ የሚለውም ነገር እውነት እንደሆነ አስባለሁ፡፡” አለ ግሬግ፡፡

“ትክክል ነህ፡፡ ቻርሊ ሁልጊዜ ‘በተመራማሪዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ ተመራማሪ ትሆናለህ፡፡ በአሸናፊዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አሸናፊ ትሆናለህ፡፡ በሚያማርሩና ችክ ባሉ ሰዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አማራሪና ችክ ያልክ ትሆናለህ’ ይላል፡፡” ሲል ነገረው፡፡

ከመቶ ሚሊየን ኮፒ በላይ በተሸጠው ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ ላይ የተመሰረተ የናፖሊዮን ሂል ድንቅ ስራ። #የህይወት_መመሪያ በተሰኘው መጽሐፍ የምናውቃት ሀኒም_ኤልያስ ተርጉማዋለች፡፡

ለመሆኑ መቶ አመታትን ያስቆጠረው እና #አሁንም_ድረስ_የሚሰራው ይህ የስኬት ቀመር ምን ይሆን?

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
*
ቤተሰብ ይሁኑ
https://tttttt.me/teklu_tilahun
Forwarded from YeneTube
#ኦርቶጵያ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ከኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነጥሎ ማየት ይከብዳል፡፡ ቤተክስርቲያኒቱ ለኢትዮጵያ ህልውና ዋጋ ብትከፍልም ለውለታዋ ጥርስ እንዲነከስባት ሆናለች፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክስርቲያን በምን ምክንያት ጥርስ ተነከሰባት? ውለታዋና በደሏስ ምንድነው?

እስልምና፣ ወንጌላውያን እና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የነበራቸው ሙግት በአስደናቂ ሁኔታ በመጽሐፉ ውስጥ ተዳስሷል፡፡ በሙግቱ ማን ረትቶ ይሆን?

ላሊበላ ሶስት ቀናት ሞቶ የተገለጠለት አስገራሚ ሚስጥርም ተካትቶበታል፡፡ ብዙም ያልተነገረለት ላሊበላ ሞቶ የተገለጠለት ምስጢር ምን ይሆን?

ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩት አጼ ኢያሱን ጨምሮ የጥቂት ሰዎች ምስክርነት በሚገርም ሁኔታ በመጽሐፉ ላይ ሰፍሯል፡፡ ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩ ሰዎች ምን ተናረው ይሆን?

ኦርቶጵያ መጽሐፍ የሚነግረን ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ፡፡

ሁሉም ሰው ሊያነበው፣ ብሎም ቅርስ ሊያደርገው የሚገባ ለትውልድ የሚተላለፍ መጽሐፍ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

*
ቤተሰብ ይሁኑ https://www.facebook.com/booklandbook/

https://tttttt.me/teklu_tilahun
ትናንት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ በርካታ ንፁሃን ዜጎች የብሔር ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት እንደተጨፈጨፉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችን ኮሚሽን ተናገረ፡፡

በኦሮሚያ ክልል የዜጎች የደህንነት ሥጋቱ እንቀጠለ መሆኑን በመጥቀስ የብሔር ማንነትን መሰረት አድርጎ እየደረሰ ያለው ማድያና ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል፡፡መንግስት በአካባቢው የፀጥታ ሀይሉን እንዲያጠናክርም ኮሚሽኑ ጠይቋል፡፡

ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ሐዋ ገላን ወረዳ መንደር 20 እና 21 ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰው ጭፍጨፋ እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ንጹሃን ስለመገደላቸው ሪፖርት እንደደረሰው የጠቀሰው ኮሚሽኑ፤ ከአደጋው ተርፈው የሸሹትን በማነጋገር ስለ ሁኔታው እያጣራ መሆኑን በሪፖርቱ አካቷል፡፡ድርጊቱን የፈፀሙትም ሸኔዎች ወይም ራሳቸውን የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦር ብለው የሚጠሩ አባላት መሆናቸውን ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡

እነዚሁ የቡድኑ አባላት ትናንት በጠዋት በተጠቀሰው ስፍራ በንጹሃን ላይ ጥቃት ማድረስ እንደጀመሩና ስፍራው ደግሞ በአብዛኛ የአማራ ተወላጆች የሚኖሩበት መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በስፍራው የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ቢደርሱም የጥቃቱ ሰለባዎች መጠለያ ፍለጋ አካባቢውን ለቀው መሄዳቸውን ቀጥለዋልም ተብሏል፡፡

ኮሚሽነሩ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የደህንነት ሥጋቱ በቀጠለበት የኦሮሚያ አካባቢ የብሔር ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስበው በንፁሃን ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይደርስ ለመከላከል የፀጥታ ሀይሉን በስፍራው እንዲያጠናክር ጠይቀዋል፡፡

በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው እንዳሰፈሩት በቄለም ወለጋ በዜጎች ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመው በአሸባሪነት የተፈረጀው ሸኔ ነው ብለዋል፡፡ቡድኑን ከሕዝባችን ጋር ተከታትለን እናስወግደዋለን የሚል መልዕክትም አክለዋል፡፡ከጥቃቱ የተረፉትን ጠቅሶ የአማራ ሚድያ ኮርፖሬት እንደዘገበው ሸኔ በከባድ መሳሪያ ጭምር በታገዘ ጥቃት በርካታ ንፁሃን ዜጎችን ጨፍጭፏል፡፡

በዚሁ ጥቃት ህፃናት ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ንጹሃን መገደላቸውን የተናገሩት ተጎጂዎቹ በሕይወት የተረፉት ወደ ከተማ ሸሽተዋል ብለዋል፡፡

ከጥቃቱ በኋላ በአካባቢው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል መድረሱንና ሸኔዎቹ ለጊዜው መሸሻቸው የተናገሩት የዓይን እማኞች በንፁሃን ላይ እየደረሰ ያለው ጭፍጨፋ መንግስት እንዲያስቆም ጠይቀዋል፡፡ከ2 ሳምንት በፊት በምዕራብ ወለጋ ቶሌ ቀበሌ በተመሳሳይ የብሔር ማንነትን መሰረት አድርጎ ሸኔ ባደረሰው ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን መገደላቸው ይታወሳል፡፡በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው መፈናቀላቸው አይዘነጋም፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
የሱዳኑ ጄኔራል አል ቡርሐን ሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለጹ!

የሱዳን ጦር ኃይል አገሪቱ ወደ ሲቪል አስተዳደር እንድትመለስ ለማድረግ ቦታውን እንደሚለቅ ወታደራዊው መሪ ጄኔራል አብዱል ፋታህ አልቡርሐን ተናገሩ።ጄነራሉ ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው በደረጉት ንግግር የአገሪቱ ጦር ኃይል ሱዳን ወደ ዴሞክራሲ ለምታደርገው ሽግግር እንቅፋት እንደማይሆንና ምርጫ እንዲደረግ ወስኖ እየሰራ እንደሆነ ገልጸዋል።

ጄኔራል አል ቡርሐን ጨምረውም በአገሪቱ ያለውን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማብቃት ከሲቪል ቡድኖች ጋር በሚደረገው ድርድር ላይ ጦር ሠራዊቱ የሚያደርገውን ተሳትፎ እንደሚያቋርጥ አሳውቀዋል።ነገር ግን አገሪቱ ውስጥ ምርጫ ስለሚደረግበት እንዲሁም ጦር ኃይሉ ሥልጣን ስለሚያስረክብበት ሂደት የጊዜ ሰሌዳ ምንም አላሉም።በሱዳን ውስጥ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲመሰረት የሚጠይቁት ተቃዋሚ ሰልፈኞች ሠራዊቱ ከፖለቲካው እንዲወጣ በመጠየቅ ለወራት የዘለቀ ተቃውሞ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል።

Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
ከኢጋድ ስብሰባ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ሪፐብሊክ ከሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ከጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን ጋር ተገናኝተው በወቅታዊ ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን አማራዎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ።

አሸባሪው የሸኔ ቡድን ዛሬም ሰላምን በሚሻው ንጹሃን ሕዝባችን ላይ የሞት ጽዋን የሚያዘንብ የጥፋት መልአክ ሁኗል ያሉት አቶ ግዛቸው ከማንኛውም የሰው ዘር ጋር በሰላም መኖርን፣ ሠርቶ መበልጸግንና አግኝቶ መደሰትን ብቻ የሚሻው የአማራ ሕዝብም ሆነ የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ ወገኖች ሰላምን በማይሹ የሀገርና የሕዝብ ጠላቶች እንዲህ የመጠቃታቸው ብቸኛው ግብ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማንበርከክ አልመው መሆኑን ገልጸዋል።


ጠላቶቻችን በውስጥ አጀንዳ ተሸካሚዎቻቸውም ሆኑ በውጭ የእጅ አዙርና የውክልና ጦርነት ፈጻሚዎቻቸው ለሚያደርሱብን ጥቃት ምንም ምክንያት ወይም ምንም አይነት ስም ይስጡት ዋነኛ ዒላማው አማራን ከሌሎች ብሔሮች ለይቶ በማጥቃት ኢትዮጵያውያንን አንድ በአንድ ነጥሎ የመብላት ስልታዊ መንገድ እንደሆነም አስረድተዋል።

በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን አማራዎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ ለመላው ሕዝብ መጽናናትን የተመኙት ቢሮ ኃላፊው ዛሬም ሆነ ነገ የዚህ ችግር ብቸኛው መፍትሔ የሕዝባዊ አንድነት ጠላት፣ በጋራ ሠርቶ የማደግ ደመኛ እንዲሁም ፀረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የሆኑ ሁሉንም ኃይላት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንደ ሕዝብ በአንድነት ታግሎ ማሸነፍ ሲቻል ብቻ መሆኑን አሳስበዋል።


በሕዝባቸው ላይ በደረሰው መከራ የተሰማቸውን መሪር ሀዘን ገልጸው ለመላው ሕዝባቸው ልባዊ መጽናናትን የተመኙት አቶ ግዛቸው ይህን መሰል ጥቃቶችን በመፈጸም መሪር ሀዘን ላይ የሚጥሉንን ጠላቶቻችንን ታግሎ ለማሸነፍና ለዚህ ጉዳይ ከሥሩ መፍትሔ ለመፈለግ ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድ ድምጽ ይህን ድርጊት በመቃወም የመፍትሔው አካል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
በቄለም ወለጋ ጥቃት ከተፈጸመባቸዉ ዜጎች ዉስጥ በዛሬዉ እለት የ225ቱ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጽሟል ተባለ!

በትናንትናዉ እለት አሸባሪዉ የሸኔ ቡድን በቄለም ወለጋ በፈጸመዉ ጥቃት በርካታ ንጹሀን መገደላቸዉ ይታወሳል። የእነዚሁ በርካታ ንጹሀን የቀብር ስነስርዓት በዛሬዉ እለት እንደተፈጸመ ዳጉ ጆርናል በአካባቢዉ ከሚኖሩ ሰዎች ሰምቻልሁ ብሏል።

ነዋሪዎች እንደተናገሩት በዛሬዉ እለት በተለያዩ ሶስተ ቦታዎች የቀብር ስነስርዓት እንደተፈጸመ ነግረዉናል። "በለምለም ቀበሌ ላይ 108 ሰዎች በሁለት የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ደግሞ 67 እና 50 ሰዎች በዛሬዉ እለት የቀብር ስነስርዓታቸዉ ተከናዉኗልም" ብለዋል።ከዚህ በተጨማሪም 70 የሚሆኑ ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ ነዋሪዉ ጨምረዉ ገልፀዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
በሲዳማ ክልል ትናንት በመኪና አደጋ 17 ሰዎች ሞቱ!

በሲዳማ ክልል አለታ ጭኮ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 17 ሰዎች ሲሞቱ 13 መቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በኮሚሽኑ የትራፊክ መረጃና ስታስቲክ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ዳንኤል ሳንኩራ ዛሬ ለዶቼ ቬለ እንዳስታወቁት ሰዎቹ የሞቱትና የቆሰሉት ትናንት ከቀትር በኋላና ምሽት ላይ በተከታታይ በወረዳው በደረሱ ሦስት የትራፊክ አደጋዎች ነው፡፡ ከሞያሌ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በተቃራኒ አቅጣጫ ይጓዝ ከነበረ ዶልፊን መለስተኛ አውቶብስ ጋር ጭኮ ከተማ መግቢያ ላይ በመጋጨቱ በዶልፊን ውስጥ የነበሩ 14 ሰዎች መሞታቸውን ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

አንድ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪም ጭኮ ከተማ ውስጥ በሞተር በመጓዝ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎችን በመግጨት ሕይወታቸው ሲያልፍ፤ በዚሁ ከተማ ሌላ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ አንድ እግረኛን ገጭቶ ገድሏል ብለዋል፡፡ በአውቶብሶቹ ግጭት ቀላልና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው 13 ሰዎች ለህክምና እርዳታ ወደ ሀዋሳ እና ይርጋዓለም ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን ተናግረዋል፡፡ የአለታ ጭኮ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ የአደጋዎቹን መንስኤ እየመረመረ እንደሚገኝም ኢንስፔክተር ዳንኤል ገልጸዋል፡፡

[DW]
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
የስራ ማግኛ ኦንላይን ፕላትፎርም /ሊንኮችህ/ ዝርዝር ለማግኘት

Join our telegram 👇🏻

https://tttttt.me/+qtDDnplBq9UzZGRk
1
Forwarded from YeneTube
🔵 0991203033 🔵 Fabulous mart
💥የወንዶች እና የሴቶች ፀጉር ማሳደጊያ
📌የወንዶች ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ
👉Imported from 🇺🇸USA🇺🇸
💎የ 1 ወር ዋጋ 999ብር
💎የ 3 ወር ዋጋ 2800ብር
💎የ 6 ወር ዋጋ 4900ብር
📌 ለሴቶች የቆዳ ውበትና የፀጉር ቁመት የሚጨምር
🇺🇸 BIOTIN 🇺🇸 💎2499 ብር
📌Neo hair lotion 💎2950 ብር
📌DERMAROLLER
👉 የቆዳን ቀዳዳ በመክፈት የፀጉርን ሴል የሚያነቃቃ
👉ለተሸበሸበ ቆዳ ጥርት ያለ ገፅታን የሚሰጥ
price💎950 birr 🚛free delivery 🚛🚛
☎️+251991203033 & 0904132709
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ81 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ!

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚሆን የ 81 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ድጋፉ የተጓደሉ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሻሻል የሚውል ነው ተብሏል፡፡የህብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቻርለስ ሚሼል ድጋፉን ለማድረግ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ቻርለስ ሚሼል ይህን ይፋ ያደረጉት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ ነው፡፡

በቆይታቸው በቅርቡ በአውሮፓ እና አፍሪካ ህብረቶች የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተው በተነጋገሩበት ወቅት ያነሷቸው ጉዳዮች የደረሱበትን ደረጃ እንዲሁም በቅርቡ ኮሚሽነር ሌናርሲክ በሀገሪቱ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ መክረዋል።ሚሼል ለሰብዓዊነት ሲባል የግጭት ማቆም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል የሚገባው የሰብዓዊ እርዳታ መሻሻሉን መመልከታቸውን አንስተዋል።ይህ መጠናከር እንዳለበት ያነሱት ሚሼል ወደ ክልሉ የሚያስገቡ የየብስ መንገዶች እንዲከፈቱና ስልክን መሰል መሰረታዊ አገልግሎቶች ወደ ስራ እንዲመለሱ ጠይቀዋል።

ፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም ሩሲያ በዩክሬን ለጀመረችው ጦርነት ትልቅ መዘዝ የሆነውን የምግብ ዋስትናን ለመዋጋት ነዳጅ እና ማዳበሪያ አስቸኳይ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የምግብ ዋስትና ችግር ለመፍታት ያስችላል ያለውን የ633 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል፡፡ ይህን ያስታወሱት የህብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያም ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመርዳት የፋይናንስ ድጋፎችን እንደሚያደርግ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡

Via Alain
@YeneTube @FikerAssefa
ስዊድን በአሸባሪነት የተከሰሱ 70 ኩርዶችን አሳልፋ እንድትሰጥ ከቱርክ የቀረበላትን ጥሪ አልቀበልም አለች

ይህንን ተከትሎም የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ሁለቱም ሀገራት የአንካራን ፍላጎት ካላሟሉ በስተቀር የስዊድን እና የፊንላንድ ኔቶ አባልነትን ውድቅ እንደሚያደርጉ እየዛቱ ነው ተብሏል።

-RT
@YeneTube @FukerAssefa
አብን ትናንት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሐዋ ገላን ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጭፍጨፋ ከ400 በላይ አማራዎች በግፍ እንደተጨፈጨፉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።ፌደራል እና ክልል መንግሥታት ጭፍጨፋውን ባለማስቆም የዘር ማጥፋት ወንጀሉ ተባባሪ ሆነዋል ሲል የከሰሰው አብን፣ መንግሥት ለጭፍጨፋ ተጋላጭ የሆኑ ነዋሪዎችን አደራጅቶ እንዲያስታጥቅ እና ከጭፍጨፋው ለተረፉ ወገኖች አስቸካይ ዕርዳታ እንዲሰጥ ጠይቋል። ፌደሬሽን ምክር ቤት ፌደራል መንግሥቱ ጭፍጨፋ እየተፈጽመባቸው ያሉትን የወለጋ ዞኖችን በቀጥታ እንዲያስተዳድር እንዲወስንም አብን ጨምሮ ጠይቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ!

ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች የዋጋ ግንባታና የትርፍ ህዳግ አሰራር እና የመሸጫ ዋጋ ማስተካከያና የታለመ ድጎማ አፈጻጸም ውሳኔ ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡

በዚህም መሠረት ከነገ ጀምሮ

ቤንዚን----47 ነጥብ 83 በሊትር

ነጭ ናፍጣ ….49 ነጥብ 02 በሊትር

ኬሮሲን…49 ነጥብ 02 በሊትር

ቀላል ጥቁር ናፍጣ…53 ነጥብ 10 በሊትር

ከባድ ጥቁር ናፍጣ…52 ነጥብ 37 በሊትር

የአውሮፕላን ነዳጅ…98 ነጥብ 83 በሊትር እንደሚሸጥ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ

በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ